Pledge Form - Contribution For The Dine For Ethiopia Program

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

www.ethiotelecom.et P.O.

Box 1047 Addis Ababa Ethiopia


tel.: +251 (0) 115 505 678
fax: +251 (0) 115 515 777

ከወርሃዊ ደመወዝ በመቁረጥ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ላይ የራስ አሻራ ለማኖር የስምምነት መግለጫ

ሰነድ (Pledge Form)

ይህ ቅፅ በአማርኛ ቋንቋ በአንድ ኮፒ ብቻ ነው መሞላት ያለበት

1. የመስሪያ ቤቱ/የተቋሙ ስም ኢትዮ ቴሌኮም ፣

2. የሠራተኛው ሙሉ ስም ከነአያት

3. ኦራክል መለያ ቁጥር ፣

4. የስራ ክፍል (ዲቪዥን/ ዲፓርትመንት/ ሴክሽን) ፣

5. ገበታ ለሀገር ፕሮጄክት ላይ የበኩሌን አሻራ ለማኖር የአንድ ወር የተጣራ ደመወዜን (Net) ለማዋጣት

ተስማምቻለሁ፣

6. ይህንን ገንዘብ ከፍለው የሚጨርሱት በ 24 ወራት ነው፡፡

እኔ ከዚህ በላይ ስሜ የተጠቀሰው የመስሪያ ቤቱ ሠራተኛ የሆንኩ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ግንባታ ከላይ

እንደተገለጸው የአንድ ወር ደመወዜን (Net) በ 24 ወራት ከደመወዜ ላይ ተቆርጦ ለዚሁ ተብሎ በተከፈተው ልዩ

የባንክ ሂሳብ ውስጥ ገቢ እንዲደረግ ተስማምቼ የፈረምኩ መሆኔን አረጋግጣለሁ፡፡

ፊርማ

ቀን

You might also like