1054-2017 A Proclamation To Ratify The Air Service Agreement Between The Government of The Federal Democratic Republic of Et

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፪ 24th Year No.2


አዲስ አበባ ሕዳር ፲፭ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA 24th November, 2017
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ

ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፶፬/፪ሺ፲ ዓ.ም Proclamation No. 1054/2017
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The Air Service Agreement between the
መንግስት እና በፊሊፒንስ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል Government of the Federal Democratic Republic
የተደረገውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ማፅደቂያ
of Ethiopia and the Government of the Republic
አዋጅ…………………………………..…ገጽ ፱ሺ፱፻፶፬
of the Philippines Ratification Proclamation
……………………………………..………….. -
-Page 9954

አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፶፬/፪ሺ፲ PROCLAMATION NO.1054/2017


A PROCLAMATION TO RATIFY THE AIR
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
SERVICE AGREEMENT BETWEEN THE
መንግሰት እና በፊሊፒንስ ሪፐብሊክ መንግሥት GOVERNMENT OF THE FEDERAL
DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA AND
መካከል የተደረገውን የአየር አገልግሎት ስምምነት THE GOVERNMENT OF THE REPUBLIC OF THE
ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ PHILIPPINES

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ WHEREAS, the Air Service Agreement


ሪፐብሊክ መንግስት እና በፊሊፒንስ ሪፐብሊክ between the Governments of the Federal
መንግስት መካከል የአየር አገልግሎት ስምምነት Democratic Republic of Ethiopia and the
መስከረም ፳፰ ቀን ፪ሺ፯ ዓ.ም. በማኒላ የተፈረመ Government of the Republic of the Philippines was
በመሆኑ፤ signed in Manila on the 08th day of , October
2014;
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ WHEREAS, the House of peoples’
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት Representatives of the Federal Democratic Republic
ጥቅምት ፳፫ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ of Ethiopia has ratified the said Agreement at its
ያፀደቀው በመሆኑ፤ session held on the 2nd day of November, 2017;

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ NOW,THEREFORE, in accordance


ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) with article 55 (1) and (12) of the Constitution of
መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡ the Federal Democratic Republic of Ethiopia, it is
hereby proclaimed as follows:

፩. አጭር ርዕስ 1. Short Title


ይህ አዋጅ “በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ This Proclamation may be cited as “the Air
Service Agreement between the Government of
ሪፐብሊክ መንግስት እና በፊሊፒንስ ሪፐብሊክ
the Federal Democratic Republic of Ethiopia and
መንግስት መካከል የተደረገ የአየር አገልግሎት
the Government of the Republic of the Philippines

ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፪ ሕዳር ፲፭ qN ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 2, 24th November, 2017 ….page 9955

ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ


፱ሺ፱፻፶፭ ቁጥር ፩ሺ፶፬/፪ሺ፲” Ratification Proclamation No.1054/2017”
ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
2. Ratification of the Agreement
፪. ስምምነቱ ስለመፅደቁ
The Air Service Agreement signed in Manila on
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
the 08th day of October 2014 between the
መንግስትና በፊሊፒንስ ሪፐብሊክ መንግስት Government of the Federal Democratic Republic
መካከል መስከረም ፳፰ ቀን ፪ሺ፯ ዓ.ም. በማኒላ of Ethiopia and the Government of the Republic
የተፈረመው የአየር አገልግሎት ስምምነት በዚህ of the Philippines is hereby ratified.
አዋጅ ፀድቋል፡፡
3. Implementing organ
፫. አስፈፃሚ አካል
The Ethiopian Civil Aviation Authority is
ይህ ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ hereby empowered to undertake all acts
ሥልጣን ለኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን necessary for the implementation of the
በዚህ አዋጅ ተሰጥቷል፡፡ Agreement.
4. Effective Date
፬. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ
This Proclamation shall come into force upon
ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን publication in the Federal Negarit Gazettee.
ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡
Done at Addis Ababa, on this 24th day of
አዲስ አበባ ሕዳር ፲፭ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም.
November, 2017.

MULATU TESHOME (Dr.)


ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር)
PRESIDENT OF THE FEDERAL
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ
DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

You might also like