Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 9

የሰላም በር ቀበሌ

የብልጽግና ፓርቲ

ወጣቶች ሊግ የ---------ህዋስ

የ 2016 ዓ.ም ዕቅድ

ሰኔ 21/0215 ዓ.ም
የብልጽግና ፓርቲ ዓላማ፡-
ጥቅል አላማ፡-

የበለጸገች ኢትዮጵያን ዕውን ማድረግ

ከፖለቲካ አንጻር፡-

ጠንካራ እና ቅቡልነት ያለው ዘላቂ ሀገረ-መንግስት መገንባት

ከኢኮኖሚ አንጻር፡-

ፈጣን ልማት ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ አካታች የኢኮኖሚ ስርአት መገንባት

ከማህበራዊ አንጻረር፡-

ሁለንተናዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጥ አካታች ማህበራዊ ልማትን ማረጋገጥ ናቸው

መለያ እሴቶች
ህብረ ሀገራዊ አንድነት፡- አንድ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ማህበረሰብ መገንባት ነው፡፡ህብረ-
ሀገራዊ ስንል የብሄር፣የሀይማኖት ወይንም ሌላ ማንነቶችን ያቀፈ እና ማንንም ያላገለለ
ማህበረሰብ መፍጠር፡፡

የዜጎች ክብር፡-

ኢትዮጵያውያንን በእኩል ዓይን የሚያይና የሚዳኝ፣ፍትሀዊ ተጠቃሚነታቸውን


የሚያረጋግጥ፣የብሄሮች፣ብሄረሰቦች መብተ እና ነጻነት የሚረጋገጥበት ፣እውነተኛ ህብረ-
ብሄራዊ አናድነት የሚረጋገጥበት ፣በዋና ዋና የሀገሪቱ ጉዳዮችም ሁሉም ዜጋ ውሳኔ ላይ
ተሳታፊ የሚሆንበት፣የሀብት የስልጣንን የመብት ክፍፍሉ ፍትሀዊ የሚሆንበትን የፖለቲካዊ
ኢኮኖሚ ስርዓት መፍጠር፣አንድ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ማህበረሰብ መገንባት፡፡

ነጻነት፡-

ዜጎች የራሳቸውን ህይዎት ረዕይ የመምረጥ፣በመረጡት መንገድየመኖር መብት


እንዲረጋገጥ ማድረግ፡፡የዜጎችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ በማሳደግ የሀገራችንን ፖለቲካዊ እና
ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በዘላቂነት መፍታት፡፡የዜጎችን የመሰብሰብ፣የመደራጀት፣የመጻፍ እና
ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ፣የመምረጥና የመመረጥ መብቶችን ማረጋገጥ፡፡

ቀን----------------

ለግሽ አባይ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ

ጉዳዩ ፡-የ 2016 ዓ.ም እቅድ ስለመላክ


ለግሽ አባይ ክፍለ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የሰላም በር ቀበሌ ብልጽግና ፓርቲ
ወጣቶች ሊግ -----------------ህዋስ የ 2016 ዓ.ም እቅድ እንድንልክ በተነገረን መሰረት እቅዳችንን
ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር የላክን መሆኑን እናሳውቃለን

----------------------------------

የሰ/በ/ቀ/ብ/ፓ/ወ/ሊግ ሰብሳቢ

ማውጫ ገጽ
የሰላም በር ቀበሌ የወጣቶች ሊግ -------------ህዋስ በ 2015 ዓ.ም የነበረበት አቋም............................................6
አጠቃላይ አባላት ብዛት .............................................................................................................................6
በ 2016 ዓ.ም ሊሰሩ የታሰቡ ስራዎች...........................................................................................................7

1.የዝግጅት ምእራፍ..................................................................................................................................7

2.ከአደረጃጀት አኳያ የታቀዱ ስራዎች.........................................................................................................7

3.ከማህበረሰብ አገልግሎት አኳያ የታቀዱ ስራዎች.........................................................................................7

4.ከስራ ዕድል ፈጠራ አንጻር የሚሰሩ ስራዎች...............................................................................................8


5.አባላትን ከማፍራት አኳያ የተሰሩ ስራዎች.................................................................................................8

6. ተልዕኮ ከመፈጸም አኳያ.........................................................................................................................8

7.የሁሉንም አባላት መረጃ በዳታ ቤዝ የማጠናከር..........................................................................................9

8.የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም.................................................................................................................9

9.አጠቃላይ የሚሰሩ ስራዎች በገንዘብ ሲተመኑ...........................................................................................9

10.ሊያጋጠሙ የሚችሉ ችግሮች................................................................................................................9

11. የመፍትሔ አቅጣጫ............................................................................................................................9

የሰላም በር ቀበሌ የወጣቶች ሊግ -------------ህዋስ በ 2015 ዓ.ም የነበረበት አቋም

አጠቃላይ አባላት ብዛት 35


 ወንድ 13
 ሴት 22
 ካሉን አባላት ውስጥ
 በጣም ጠንካራ አባላት 6
ወንድ 2
ሴት 4
 የተደረገ ውይይት 12 ጊዜ የህዋስ ውይይት አድርገናል
 የተደረገ ውይይት በመሰረታዊ ፓርቲው አራት ጊዜ

በ 2016 ዓ.ም ሊሰሩ የታሰቡ ስራዎች

1.የዝግጅት ምእራፍ
 ከ 2015 ዓ.ም ድክመት በመነሳት ለ 2016 ዓ.ም የተሸለ ስራ ለመስራት እቅድ
ታቅዷል
 እቅዱንም የጋራ አድርገናል

2.ከአደረጃጀት አኳያ የታቀዱ ስራዎች


 ተደራራቢ ስራ ያለባቸውን አመራሮች በሌሎች በመተካት እንደገና ማደራጀት
 ከወጣት ማህበር፣ሴት ማህበር እንዲሁም እናት ፓርቲው በጋራ በስራት
3.ከማህበረሰብ አገልግሎት አኳያ የታቀዱ ስራዎች
 የድሐ ድሐ ቤት ጥገና
ብዛት 1
የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን ሲተመን 40000 ብር
በጥገናው የሚሳተፉ የሊጉ አባልት ብዛት 10
 የአካባቢ ጥበቃ
በማታ ሰአት በአካባቢ ጥበቃ የሚሳተፉ የሊጉ አባልት ብዛት 10
 የአካባቢ ጽዳት ዘመቻ
በዘመቻው የሚሳተፉ የሊጉ አባልት ብዛት 25
በገንዘብ ሲተመን 4500

 የችግኝ ተከላ
በህዋሱ ተገዝተው ሚተከሉ ችግኞች ብዛት 40
በተከላው የሚሳተፉ የሊጉ አባልት ብዛት 20
በገንዘብ ሲተመን 6000
 ለችግር ተጋላጭ የሆኑ ህጻናትን የደብትር እና እስክርቢቶ ድጋፍ ማድረግ
ድጋፍ የሚደረግላቸው ህጻናት ቁጥር 10
በገንዘብ ሲተመን 10000
 አባላትን በጎ ፈቃደኛ ማህበራትን እንዲሁም ከሌሎች አደረጃጀቶች ጋር በመተባባር
ነዳያንን ማግደፍ

በዚህ በጎ ተግባር ተጠቃሚ የሚሆኑ ሰዎች ብዛት 4

በገንዘብ ሲተመን 5000

 የቆዳ ስብሰባ
ቆዳ በመሰብሰብ ሂደቱ የሚሳተፉ የሊጉ አባልት ብዛት 3
የሚሰበሰብ ቆዳ 30
የበግ 22
የፍየል 6
በገንዘብ ሲተመን 2000
 የደም ልገሳ አገልግሎት
የሚሰበሰብ ደም ብዛት 15 ዩኒት
 በከተማም ሆነ በክፍለ ከተማ ደረጃ በሚደረጉ ጉባኤዎች ላይ የሚሳተፉ አባላትን
መልምሎ በተጠየቀው ቁጥር መጠን በጥራት መላክ
4.ከስራ ዕድል ፈጠራ አንጻር የሚሰሩ ስራዎች
 የስራ እድል የሚፈጠርላቸው የሊግ አባላት
ወንድ 2
ሴት 3

5.አባላትን ከማፍራት አኳያ የተሰሩ ስራዎች


 በ 2016 ዓ.ም 6 አዳዲስ አባላትን ለማፍራት እቅድ ይዘናል
 2 ወንድ
 4 ሴት

6. ተልዕኮ ከመፈጸም አኳያ


 በትልልቅ መድረኮች ላይሊጉን የሚወክሉ አባላትን መልምሎ መላክ
 በደራሽ ስራዎች እና ተልዕኮዎች ላይ ተሳታፊ መሆን

7.የሁሉንም አባላት መረጃ በዳታ ቤዝ የማጠናከር

8.የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም


የጋራ ቻናል በመክፈት ሁሉም የሊጉ አባል የማህበራዊ ሚዲያ ገጹ ተከታይ እንዲሆን
ማስቻል

9.አጠቃላይ የሚሰሩ ስራዎች በገንዘብ ሲተመኑ


 አጠቃላይ የተሰሩ ስራዎች ወደገንዘብ ሲተመን 67,500 ብር

10.ሊያጋጠሙ የሚችሉ ችግሮች


 ወጣቱ ጥቅምን ብቻ ፈልጎ ሊመጣ ይችላል
 ባብዛኛው የወጣት ማህበሩ አመራሮች የሊጉ አባላት አለመሆናቸው
 የገንዘብ እጥረት
 የአባላት ክፍያ ወቅቱን ጠብቆ አለመከፈል
 የሰአት አጠቃቀም ችግር ወ.ዘ.ተ
11. የመፍትሔ አቅጣጫ
 ጥቅም ብቻ ፈልገው የሚመጡ አባላት ላይ የግንዛቤ ስራ መስራት
 የወጣት ማህበር አመራሮች ሊጉን እንዲቀላቀሉማስቻል
 የአባላት ክፍያ ቀድሞ እንዲከፈል ቅስቀሳ ማድረግ
 የሰአት አጠቃቀም ችግርና ለመቅረፍ ሲባል ስብሰባ በእረፍት ቀን እንዲሆን ማድረግ

You might also like