Professional Documents
Culture Documents
Federal Negarit Gazette: of The Federal Democratic Republic of Ethiopia
Federal Negarit Gazette: of The Federal Democratic Republic of Ethiopia
Federal Negarit Gazette: of The Federal Democratic Republic of Ethiopia
ማውጫ CONTENTS
አዋጅ ቁጥር ፱፻፵፫/፪ሺ፰ ዓ.ም Proclamation No. 943/2016
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ማቋቋሚያ አዋጅ………ገጽ Federal Attorney General Establishment Proclamation
፰ሺ፱፻፷፮ ………………………………………………...……...Page 8966
የሚያስጠብቅ አንድ ጠንካራ ሕግ አስከባሪ የዓቃቤ ሕግ institution which can comprehensively protect public and
government interest and deliver uniform, effective and
ተቋም ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
efficient service;
ሕጎች በሚገባ መደራጀታቸውንና የመንግስት WHEREAS, it has been found necessary to re-
ሥራዎች በሕግ መሠረት መመራታቸውን የሚያረጋግጥ organize institution which enforces rule of law and ensures
that laws are properly organized and government works
እንዲሁም የሕግ የበላይነትን የሚያስከብር ተቋም እንደገና
are conducted in accordance with the law;
ማደራጀት አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ፤
WHEREAS, it has been found necessary to
የሕዝብ ተአማኒነት ያለው፣ በተሟላ ተቋማዊና
organize public prosecution institution governed by
ሙያዊ ነፃነት የሚያገለግል እንዲሁም ለሙያዊ፣ ተቋማዊና
professional, institutional and public accountability, that
ሕዝባዊ ተጠያቂነት የሚገዛ፣ በግልጽነትና አሳታፊነት
works with transparency, participation and serves with full
የሚሰራ የዓቃቤ ሕግ ተቋም ማደራጀት በማስፈለጉ፤ institutional and professional independence and win public
trust;
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ NOW, THEREFORE, in accordance with Article
ሕገ መንግስት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው 55 (1) of the Constitution of the Federal Democratic
Republic of Ethiopia it is hereby proclaimed as follows:
ታውጇል፡፡
፰ሺ፱፻፷፰
7/ “deputy attorney general” means deputy head of
፯/ “ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ” ማለት በጠቅላይ the Federal Attorney General appointed by the
Prime Minister;
ሚኒስትሩ የተሾመ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ
ምክትል ሀላፊ ነው፤ 8/ “public prosecutor” means lawyer appointed by the
Attorney General and administered by public
፰/ “ዓቃቤ ሕግ” ማለት በጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ ተሹሞ
prosecutors administration regulation and includes
በዓቃቤያነ ሕግ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት
the Attorney General and the deputy attorney
የሚተዳደር የሕግ ባለሙያ ሲሆን በዚህ አዋጅ
generals appointed in accordance with Article 7 (1)
አንቀጽ ፯ (፩) መሠረት የተሾሙ ጠቅላይ ዓቃቤ of this Proclamation;
ሕጉንና ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤያነ ሕግን
9/ “international agreement” means an agreement
ይጨምራል፤
concluded between Ethiopia and other State or
፱/ “ዓለም አቀፍ ስምምነት” ማለት በኢትዮጵያ እና
states or an international organization in a written
በሌላ መንግስት፣ መንግስታƒ እ”Ç=G<U ዓለም
form whether embodied in one or more related
ዓቀፍ ድርጅቶች መካከል የተፈጸመና በአንድ instruments and whatever its particular designation
ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ተዛማጅ ሰነዶች በጽሁፍ may be and governed by international law and
የሰፈረ ማንኛውም ስያሜ የተሰጠው በዓለም አቀፍ includes treaties, conventions, and protocols;
ሕግ የሚገዛ ስምምነት ሲሆን ስምምነቶች፣
10/ “police” means federal or regional police having
ኮንቬንሽኖች እና ፕሮቶኮሎችን ይጨምራል፤ the authority;
፲/ “ፖሊስ” ማለት ስልጣን ያለው የፌዴራል ወይም
11/ “person” means a physical or juridical person;
የክልል ፖሲስ ማለት ነው፤
፲፩/ “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ
12/ any expression in the masculine gender includes
የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው፤
the feminine.
፲፪/ ማንኛውም በወንድ ፆታ የተገለፀው አነጋገር
PART TWO
ሴትንም ይጨምራል፡፡
ORGANIZATION, POWERS AND DUTIES
ክፍል ሁለት 3. Establishment
አደረጃጀት፣ሥልጣንና ተግባር 1/ The Federal Democratic Republic of Ethiopia
፫. መቋቋም Attorney General (hereinafter called the “Federal
፩/ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ Attorney General”) is hereby established as an
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ (ከዚህ በኋላ “ፌዴራል ጠቅላይ autonomous federal government ministerial office
ዓቃቤ ሕግ”) እየተባለ የሚጠራ፣ ራሱን የቻለ የሕግ having its own legal personality.
ሰውነት ያለው የፌዴራል መንግስት ሚኒስቴር 2/ The Federal Attorney General shall be accountable
መስሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፡፡ to the Prime Minister and the Council of Ministers.
፪/ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ተጠሪነት ለጠቅላይ
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፪ ሚያዝያ ፳፬qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 62, 2nd May, 2016 8969
…….................page
ሚኒስትሩና ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ይሆናል፡፡ 4. Head Office
The head office of the Federal Attorney General shall
፰ሺ፱፻፷፱ be in Addis Ababa and may have branch offices in the
፬. ዋና መስሪያ ቤት regional states, as may be necessary.
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዋና መስሪያ ቤት
5. Objectives
በአዲስ አበባ ከተማ ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በክልሎች
The Federal Attorney General shall have the following
ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ሊኖሩት ይችላል፡፡ objectives:
፭. ዓላማዎች 1/ respecting and enforcing the constitution and the
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሚከተሉት ዓላማዎች
constitutional order;
ይኖሩታል፦
2/ ensuring rule of law;
፩/ ሕገ መንግስቱን እና ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን 3/ enforcing criminal law;
ማክበርና ማስከበር፤ 4/ enforcing civil interest of the Federal Government
፪/ የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ፤ and the public.
፫/ የወንጀል ሕግን ማስከበር፤ 6. Power and duties
The Federal Attorney General shall have the following
፬/ የፌዴራል መንግስቱን እና የሕዝብን የፍትሐ
ብሔር ጥቅም ማስከበር፡፡ power and duties:
፮. ሥልጣንና ተግባራት 1/ prepares criminal justice policy by coordinating
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሚከተሉት ሥልጣንና relevant bodies; coordinate, follows up and ensures
ተግባራት ይኖሩታል፦ its implementation when adopted;
፩/ የወንጀል ፍትህ ፖሊሲ የሚመለከታቸውን አካላት 2/ works as principal advisor and representative of
በማስተባበር ያዘጋጃል፤ ሲፀድቅም ተግባራዊነቱን the federal government regarding law;
ያስተባብራል፣ ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፤ 3/ regarding criminal matters:
፪/ በሕግ ጉዳዮች የፌዴራል መንግስት ዋና አማካሪ a) save the powers given to the police by other
እና ተወካይ ሆኖ ይሰራል፤ laws, causes criminal investigation to be started
፫/ የወንጀል ጉዳይን በተመለከተ፦ on cases falling under the jurisdiction of federal
ሀ) በሌሎች ህጎች ለፖሊስ የተሰጠው ስልጣን courts, follow up report to be submitted on an
እንደተጠበቀ ሆኖ በፌዴራል ፍርድ ቤት ongoing criminal investigation, the
ያደርጋል፣ አማራጭ የመፍትሄ እርምጃ withdraws charge when found necessary in the
interest of the public, resumes withdrew
እንዲወሰድ ይወስናል፣ ተግባራዊነቱን
charge. However issues directive concerning
ይከታተላል፤
the withdrawal of cases having national
ሠ) የፌዴራል መንግስትን በመወከል የወንጀል
interest with consultation of the Prime
ጉዳዩች ክስ ይመሰርታል፣ ይከራከራል፣ ለህዝብ
Minister;
ጥቅም አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ክስ ያነሳል፣
f) follows the implementation and enforcement of
የተነሳ ክስ እንዲቀጥል ያደርጋል:: ሆኖም
judgments and orders given by courts under
ጉዳዩ ሀገራዊ ይዘት የሚኖረው ሲሆን ጠቅላይ criminal case, applies to the court that gave
ሚኒስትሩን በማማከር ክስ ስለሚያነሳበት judgments and orders and makes corrective
አግባብ መመሪያ ያወጣል፤ action to be taken where they have not been
implemented or their implementation is
ረ) ፍርድ ቤቶች በወንጀል ጉዳይ የሚሰጡዋቸው
contrary to law;
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፪ ሚያዝያ ፳፬qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 62, 2nd May, 2016 8971
…….................page
ውሳኔዎችና ትእዛዞች መፈፀምና መከበራቸውን g) organizes or ensures the establishment of
ይከታተላል፣ ሳይፈፀሙ ከቀሩ ወይም አፈፃፀማ systems for the proper execution of criminal
በተጀመረ ክርክር ተቋማትን ተክቶ በተናጠል dispute settlement mechanisms, and ensures
መ) የፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤቶች እርስ action under federal courts specially women,
children, disabled and the elderly;
በርሳቸው ያልተግባቡባቸው የፍታሐ ብሔር
ጉዳዩች በፍርድ ቤት ወይም ከፍርድ ቤት
ውጭ ባለ አማራጭ የክርክር መፍቻ መንገድ f) represent victims of crime who do not have
financial means in litigations or negotiations
እንዲወሰን ውሳኔ ይሰጣል፣ በውሳኔው መሰረት
for their compensation, reinstitution and
፰ሺ፱፻፸፪ መፈፀሙን ያረጋግጣል፤
protection of their civil interests emanated
ሠ) በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍትሐብሔር ክስ
from the damage sustained;
ለመመሥረት የገንዘብ አቅም የሌላቸውን
ዜጎች በተለይም ሴቶችን፣ ሕፃናትን፣ አካል
ጉዳተኞችን እና አረጋውያንን ወክሎ g) represent the government in litigations and
conduct negotiations in consultation with
ይከራከራል፤
concerned bodies at international judicial or
ረ) የገንዘብ አቅም የሌላቸው የወንጀል ተጎጂ
quasi judicial bodies where the Government of
የሆኑ ተበዳዩች እንዲካሱ መልሰው
the Federal Democratic Republic of Ethiopia
እንዲቋቋሙ እንዲሁም ከጉዳቱ የተያያዙ
sues or is sued, and enforce the decision
የፍትሐ ብሔር ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ
thereto.
እነሱን በመወከል የፍትሐብሔር ክስ 5/ regarding legal drafting;
ያቀርባል ወይም ይደራደራል፤ a) perform preparation of draft laws to be
ሰ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ promulgated by the federal government;
ሪፐብሊክ መንግስት በዓለምአቀፍ የዳኝነትና ensure that draft laws prepared by government
ከፊል ዳኝነት አካላት በሚከስበት ወይም organs are consistent with the Constitution and
በሚከሰስበት ጉዳይ መንግስትን በመወከል federal laws; provide legal opinion to
ረቂቅ ዝግጅት ይሰራል፤ የመንግስት አካላት federal laws; collect regional laws and
consolidate them as necessary;
የሚያዘጋጁት ረቂቅ ሕግ ከሕገ መንግስቱና
ከፌዴራል ሕጎች ጋር የተጣጣመ መሆኑን
ያረጋግጣል፣ ለሚመለከታቸው ክፍሎችም
አስተያየት ያቀርባል፤ በክልሎች ጥያቄ
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፪ ሚያዝያ ፳፬qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 62, 2nd May, 2016 8973
…….................page
ሲቀርብለት የሕግ ረቂቆችን በማዘጋጀት c) ensure that international agreements to be
ይረዳል፤ signed or adopted by Ethiopia are in consonant
ለ) የሕግ ማሻሻያ ጥናቶችን እንዲሁም with the Constitution, and other laws of the
country and are acceptable in view of the
የኮዲፊኬሽንና የፌዴራል ሕጐችን
standards of national interest;
የማሰባሰብና ማጠቃለል ሥራ ይሰራል፤
6/ ensure the implementation of laws enacted by
የክልል ሕጎችን ያሰባስባል፣
federal government and the consistency of their
እንደአስፈላጊነቱም እንዲጠቃለሉ ያደርጋል፤
implementation; and that the offices of executive
federal government perform their business in
፰ሺ፱፻፸፫
accordance with the law;
ሐ) ኢትዮጵያ የምትፈርመው ወይም
የምትቀበለው ዓለም አቀፍ ስምምነት ሕገ 7/ provide or cause to provide, where necessary,
ያገናዘበና ከብሔራዊ ጥቅም አንፃር appointees, elected officials and employees of the
federal government and actors of private sector
ተቀባይነት ያለው መሆኑን ያረጋግጣል፤
with the view to ensure observance of rule of
፮/ የፌዴራል መንግስቱ ሕጐች ተግባራዊ
law;
መደረጋቸውን እና አተገባበራቸውም ወጥነትያለው
8/ regarding human rights:
መሆኑን ያረጋግጣል፤ እንዲሁም አስፈፃሚ
a) design strategy for provision of free legal aid,
የፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤቶች ሥራቸውን
follow up implementation of same, coordinate
በሕግ መሰረት ማከናወናቸውን ያረጋግጣል፤ bodies engaged in the sector;
፯/ የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ለፌዴራል መንግስት b) prepare national human rights action plan
ባለስልጣናት፣ ሹመኞች፣ ተመራጮች፣ ሰራተኞች together with the concerned bodies, follow up
እንዲሁም የግሉ ዘርፍ ተሳታፊዎች እንደየአስፈ implementation of same, coordinate the
ላጊነቱ የሕግ ሥልጠና ይሰጣል ወይም እንዲሰጥ concerned bodies at national level; submit
ያደርጋል፤ report to the relevant bodies;
ወይም ስልጠና እና ትምህርት እንዲሰጣቸው No. 652/2009 and the power and duty of Ministry
of Foreign Affairs, undertake international
ያደርጋል፤
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፪ ሚያዝያ ፳፬qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 62, 2nd May, 2016 8975
…….................page
፲/ የዓቃቤ ሕግ የውሳኔ አሰጣጥ እና የፍቅደ ሥልጣን relation and cooperation in criminal and civil
አገልግሎት ለሚሰጡ ጠበቆች በሕግ መሠረት of findings to rectify the problems; when
ፈቃድ ይሳጣል፣ ያድሳል፣ ያግዳል፣ ይሰርዛል፤ necessary, take measure or cause measures to be
taken, based on a law, against those who are
ጠበቆችንና የጥብቅና አገልግሎትን ያስተዳድራል፣
found to have breached laws and disciplinary
ይቆጣጠራል፤
rules, scale up good practices;
፲፪/ በፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶፪/፪ሺ፩ እና 14/ exercise the common powers and duties provided
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስልጣንና ተግባር ስር for under the Definition of Powers and Duties of
the Executive Organs of the Federal Democratic
የተመለከተው
፰ሺ፱፻፸፭ እንደተጠበቀ ሆኖ በወንጀልና
Republic of Ethiopia proclamation No. 916/2015;
ፍትሐብሔር ጉዳዩች ዓለም አቀፍ ግንኙነትና
ትብብር ያደርጋል፤
15/ own and possess property, enter into contracts,
፲፫/ በዓቃቤያነ ሕግ የሚሰጡ ውሳኔዎች በሕግ መሰረት
sue or be sued in its own name;
መከናወናቸውን የሚያረጋግጥ የኢንስፔክሽን ክፍል
16/ perform other activities that help to achieve its
ያደራጃል፣ ጉድለቶችን በጥናት አስደግፎ ይለያል፤
objectives or carry out its power and duties given
በግኝቱ መሠረትም እንዲታረሙ ያደርጋል፣
by law.
አስፈላጊ ሲሆን እርምጃ ይወስዳል ወይም 7. Organization of the Federal Attorney General
እንዲወሰድ ያደርጋል፣ መልካም ተሞክሮዎችን The Federal Attorney General shall have:
ያስፋፋል፤ 1/ an Attorney General appointed by the House of
Peoples Representatives up on recommendation by
the Prime Minister and Deputy Attorney Generals
appointed by the Prime Minister;
፲፬/ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
2/ line divisions;
አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ
3/ Management Committee;
አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮/፪ሺ፰ የተመለከተውን
4/ Federal Public Prosecutors Administration
የሚኒስትሮች የወል ሥልጣንና ተግባር ሥራ ላይ
Council;
ያውላል፤
5/ public prosecutors appointed by the Attorney
፲፭/ የንብረት ባለቤትና የይዞታ ባለመብት ይሆናል፣ General upon the recommendation by the Public
ውል ይዋዋላል፣ በራሱ ስም ይከሳል፣ ይከሰሳል፤ Prosecutors Administration Council;
፲፮/ በሕግ የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባራት ወይም 6/ necessary staffs.
ዓላማውን ለማስፈፀም የሚረዱ ሌሎች ተግባራትን
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፪ ሚያዝያ ፳፬qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 62, 2nd May, 2016 8976
…….................page
ያከናውናል፡፡ 8. Powers and Duties of the Attorney General
፯. የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አቋም 1/ The Attorney General shall be the head of the
ፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ፦ Federal Attorney General and lead and administer
፩/ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት በሕዝብ ተወካዮች the Federal Attorney General professionally and in
ምክር ቤት የሚሾም አንድ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ accordance with the law.
እና በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚሾም ምክትል ጠቅላይ 2/ Without prejudice to the generality of sub-article
ዓቃቤያነ ሕግ፤ (1) of this Article, the Attorney General shall have
፪/ የሥራ ዘርፎች፤ the powers and duties to:
፫/ የማኔጅመንት ኮሚቴ፤ a) exercise the powers and duties of the Federal
፬/ የፌዴራል ዓቃቤያነ ሕግ አስተዳደር ጉባኤ፤ Attorney General stipulated under Article 6 of
this Proclamation;
፭/ በዓቃቤ ሕግ አስተዳደር ጉባዔ አቅራቢነት
b) exercise the criminal investigation and
በጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ የሚሾሙ ዓቃቤ ሕጎች፤ እና
prosecution powers and duties given to the
፮/ አስፈላጊ ሰራተኞች፤ Commissioner of the Federal Ethics and Anti-
ይኖሩታል፡፡
፰ሺ፱፻፸፮
corruption Commission under its
አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፯/፪ሺ እና በጉምሩክ the case for re-examination or revision by the
one that has given the decision;
አዋጅ ቁጥር ፰፻፶፱/፪ሺ፮ ለዋና ዳይሬክተሩ
ተሰጥተው የነበሩ የወንጀል ክስና ምርመራን f) hire, administer and dismiss supporting staff
አስተዳደር ጉባኤ የተዘጋጀውን ረቂቅ ደንብ in accordance with directive issued, for the
achievement of the objectives of the Federal
ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ያቀርባል፣ ሲፀድቅም
Attorney General;
ተግባራዊ ያደርጋል፤
መ) ዓቃቤያነ ሕግን በሚኒስትሮች ምክር ቤት h) prepare strategic plan and budget of the
በዓቃቢያነ ሕግ አስተዳደር ጉባኤ የሚወሰኑ prosecutors shall be based on: the closeness to
መመዘኛዎችን መሠረት አድርገው የሚዘረጉ the public prosecutor position and work,
performance, composition of nationality, sex
ሥርአቶች ላይ የተመሠረተ፤
and disability, contribution for the
ሐ) የዓቃቤያነ ሕግ የሥነ ምግባር ሁኔታ፤ ሕገ-
enforcement of the powers and duties of the
መንግስታዊነትን፣ ሕግ አክባሪነትን፣ ገለልተኝ
Federal Attorney General; contribution for
ነትን፣ ተጠያቂነትን ታሳቢ አድርጎ የተዘረጉ
effective and efficient service provision,
ሥርዓቶችን የተከተለ፤
knowledge and skill value addition to the
፰ሺ፱፻፹
trainee and other relevant conditions;
መ) በበታችና በበላይ ዓቃቤያነ ሕግ መካከል
ያለው የሥራ ግኑኝነት፤ ትብብርንና መተጋገዝን፣ h) public prosecutors independence shall be
based on systems that ensure adequate
የሥራው ሕጋዊነትን፣ ቅልጥፍና ማረጋገጥን፣
protection for public prosecutors against direct
እንዲሁም የዕውቀትና ክህሎት ሽግግርን ታሳቢ
and indirect harm as a result of conducting
አድርገው የተዘረጉ ሥርዓቶችን የተከተለ፤
their work;
ሠ) የዓቃቤያነ ሕግ ዕድገት፣ ከደረጃ ዝቅ ማድረግ
i) public prosecutors dismissal shall be based on
እንዲሁም የደመወዝና ጥቅማ ጥቅም አሰጣጥ፤
a system that is put in place by considering
በሥራ አፈፃፀማቸው፣ በውጤታማነታቸው እና low performance, ethical violation, medical
በሥነ-ምግባራቸው ሁኔታ ላይ የተመሠረተ፤ condition, wish and retirement.
ረ) የዓቃቤያነ ሕግ የውስጥ ዝውውር፤ ሥራን፣ የአቃቤ
ሕጉን የግል ሁኔታዎች፣ ገለልተኝነቱን፣ እንዲሁም
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፪ ሚያዝያ ፳፬qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 62, 2nd May, 2016 8981
…….................page
የግል ምርጫን ታሳቢ አድርገው በተዘረጉ 12. Federal Public Prosecutors Administration Council
1/ The Federal Public Prosecutors Administration
ሥርዓቶች ላይ የተመሰረተ፤
Council accountable to the Attorney General is
ሰ) የዓቃቤያነ ሕግ የሕግ ትምህርት እና ሥልጠና
hereby established in accordance with this
ዕድል እንዲሁም የስብሰባ ተሳታፊነት፤ ዓቃቤ ሕጉ
Proclamation; the members, working procedures
የተመደበበት እና የሚሰራው ሥራ ከጉዳዩ ጋር
and the details of which shall be determined by
ያለውን ቅርበት፣ የሥራ አፈፃፀም፣ የብሔር፣ regulation to be issued by the Council of Ministers.
የፆታን እና የአካል ጉዳተኞችን ተዋጽኦ፣
2/ The Federal Public Prosecutors Administration
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግን ሥልጣንና ተግባር
Council shall have duty to prepare and submit to
ለማስፈጸም የሚኖረው አስተዋጽዖ፣ ውጤታማና
the Attorney General draft regulation that includes
ፈጣን አገል ግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ፣ public prosecutors appointment, transfer, leave,
ለሠልጣኙ ዕውቀትን ወይም ክህሎትን የሚጨምሩ service period, position, ethics, organization,
መሆናቸው እንዲሁም ሌሎች አግባብነት ያላቸው structure, salary, benefits and similar matters.
ሁኔታዎች ግምት በማስገባት የተዘረጉ ሥርዓቶች
ላይ የተከተለ፤
13. Public Accountability
ሸ) ዓቃቤያነ ሕግ ነፃነት፤ ሥራቸውን በማከናወናቸው 1/ The Federal Attorney General shall ensure public
ምክንያት ሊደርስባቸው ከሚችል ቀጥተኛና accountability and public participation when
ቀጥተኛ ካልሆነ ጥቃት በቂ ጥበቃ መሰጠቱን conducting its powers and duties.
በሚያረጋግጡ ሥርአቶች ላይ የተመሰረተ፤ 2/ The Federal Attorney General shall prepare a
public forum quarterly whereby the following
ቀ) የዓቃቤ ሕግ ስንብት፤ የሥራ አፈፃፀም sections of the society participate:
ዝቅተኛነትን፣ የሥነ ምግባር ጉድለትን፣ የጤና a) community organizations selected by the
ሁኔታን እና ፈቃደኝነትን እንዲሁም ጡረታን Attorney General;
እና የመሳሰሉ ጉዳዩችን ያካተተ ረቂቅ ደንብ Attorney General, ethical defects, strategic and
annual plans and reports on performance of plan.
አዘጋጅቶ ለጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ የማቅረብ
ኃላፊነት ይኖርበታል፡፡
፲፫. ሕዝባዊ ተጠያቂነት 4/ The Federal Attorney General shall conduct
investigation based on the opinion and inputs,
፩/ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሥልጣንና
takes corrective actions or rectify and informs the
ተግባሩን በሚያከናውንበት ወቅት ሕዝባዊ
public forum about the status.
ተጠያቂነት እና የሕዝብ ተሳትፎን ማረጋገጥ
አለበት፡፡
14. Budget
፪/ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሚከተሉትን The Federal Attorney General shall be administered
የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚሳተፉበት የሕዝብ by budget allocated by the Government.
መድረክ በየሩብ ዓመቱ ያመቻቻል፦
15. Books of Accounts
ሀ) በጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ የተመረጡ ሕዝባዊ 1/ The Federal Attorney General shall keep complete
አደረጃጀቶች፤ and accurate books of account.
ለ) በጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ የተመረጡ የንግድ 2/ The books of accounts and financial documents of
ማኅበራትና የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና the Federal Attorney General shall be audited
ማህበራት፤ annually by the Federal Auditor General or by an
የሥራ አፈፃፀም ላይ የሚታዩ ችግሮች እና prosecutors provided for in the provisions of this
Proclamation or other law, the Federal Attorney
ክፍተቶች፣ የሥነ-ምግባር ጉድለቶች፣ ስትራቴ
General and public prosecutors shall not be held
ጂካዊና ዓመታዊ ዕቅዶች እንዲሁም የዕቅድ
legally accountable for damages caused as a result
አፈፃፀም ሪፖርቶች ላይ ውይይት ይደረጋል፡፡
of performing their power and duty in accordance
፬/ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከሕዝባዊ መድረኩ
with law.
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፪ ሚያዝያ ፳፬qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 62, 2nd May, 2016 8983
…….................page
በሚሰጡ አስተያየቶች እና ግብአቶች መሠረት 17. Accountability and Responsibility
ማጣራት ያደርጋል፣ የእርምት ወይም የማስተካከያ 1/ The Attorney General shall be the head of public
ኦዲተር ወይም በዋና ኦዲተር በሚሰየም ኦዲተር levels. A superior received complaint shall
ሥልጣንና ተግባር ውስጥ የሚወድቅ ማንኛውም 1/ The Council of Ministers may issue regulations
necessary to enforce this Proclamation.
መታረምና መስተካከል አለበት የሚለውን ጉዳይ
2/ The Federal Attorney General may issue directives
ወይም ተፈጽሟል የሚለውን የሥነ-ምግባርና የሕግ
necessary for the enforcement of this Proclamation
ጥሰት በማናቸውም መንገድ ለፌዴራል ጠቅላይ
and regulations issued pursuant to sub-article (1) of
ዓቃቤ ሕግ ጥቆማ ወይም አስተያየት ለማቅረብ
this Proclamation.
ይችላል፡፡
3/ The Federal Attorney General shall published and
፪/ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ጥቆማ፣ distributed directives issued by it with any mass
አስተያየትና ቅሬታዎችን የሚቀበልበት፣ media that has wider circulation.
የሚያጣራበትና የመፍትሄ እርምጃ የሚወስድበት
እና ለሕብረተሰቡ የሚገለጽበትን የአሠራር
ሥርዓት ይዘረጋል፡፡
gA Ød‰L
፰ሺ፱፻፹፬ ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፪ ሚያዝያ ፳፬qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 62, 2nd May, 2016 8985
…….................page
ክፍል አራት 22. Transfer of Rights and Duties
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች 1/ The powers and duties given to the Ministry of
፳. የጠቅላይ ዓቃቤያነ ሕግ የጋራ ምክር ቤት Justice under the Definition of Powers and Duties
፩/ የጠቅላይ ዓቃቤያነ ሕግ የጋራ ምክር ቤት (ከዚህ of the Executive Organs of the Federal Democratic
በኋላ “የጋራ ምክር ቤት” እየተባለ የሚጠራ) Republic of Ethiopia Proclamation No. 916/2015
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ እና የክልል ዓቃቤ and other laws are hereby transferred to the Federal
Attorney General pursuant to this Proclamation.
ሕግ ተቋማት የበላይ አመራሮች በትብብርና
በቅንጅት የሚሰሩበት በዚህ አዋጅ መሠረት 2/ The prosecution power given to the Federal Ethics
መመሪያዎች ሰፊ ስርጭት ባላቸው ማናቸውም given to the Ethiopian Revenues and Customs
Authority under its establishment Proclamation
መገናኛ ዘዴዎች እንዲታተሙ እና እንዲሰራጩ
No. 587/2008 and other laws are hereby transferred
ይደረጋል፡፡
to the Federal Police Commission.
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፪ ሚያዝያ ፳፬qq qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No. 62, 2nd May, 2016 8986
…….................page
፰ሺ፱፻፹፭ 6/ The prosecution power given to the Trade
፳፪. መብትና ግዴታን ስለማስተላለፍ Competition and Consumers Protection Authority
፩/ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
under the Proclamation No. 813/2013 and other
አስፈፃሚ አካላት ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን laws are hereby transferred to the Federal Attorney
በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮/፪ሺ፰ እና በሌሎች General.
ሕጎች ለፍትሕ ሚኒስቴር ተሰጥተው የነበሩ
7/ The crime investigation power given to the Trade
ሥልጣንና ተግባራት በዚህ አዋጅ መሠረት
Competition and Consumers Protection Authority
ለፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ተላልፈዋል፡፡ under Proclamation No. 813/2013 and other laws
፪/ በፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን are hereby transferred to the Federal Police
ማቋቋሚያ አዋጅ ፬፻፴፫/፲፱፻፺፯ (በአዋጅ ቁጥር Commission.
፰፻፹፫/፪ሺ፯ እንደተሻሻለ) እና የተሻሻለው የፀረ- 8/ The powers, rights and duties given to the Special
ሙስና ልዩ የሥነ-ሥርዓትና የማስረጃ አዋጅ Public Prosecution under the Special Public
፬፻፴፬/፲፱፻፺፯ (በአዋጅ ቁጥር ፰፻፹፪/፪ሺ፯ Prosecution Office Establishment Proclamation
እንደተሻሻለ) እንዲሁም በሌሎች ሕጎች No. 22/1992 are hereby transferred to the Federal
ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፯/፪ሺ እንዲሁም respect and execute final and legal decision of the
፮/ በንግድ ውድድር እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ decision of the Federal Attorney General and
public prosecutors; or violates the duty to
ቁጥር ፰፻፲፫/፪ሺ፮ እንዲሁም በሌሎች ሕጎች
cooperate shall be punished with simple
ለንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን
imprisonment not exceeding one year or fine not
ተሰጥቶ የነበረው የዓቃቤ ሕግነት ሥልጣን
exceeding Birr 3000.
ለፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ተላልፏል፡፡
3/ Any member of the police who resists and fails to
፯/ በንግድ ውድድር እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ
execute the final and legal decision of the public
ቁጥር ፰፻፲፫/፪ሺ፮ እንዲሁም በሌሎች ሕጎች
prosecutor shall be punished in accordance with
ለንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን relevant law.
ተሰጥቶ የነበረው የወንጀል ምርመራ የማድረግ 25. Transitory Provisions
ሥልጣን ለፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ተላልፏል፤ 1/ The regulations issued by the Council of Ministers,
፰/ በልዩ ዓቃቤ ሕግ ማቋቋሚያ አዋጅ ፳፪/፲፱፻፹፭ directives or manuals issued by the Ministry of
ለልዩ ዓቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤት ተሰጥቶ የነበረው Justice, Ethiopian Revenues and Customs
ሥልጣን፣ መብትና ግዴታዎች ለፌዴራል ጠቅላይ Authority, Federal Ethics and Anti-corruption
በሕግ የተሰጣቸውን ሥልጣንና ተግባር ለመወጣት be applicable until replaced by other regulations,
directives or manuals.
ትብብር የተጠየቀ ማንኛውም ሰው ከአቅም በላይ
2/ The Public prosecutors working for the Federal
ያልሆነ እና አደጋ የማያስከትልበት ከሆነ
Ethics and Anti-corruption Commission, the
የመተባበር ግዴታ አለበት፡፡
Ethiopian Revenues and Customs Authority,
፪/ ይህ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት በሥራ ላይ የነበሩ
Ministry of Justice and the Trade Competition and
የዓቃቤ ሕግ ተቋማት አመራር እና ሠራተኞች
Consumers Protection Authority who are
በዚህ አዋጅ መሠረት የሚደረገውን ሽግግር
transferred to the Federal Attorney General upon
የመተባበርና የመደገፍ ግዴታ አለባቸው፡፡ satisfying the criteria shall be considered as public
፰ሺ፱፻፹፯
employees of the Federal Attorney General
pursuant to this Proclamation.
፪/ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ እና ዓቃቤያነ ሕግ
የሚሰጡትን ውሳኔ የማያከብርና የማያስፈጽም
እንዲሁም የመተባበር ግዴታውን የማይወጣ 4/ The criminal and civil cases falling under the
ማንኛውም ሰው ከአንድ ዓመት በማይበልጥ ቀላል jurisdiction of the federal public prosecutors but
pending in the hands of different federal
እስራት ወይም ከብር ፫ሺ በማይበልጥ መቀጮ
government offices or regional public prosecutions
ይቀጣል፡፡
shall continue to be heard in a manner they were
፫/ ማንኛውም የፖሊስ አባል የዓቃቤ ሕግን የመጨረሻ
started until the Federal Attorney General takes
እና ሕጋዊ ውሳኔ በመቃወም ያልታዘዘ እንደሆነ
them over within six months.
አግባብ ባለው ሕግ ይጠየቃል፡፡
ወደ ፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሚዛወሩ 2/ No laws, in so far that they are inconsistent with
ዓቃቤያነ ሕግ በዚህ አዋጅ መሠረት በዓቃቤ this Proclamation, shall be applicable with respect
ሕግነት እንደተሾሙ ተቆጥረው ሥራቸውን to matters covered under this Proclamation.
ይቀጥላሉ፡፡
በፌዴራል
፰ሺ፱፻፹፰ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ውሳኔ ወደ
ፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሚዛወሩ
የመንግስት ሥራተኞች በዚህ አዋጅ መሠረት Done at Addis Ababa, this 2nd day of May, 2016.
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሠራተኞች ሆነው
ሥራቸውን ይቀጥላሉ፡፡ MULATU TESHOME (DR.)
፬/ በፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሥልጣን
PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC
ሥር የሚወድቁ ሆነው ነገር ግን በተለያዩ
REPUBLIC OF ETHIOPIA
የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ወይም
በክልል ዓቃቤ ተይዘው በመታየት ላይ የሚገኙ
የወንጀልና የፍትሐ ብሔር ጉዳዩች የፌዴራል
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በስድስት ወር ውስጥ
እስኪረከባቸው ድረስ በተጀመሩበት አኳኋን
መታየት ይቀጥላሉ፤ እንዲሁም የዓቃቤያነ ሕግ
አስተዳደር በነበረበት ሁኔታ ይቀጥላል፡፡
፭/ በዲስፕሊን ኮሚቴዎች ወይም በሌሎች
የዓቃቤ ሕግ አስተዳደር ጉባኤዎች በመታየት ላይ
ያሉ የዓቃቤ ሕግ ጉዳዮች በዚህ አዋጅ መሠረት
ለተቋቋመው የዓቃቤያነ ሕግ አስተዳደር ጉባኤ
ተላልፈዋል፡፡
፰ሺ፱፻፹፱