Internal Relations & Communication Diractorate Bahir Dar University Bahir Dar-Ethiopia

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

የውስጥ ግንኙነትና Internal Relations &

ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት Communication Diractorate


ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ Bahir Dar University
ባሕር ዳር - ኢትዮጵያ Bahir Dar- Ethiopia

 79 +251 (583) 20 60 59 email: girmawashebir@gmail.com


+251 (583) 20 60 94 website: www.bdu.edu.et
Facebook: www.facebook.com/bduethiopia

ቁጥር፡- ውስ/ግ/ኮ/ዳ/………/16
ቀን:----------------------------

ለግብርና ኮሌጅ

ባሕር ዳር

ጉዳዩ፡- እንቁላል እንዲሰጠን ስለመጠየቅ

ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽንና ስትራቴጅክ ኮሙኒኬሽን


ም/ፕ/ጽ/ቤት የው/ግ/ እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ሰራተኞች የሆኑት እና ስማቸው ከዚህ በታች
የተዘረዘረው ባለሙያዎች እንቁላል እንዲሰጣቸው ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
1. ግርማው አሸብር
2. ፋንታሁን አንሙት
3. አለባቸው አለሙ
4. ሙሉጎጃም አንዱአለም
5. ሙሉጌታ ዘለቀ
6. ወንዳለ ድረስ
7. በሪሁን ታረቀኝ
8. ታምራት አታላይ
9. ቤተልሄም ወርቅነህ
10. አገሬ ዘለቀ
11. ባንቹ ታረቀኝ
12. አልማዝ አምበሉ
13. ኑኑሸት ምትኩ
14. ፅዮን ሙሉ
15. ትርንጎ ወለላው
ከሰላምታ ጋር

You might also like