4 IV C

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

I. አጠቃላይ መግለጫ
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ
የመስሪያ ቤቱ ስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት

ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የከተማ አረንጓዴና አካባቢ ጥበቃ መሠረተ የአረንጓዴና አካባቢ ጥበቃ መሰረተ ልማት
ልማት ስታንዳርድ ዝግጅት መሀንዲስ IV ስታንዳዳይዜሽን ዴስክ

የቅርብ ኃላፊ የሥራ መደብ /ተጠሪነት የሥራው ደረጃ የሥራው ኮድ

የአረንጓዴና አካባቢ ጥበቃ መሰረተ


ልማት ስታንዳዳይዜሽን ዴስክ ኃላፊ

መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ

II. የሥራ መደቡ ዋና ዓላማ፣ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት

2.1. የሥራ መደቡ ዓላማ፡-

በከተሞች ለሚገነቡ የአረንጓዴና አካባቢ ጥበቃ መሰረተ ልማቶች የዲዛይን፣ ግንባታ፣ የግብዓት አጠቃቀም ስታንዳርድ በማዘጋጀት፣
የመሰረተ ልማት ግንባታ ስታንዳርድ ትግበራ ሥርዓት በመዘርጋት፣ የአረንጓዴና የአካባቢ ጥበቃ መሰረተ ልማቶች የአካባቢና
ማህበራዊ ደህንነት ባረጋገጠ መልኩ እንዲገነቡ ድጋፍና ክትትል በማድረግ፣ በከተሞች የሚገነቡ አረንጓዴና አካባቢ ጥበቃ መሰረተ
ልማቶች ስታንዳርዱን ጠብቀው እንዲገነቡ በመከታተልና በመደገፍ የመሠረተ ልማት አቅርቦቱ በሥርዓት እንዲመራ ማድረግ
ነው፡፡

2.2. ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት

ውጤት 1፡ ለአረንጓዴና አካባቢ ጥበቃ የግንባታ መሰረተ ልማቶች ዲዛይን ያዘጋጃል፣ አግባብነታቸውን ያረጋግጣል
 ለዲዛይን ቅድመ ዝግጅት የተዘጋጁ ሰነዶችን ይገመግማል፣ ያረጋግጣል፣ በቅርብ ኃላፊው ያጸድቃል፣
 አረንጓዴና አካባቢ ጥበቃ የግንባታ መሰረተ ልማቶች የመሰረተ ልማቶች (ለዘመናዊ ቄራ፣ ለእሳት አደጋ መከላከያ ጣቢያ፣ ለዘላቂ
ማረፍያ፣ ለፍሳሽ ማስወገጃና ማከሚያ፣ ፓርኮች ውስጥ ለሚሰሩ ግንባታዎች፣ ለተፋሰሶች ልማት የሚሰሩ ግንባዎች ወዘተ)
ስታንዳድ ዲዛይን ያዘጋጃል፣ አግባብነቱን ያረጋግጣል
 በጥናትና ዲዛይን ሥራዎች ላይ አስተያየት ይስጣል፣ ይከታተላል፣ በወቅቱ እንዲቀርቡና የተዘጋጁ ዲዛይኖችንና የሥራ ዝርዝሮችን
ትክክለኝነት በመመርመር ማረጋገጫ ይሰጣል፣ ርክክብ እዲፈጽሙ ድጋፍና ክትትል ያደርጋል፣
 የግንባታ ዲዛይኖች ላይ የተነሱ አስተያየቶችን ይተናትናል፣ እንደአስፈላጊነቱ በዲዛይን ዝግጅት ያካትታል፣ 1
 በዲዛይን አማካሪዎችና በውስጥ ባለሙያዎች በተዘጋጁ የጨረታ ሰነዶች የምዘና መስፈርቶች መሟላታቸውን ያረጋግጣል፣
በወቅቱ ጨረታ እዲያወጡ ያስደርጋል፣

You might also like