Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

በዉዳ እና ለጣላት እጅ በላመስጠት ቀኝ አልገዛ በይዋ ሀገሬ ልጆቻ እንኩዋን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ

እነተ የድል አብሰሪዎችህ ጠንካረ እና እውነተኛ ዲሞክራሲ እንደሚያስፈልገን ማንም አይክድም. ነገር ግን ወደ እውነተኛ ዲሞክራሲ እና
የፖለቲካ ስምምነቶች የሚወስደው መንገድ በጥላቻ፣ በቁጣ፣በእርሳበርስ እልቂት ሳይሆን በተረጋጋ ውይይት እና በአክብሮታዊ ንግግር
ነው። እበከቹን አንጣለ ይልኩኒስ በምትኖርባት እድሜ ተዋደን እና ተፈቅረን እንዳ አድዋ ድል አይነቱን መችም የማይሽረውን አብሮ
የመኖር በሀል እንፍጠር።

እንደ ወንድም እና እህት አብሮ የመኖር በህልን መማር እና መተግበርን በሀላችንን እነድርግ ወይም እንደ ሞኝ ማርቲን ሉተር
ኪንግ እና ጁኒየር አብረን መጥፈት አለብን. ብቻኛዋ ሀገራቺን ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ የሰላም እና የመቻቻል ሀገር ተብላ
ትታወቃለች. ግሪኮች፣ ዕብራውያን፣ ነቢዩ መሐመድ፣ ታዋቂ የሕዳሴ ሊቃውንቶች፣ ተላቁ የፕሮቴስታንት እምነት መስራቹ ማርቲን
ሉተር, ኢትዮጵያን የመቻቻልና የሰላማዊ ሕዝብ መኖሪያ ገነት ነት ሲሉ አወድሰዋል. እኛ ግ ን በዳካመ መሪዎቻችን የተሰሳታ
አስተሰሳብ ተሞልተን ብርቅዬዋን ኢትዮጵያውያ እተጠላን እኛን ሊጎዱን ለሚፈልጉ የውጭ ኃይሎች ኃይል እናደርጋለን.

ከዚህ በፊት በሀገረችን በነበራው አሳዛኝ የእርስ በርስ ጦርነት ላይ ወንድሞቸችንን እህቶቸችንን አተናል እኮ። የዚያህም ግጭት
መነሻ መንግስት የስልጣን ዘመኑን ለማራዛም ፣ተቀነቀኝ ፓርቲዎች ስልጣንን ለመያዝ በተጉወዙት መንጋድ ፣በአንዳንድ የፈጠሪ
እርጉመን ፖለቲከኞች የጎሳ የበላይነት ስብከት እና በጥላቻ ፍልስፍና በፈጥሩት መራራ በሆነዉ የጎሳ ጥላቻ እንዲሁም የክልል
ጥያቄዎች በፈጠሩት ጥላቻ ሞትን ፈርዳዉብን ነዉ።

እና እሄንን ሰዉቅ ዛሬ ትግሬን፣ ጉራጌን ፣ኦሮሞን፣ አማራን፣ ስልጤን፣ አፈርን ሶመሌን እንዲሁም በ አጠቀላይ እትዮ ክረሴም ወጋን
ዪሁን ክሌላ ሲሳድቡ ስሰማ ዉስጤን የመኛል።እናም ረሴን ለምን እንዳመማኝ ጠይቃላሁ እሱም እንዲህ ይላኛል አንተ
በሀገርህ ልጆች በመጣ እብድ ውሻ የምትነዳድ ደካማ ነህ ይለኛል እኔም እሺ ቢዬ እቀበለላዉ ምክንየትም ቀዳምት
አበቶቼ እርቃነቸዉን ሄዳዉን ብርቅዬዋን ሀግሬን የስራከቡኝ።

ይቅርታ እየልኩኝ አንድ ገጠመኝ ሊንጋረቹ በ 2012 አመታ ምህረት ራያ ዩኒቨርስቲ የሜካኒካል ምህንድስና ትምህርቴን እንዳጃመርኩኝ
ኩፍኝ አሞኝ ስለነበር የግቢው ሃኪሞች ወዳ ተወቂው እና በሞየ ስነምግባር የተነጹ የዶክተሮች ስብስብ ወዳሆነው ለምላም ክሪል
ሆስፒታል ሪፈር ጸፉልኝ ነ ሄጄ ተከምኩኝ። ከ ዉድ ዶክተሮቼ ከገኜሁት ህክምና አንዱን ሊንገራቹ፣ ጥላቻ እንደ ካንሰር መጥፎ የሆነ
የስነ ልቦና በሽታ እንደሆነ እና መታከም ያለበት አሳዛኝ በሽታ እሱም ሰው ያጠፋል፣ አንጎል እና ልብ ይነካል እና የነርቭ ስርዓቱን
ያበስላል. በጥላቻ አእምሮ የተሠቃየውን ሰው ሕይወት ሊያሳጣ ይችላል እናም በጥላቻ ከሌሎች ይልቅ በራሳችን ላይ የበለጠ ጉዳትም
እናደርሳለን.ንበተቃራኒው ሰዎችን ስነፈቅር እና ስነክብር አንጎላቻው እና እና የነርቭ ሥርዓተቻው ይረገጋሉ እንዲሁም የወደፊቱን
ለመመልከት ደስታን እና የበለፀገ የግል እርካታን ያመጣልነል አሉኝ።

የክርስትና እና የእስልምና ታላላቅ ነቢያት ፍቅርን እና ርህራሄን አስተምረዋል. ጎረቤትህን ብቻ ሳይሆን እንግዳውን እንኳን ውደድ አሉ.
ኢየሱስ ጠላትህን እንደ ራስህ አንሳ ብሎ አስተማረ. እንደ ጠላት የሚቆጠሩ ሰዎችን መጥላት የትኛውንም ጨዋ ኢትዮጵያዊ አስጸያፊ
መሆን አለበት.

ሁሉንም በይሆንም በትምህርት እነ በስራ ምክኘት አብዛኘዉን የሀገሬን ክፍል አይቻላሁ እነም ከገኜሁዋቻዉ የገጠር እና የከተመ
መንደሮች ኢትዮጵያዊ ሁሉ ትሁት፣ አፍቃሪ እና ደግ ነበሩ. ምንም አይነት እብሪተኛ፣ የጥላቻ እና አክብሮት የጎደለው የመንደር ሰው
ማግኘቴን አላስታውስም. በተቃራኒው ሁሉም ደግነትን ትዕግስትን እና ፍቅርን ይወዳሉ. ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግራይ፣ገምቤላ፣አፋር፣ ወይም
ሌላ የቋንቋ ቡድን እንደሆንኩ መጠየቄን አላስታውስም. ሁሉም የመጀመሪያ ጥያቄያቸው የነበራዉ ደክሞሃል፣ ተርበሃል፣ ገብተህ
ቡና መጠጣት ትፈልጋለህ ወይ ነበር ። እዚህ ጋ ግ ን አንድ ጥየቄ ልጠይቃቹ ፈልጋላሁኝ ።ቆይ እኔ ላምን ኦሮም ነህ ፣ጉራጌ ነህ፣
ሲልጤ ነህ እንዲሁም ሙስሊም ነህ ወይስ አልተበልኩም?

አላህ ሆይ፣ ሀገራችን ወደ ሁከትና ብጥብጥ የሚያመራውን ማንኛውንም ነገር አጥፍልን ። በአንዳንድ ነገሮች ባንስማማ
እንኩዋን ሥልጣንህን እንድንገነዘብ እና እንድንታዘዝ አድርገን . እኛን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ለመፍታት ሰላማዊ እና
ህጋዊ መንገዶችን እንድንጠቀም እርዳን. ችግርና ብጥብጥ ለመቀስቀስ እና በአገራችን ላይ ጉዳት ለማድረስ የሚሰሩትን
አትፈልን. የተሻለ ሀገር ን ለመፍጥር ተስማምተን አብረን የምንሰራ አድርጋንን። አሜንን

You might also like