Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 17

Berhanu Tadesse Taye

መግቢያ

ቴ/ሙ/ት/ሥልጠና የተቋቋመበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ይቻል ዘንድ


በውስጡ ካሉት ሰራተኞች አንዷ በመሆኔ ለጽ/ቤቱ የማይተካካ ሚና አለኝ
የግሌን አስተዋፅኦ በግልና በተደራጀ መንገድ ማበርከት እንዳለብኝ በእምነት ይዞ መንቀሳቀስ ያሻል፡፡ እኔም

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 8


በጉ/ክ/ከተማ የቴ/ሙ/ት/ሥ/ጽ/ቤት የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ እንደመሆኔ ለተቋሙ ብሎም
ለክ/ከተማው የበኩሌን ድርሻ ላበረክት ይገባል፡፡

ይህን መሰረት በማድርግ የራሴን አስተዋፅኦ ለመወጣት ብሎም ያሉብኝን ጥንካሬና ክፍተቶች በመለየት
ለመፍታት የሚያስችለኝን ራስን የማብቃት ዕቅድ እንደ ሚከተለው አዘጋጅቻለሁ፡፡

I. የዕቅዱ ነባራዊ መነሻ


2.1. ጥንካሬዎቼ
1. የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትንና ተግባርን /በአመለካከት፣ በሰዓት፣ በጽኑ በሚፈለገው መልኩ
መታገል
2. ስራን በእቅድ ለመምራትና በተገቢው መንገድ ለተግባራዊነቱ በቁርጠኝነት ለመተግበር ያለኝ
ተነሳሽነት፡፡
3. ከለውጥ ሥራዎች ጋር ቶሎ ራስን አላምዶና አዋህዶ ለመሄድ የሚደረግ ጥረት፡፡
4. በተነሳሽነት ሥራን ያለጉትጎታ መስራትና ሥራን በቀልጣፋና በጥራት ሠርቶ ማስረከብ፡፡
5. ከተመደብኩበት ሥራ ውጪ የሌሎችን ሥራ ደርቦ መስራት፡፡

2.2. ክፍተቶቼ
1. በኮፒዩተር አጠቃቀም እቅድን መለካት በሚያስችልመልኩ ለመስራት እንዲያስችል በ (auto machine)

አጠቃቀምን የክህሎት ክፍተት መኖር

II. ዓላማ

1.1.1. በኮፒዩተር አጠቃቀም እቅድን መለካት በሚያስችልመልኩ


ለመስራት እንዲያስችል በ (auto machine) አጠቃቀምን
የክህሎት ክፍተት
1.1.2. በተሠጠኝ የሥራ ድርሻ ውጤታማ መሆን፡፡
1.1.3. ካለኝ ክህሎትና ብቃት የበለጠ ለመጨመር፡፡

III. ዋና ዋና ግቦች እና ዝርዝር ተግባራት


ግብ 1፡- የሪፎርም ሥራዎችን በመሥራት ውጤታማ ለውጥ ማምጣት

ተግባር 1፡- እስከ መጋቡት 30 ጥራቱን የጠበቀ ኦፕሬሽናል ስኮር ካርድ ራስና የማብቃት እቅድ
ማቀድ

ተግባር 2፡-ስለ እቅድ አስተቃቀድ እውቀት ሊያሳድጉ የሚችል መፅኃፍ ማንበብና ማሳደግ

ተግባር 3፡- በተቋሜ ውስጥ ካሉ ባለሙያዎች ጋር በመሆን የአስተቃቀዴን ብቃት ማሳደግ

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 9


ተግባር 4፡ የጽ/ቤት የለውጥ ሥራዎችን ካስኬዲንግና አውቶሜሽን ካለኝ ልምድ በይበልጥ
እንዲኖረኝ ማድረግ፣

ተግባር 5፡ በተቋሜ ውስጥ የተሻለ የኮምፒውተር እውቀት ያላቸው የስራ ጓደኞቼን በመጠየቅ
እንዲያሳዩኝ ማድረግ፣

ተግባር 6፡ በቴክኖሎጂ የተሻለ እውቀት እንዲኖረኝ ማድረግ፣

ግብ 3. በፀረ-ኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉ ላይ የጎላ ሚና ያለው መሆን፣

ተግባር 1፡- የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን መለየትና መታገል፣

ተግባር 2፡ የለየሁትን የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጮችን በአመለካከትና በተግባር ወደ ውስጤ


እንዲሰርፅ ማድረግ፣

ተግባር 3፡ እኔ ውስጥ ያለ የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን መቅረፍ፣

ግብ 1፡-በመጨረሻ ዓመት መጨረሻ ብቃት ያላት በ 1 ለ 5 ቡድን ውስጥ ግንባር ቀደም መሆን

ተግባር 1፡ ባወጣሁት እቅድ መሰረት ሥራን በአግባቡ መሥራት፣

ተግባር 2፡ በሳምንት ውስጥ የሠራሁትን ሥራ ለ 1 ለ 5 ቡድን ማቅረብ፣

ተግባር 3፡ በግል ጥረት ልመድ ካላቻው የተሻለ ልምድ መውሰድ፣

ተግባር 4፡- ቴክኖሎጂ የሚያመጣቸውን አዳዲስ አሰራር ለመጠቀም መቻል፣

IV. የአፈፃፀም አቅጣጫና ስልት


 ያወጣሁትን እቅድ ከ 1 ለ 5 ቡድን ጋር በመሆን ውይይት ማድረግና ማፅደቅ
 ራስን ለማብቃት እና የ 1 ለ 5 ቡድኑ አቅም እንዲኖረው እንዲያድግ ለቡድኑ የሚረዱ
መፅሃፎችን ማንበብ፣ የሚሰጡ ስልጠናዎች ላይ በንቃት መሳተፍ ፣
 ከ 1 ለ 5 ቡድን አባላት ጋር በየሳምንቱ ጊዜው ሳይቆራረጥ ሥራን መገምገምና የተሻለ የ 1 ለ 5
ቡድን እንዲሆን ማድረግ፣

V. ማጠቃለያ
ይህ ዕቅድ ሲታቀድ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች የተለዩ በመሆኑ ጠንካራውን ይበልጥ አጠናክሮ
መቀጠልና ደክመቶች ደግሞ ማሻሻል የሚያስችል ስልትንም ያጠቃልላል፡፡ በመሆኑም ዕቅዱን

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 10


ከማቀድ ባለፈ ወደ ተግባር መግባትና ራስን ማሻሻልና ማብቃት ብሎም መገነባባት ሲቻል ለተቋሙ
ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑን መገንዘብ ተገቢ ይሆናል፡፡

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 11


በጀት ዓመት ራስን የማብቃት የግል ዕቅድ ድርጊት መርሃ -ግብር

የዕቅዱ ያዘጋጀው ስም፡- ብርሃኑ ታደሰ ታዮ

የሥራ ኃላፊነት፡- ስር የተቋማት ጥራት ኦዲት ባለሙያ

ራስን ዓላማዬን ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ዓላማዎቼን ለማሳካት


አሁን ያለኝ የማብቃት/የማል ለማሳካት ዓይነት ድጋፍ/ሃብት የተቀመጠ ቀነ- ገደብ
ክህሎት/ብቃትና ማት ዓላማዎች ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ማከናወን ያስፈልገኛል?
የተቀመጡት
የአመለካከት ክፍተት ምንድንናቸው? ቅድሚያ አለብኝ?
ዒላማዎች
የክህሎት ክፍተት
በሶስተኛው ወቅቱን የጠበቀና ተግባር 1፡- እስከ መጋቡት 30 ጥራቱን የጠበቀ ከጥር/2007 መጋቢት
ኦፕሬሽናል ስኮር ካርድ ራስና የማብቃት እቅድ
ሩብ ዓመት ችግር ፈቺ እቅድ
ማቀድ
2007
በተያዘለት የጊዜ ገደብ ውቅቱን የጠበቀ መጨረሻ ማውጣቴን ተግባር 2፡-ስለ እቅድ አስተቃቀድ እውቀት
(በወቅቱ) እቅድን የዕቀድ አዘገጃጀት ብቃት ያለው በተገቢው
ሊያሳድጉ የሚችል መፅኃፍ ማንበብና ማሳደግ
ተግባር 3፡- በተቋሜ ውስጥ ካሉ ባለሙያዎች
የማዘጋጀት ክህሎት ክህሎት ማሳደግ ዕቅድ መገምገም ጋር በመሆን የአስተቃቀዴን ብቃት ማሳደግ
አገገጃጀት
ማሳደግ
በኮፒዩተር አጠቃቀም
እቅድን መለካት ከቴክኖሎጂ ጋር የተሻለ ሥራ የሰሩ ወቅቱን የጠበቀ Auto machine በመጠቀም ስራዎችን በ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በዓመቱ መጀመሪያ
በሚያስችልመልኩ
ራስን ማብቃት በመስራት ቀልጣ እቅድ ማዘጋጀት ና አግባቡ በመመዝገብ የተቋማት ጥራት በመጡ ጊዜ ከጥር/ መጋቢት 2007
ለመስራት እንዲያስችል በ
ፋና ውጤታማ ከቴክኖሎጂ ጋር እንደአስፈላጊነቱ
(auto machine) ኦዲት እቅድን ለማሳካት በሚያስችልመልኩ
መሆን ራስን ማላመድ
አጠቃቀምን የክህሎት በቴክኖሎጂ የተሻለ እውቀት
ክፍተት
እንዲኖረኝ ማድረግ፣ ማንበብና
በየቀኑ ራስን ማብቃት

8
ራስን ዓላማዬን ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ዓላማዎቼን ለማሳካት
አሁን ያለኝ የማብቃት/የማል ለማሳካት ዓይነት ድጋፍ/ሃብት የተቀመጠ ቀነ- ገደብ
ክህሎት/ብቃትና ማት ዓላማዎች የተቀመጡት ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ማከናወን ያስፈልገኛል?
የአመለካከት ክፍተት ምንድንናቸው? ቅድሚያ አለብኝ?
ዒላማዎች
የኪራይ ሰብሳቢነት የተሻለ ሥራ በዓመቱ ከለውጥ ሥራዎች በተነሳሽነት ሥራን ያለጉትጎታ አዳዲስ የለውጥ በየጊዜው ከጥር/

አመለካከትንና ጋር ቶሎ ራስን መስራትና ሥራን በቀልጣፋና በጥራት ሥራዎች/ቴክኖሎጂዎች መጋቢት 2007


በመስራት መጨረሻ
አላምዶና አዋህዶ ሠርቶ ማስረከብ፡፡ በሚመጡበት ሰዓት
ተግባርን ራሴን ሥራውን ያልተሰሩስራዎችን መገምገም
መሔድ ከጊዜው ጋር ለመሔድ
ያልተሰሩበትን ምክንያት መለየየት
በአመለካከት፣ የክህሎት ክፍተት መለየት ስልጠና ማግኘት
ውጤታማ በብቃት
በሰዓት፣ በጽኑ
ማድረግ መወጣት
በሚፈለገው መልኩ
አለመታገል

የአመለካከት ክፍተት

የኪ/ሰብሳቢነት ከኪ/ሰብሳቢነት በፀረኪ/ሰብሳቢነት የኪ/ሰብሳቢነት የኪ/ሰብሳቢነት ምንጭና ተግባራት መለየትና


- በተከታታይ
አመለካከት ተግባር አመለካከትና ተግባር ትግል አርአያ ምንጭ መለየት መረዳት የመጣው ውጤት መመዝገብ
በፅኑ አለመታገል መፅዳት መሆን

ዕቅዱን ያዘጋጀው ስም፡- ብርሃኑ ታደሰ ታዮ ፊርማ፡- ቀን፡ ጥቅምት /2007 ዓ .ም ና ጥር /2007 ዓ .ም እስከ መጋቢት 2007
ዕቅዱን ያፀደቀው ስም፡- ፊርማ፡- ቀን፡

የዕቅዱ ያዘጋጀው ስም፡- ብርሃኑ ታደሰ

የሥራ ኃላፊነት፡- ስር የተቋማት ጥራት ኦዲት ባለሙያ

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 9


አሁን ያለኝ ራስን ዓላማዬን ዓላማዎቼን ለማሳካት ምን ተግባራት ማከናወን ዓላማዎቼን ለማሳካት ዓላማዎቼን
ክህሎት/ብቃትና የማብቃት/የማል ለማሳካት ቅድሚያ አለብኝ? ምን ዓይነት ድጋፍ/ሃብት ለማሳካት
የአመለካከት ክፍተት ማት ዓላማዎች የተቀመጡት ያስፈልገኛል? የተቀመጠ ቀነ-
ምንድንናቸው? ገደብ
ዒላማዎች
የክህሎት ክፍተት

ቢኤሲና ቢፒአር ብቃት ያለው በዓመቱ የ BPR እና BSC ሥራዎች አቀናጅቶ ለመስራት በስልጠና መድረክ
አቀናጅቶ በጥራትና
እና ሙሉ መሪ መጨረሻ የሚያስችል ስልጠና ፣ ፅሁፎች ተሞክሮ መሣተፍ እንድንችል 2ኛ ሩብ ዓመት
በተገቢው አለመስራት
የ BPR እና BSC በመቅሰም የ 5 ቀን አበል መጨረሻ
እጥረት ሁኖ መገኘት ሥራውን ፅንሰ ሃሳብ በአግባቡ
መገንዘብ
በብቃት
መምራት
በቀላሉ ሊሠሩ
የሚችሉ የኮምፑዩተር የ 1 ወር ስልጠና
የኮምፒተር ሥራዎች ክህሎት ሁሉ ጊዜ በዓመቱ መጨረሻ
አጠቃቀምእና የአጻጻፍ የኮምፒውተር በመስራት ከስራው ባህሪ አቅሜን የሚያሣድጉ ሥልጠናዎች መከፈል
ክህሎት ክፍተት ክህሎቱን ማሻሻል ውጤታማ የሚሄዱ መሆኑን ማንቡበና በየቀኑ ልምምድ ማድረግ
ማድረግ መገንዘብ

የአመለካከት ክፍተት
በተከታታይ
የኪ/ሰብሳቢነት ከኪ/ሰብሳቢነት በፀረኪ/ሰብሳቢነት የኪ/ሰብሳቢነት የኪ/ሰብሳቢነት ምንጭና ተግባራት መለየትና
አመለካከት ተግባር አመለካከትና ተግባር ትግል አርአያ መሆን ምንጭ መለየት መረዳት የመጣው ውጤት መመዝገብ
በፅኑ አለመታገል መፅዳት

ዕቅዱን ያዘጋጀው ስም፡- ብርሃኑ ታደሰ ታዪ ፊርማ፡- ቀን፡ ጥር /2007 ዓ .ም እስከ መጋቢት 2007
ዕቅዱን ያፀደቀው ስም፡- ፊርማ፡- ቀን፡
Berhanu Tadesse Taye

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 10


ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ ብርሃኑ ታደሰ

ለእያንዳንዱ ዋና ዋና የአፈፃፀም ደረጃ


ውጤት ተኮር ተግባር
ግቡን ለማስፈፀም ከመቶ የተሰጠ
የሚከናወኑ ዋና ዋና ክበደት በ% 1 2 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ
ተግባራት አጠቃላይ ዒላማ / መካከለኛ
ዝቅተኛ
መለኪያ 2007/ ውጤት
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ክንውን

ተግባር 1፡-
16
መጠን
አገልግሎቶች
ጊዜ በየቀኑ
ስታንዳርዱን ጠብቀው
መሰጠታቸውን ማረጋገጥ ጥራት 100

መጠን
16
ተግባር 2፡-
ጊዜ በየቀኑ

በተሰጡ አገልግሎት ጥራት


100
ደንበኞች መርካታቸውን
መጠን
16
ግብ 1፡- ተግባር 3፡- ጊዜ በየቀኑ

ቀልጣፋና ውጤታማ ጥራት 100


20
አገልግሎት በመስጠት ተግባር 1፡- መጠን 300

ጊዜ በየቀኑ

ጥራት 100

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 11


ተግባር 2፡- መጠን
300
ግብ 2፡- የኮሚኒኬሽንና ጊዜ በየቀኑ
የተግባቦት መሳሪያዎች
የህዝብ ተሳትፎን ማሳደግ
ለህዝብ ንቅናቄ ጥራት 100
መዋላቸዉን ማረጋገጥ
170 ጠቅላላ ድምር

የሠራተኛው ፊርማ

ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ ብርሃኑ ታደሰ

ለእያንዳንዱ ዋና ዋና የአፈፃፀም ደረጃ


ውጤት ተኮር ተግባር
ግቡን ለማስፈፀም ከመቶ የተሰጠ
የሚከናወኑ ዋና ዋና ክበደት በ% 1 2 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ
ተግባራት አጠቃላይ ዒላማ / መካከለኛ
ዝቅተኛ
መለኪያ 2007/ ውጤት
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ክንውን

ተግባር 3፡- መጠን 6

የተዘጋጁና ስራ ላይ የዋሉ ጊዜ በየቀኑ


ግብ 2፡- የኮሚኒኬሽንና የህዝብ ንቅናቄ ማቀጣጠያ
የህዝብ ተሳትፎን ማሳደግ ሰነዶች መዘጋጀታቸውን ጥራት 100
ማረጋገጥ
ግብ 4 የስልጠናጥራትን ተግባር 1 የውጭ ጥራት 100 መጠን 2
ማረጋገጥ ኦዲት ኦዲት
ጊዜ

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 12


የተደረገላቸው ተቁማትን ጥራት 100
ማረጋገጥ
መጠን 2
ተግባር 1፡- ጊዜ በየጊዜው

ጥራት 100
የተለዩ የኪራይ ሰብሳቢነት
ምንጮችን ማረጋገጥ
ግብ 5፡- የጸረ ኪራይ መጠን 100
ተግባር 2፡-
ሰብሳቢነት አመለካከት ጊዜ 13
ተግባር ትግልን ማጎልበት
የአመለካከት ለውጥ ለማምጣት ጥራት 16
ግንዛቤ መፈጠሩን ማረጋገጥ
ተግባር 1፡- መጠን
36
ግብ 6፡- ጊዜ 4

ጥራት 100
የ 1 ለ 5 አደረጃጀት ወደ
ተጨባጭ ተግባር መግባታቸውን
ጠቅላላ ድምር

የሠራተኛው ፊርማ

ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ

የአፈፃፀም ደረጃ

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 13


ለእያንዳንዱ ዋና ዋና
ውጤት ተኮር ተግባር 2
1 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ
ከመቶ የተሰጠ መካከለኛ
ዝቅተኛ
ክበደት በ% ውጤት
ግቡን ለማስፈፀም አጠቃላይ ዒላማ /
የሚከናወኑ ዋና ዋና መለኪያ 2007 /
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ተግባራት ክንውን

36

ተግባር 2፡- መጠን

ጊዜ 4
የለውጥ ቡድኖችን
መፈጠራቸውን ማረጋገጥ ጥራት 100

መጠን 4
ተግባር 3፡-
ጊዜ በሳምንት

ጥራት 100
ግንባር ቀደሞች መፈጠራቸውን
ማረጋገጥ
መጠን 16
ተግባር 1፡-
ጊዜ 1

ጥራት 100
ተግባር 2፡- መጠን 16

ግብ 8፡- ጊዜ 2
የንብረት አያያዝና አጠቃቀም
ደንብና መመሪያውን የተከተለ ጥራት 100
የሃብት አጠቃቀምን ማሳደግ መሆኑን ማረጋገጥ

ጠቅላላ ድምር

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 14


የሠራተኛው ፊርማ

ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ

ለእያንዳንዱ ዋና ዋና የአፈፃፀም ደረጃ


ውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠ
ክበደት በ% 1 2 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ
ግቡን ለማስፈፀም አጠቃላይ ዒላማ /
የሚከናወኑ ዋና ዋና መለኪያ 2007 / ዝቅተኛ መካከለኛ
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ክንውን ውጤት
ተግባራት

6
ተግባር 1፡- 45 መጠን

ጊዜ 1
ግብ 9፡-
የተፈረመ የመግባቢያ ሰነድ
ጥራት 100
ከትኩረት ዘርፍ መሪ መስሪያ መኖሩን ማረጋገጥ

ቤቶች የባለ ድርሻ አካላት መጠን 6


ቅንጅት ተግባር 2፡-
ጊዜ 1

በተዘጋጀ የጋራ ዕቅድ መ/ቤቶች ጥራት 100


ወደ ስራ መግባታቸውን
መጠን
16
ተግባር 1፡- ጊዜ 2

ጥራት
ተቋማት ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች
100
በእቅዳቸው አካተው እየተገበሩ
ግብ 10፡- መጠን 16

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 15


የባለዘርፍ ብዙ ጉዳዮች ተግባር 2፡- ጊዜ በየወሩ
አሰራር ማሳደግ
ጥራት
100
ጠቅላላ ድምር

የሠራተኛው ፊርማ

ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ

ለእያንዳንዱ ዋና ዋና የአፈፃፀም ደረጃ


ውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠ
ክበደት በ% 1 2 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ
ግቡን ለማስፈፀም አጠቃላይ ዒላማ / መካከለኛ
ዝቅተኛ
የሚከናወኑ ዋና ዋና መለኪያ 2007 / ውጤት
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ተግባራት ክንውን

መጠን
16
ተግባር 1፡- ጊዜ 12
ክትትልና ድጋፍን እየተደረገ ጥራት 100
መሆኑን ማረጋገጥ
መጠን 13
ጊዜ 12
ተግባር 2፡- ጥራት 100
መጠን 16

ተግባር 3፡- ጊዜ 3

ግብ 12፡- ጥራት 100


15

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 16


ክትትልና ድጋፍ ግምገማ በተካሔደው ግምገማ መሰረት
ምዘና አሰራርን ማሻሻል እና ምዘና መደረጉን ማረጋገጥ መጠን 16
ምርጥ ተሞክሮዎችን
ማስፋፋት ጊዜ 1
ተግባር 4፡-
ጥራት
ሞዴል ለሆኑ ተቋማት እውቅና 10 100
መሰጡትን ማረጋገጥ
ጠቅላላ ድምር

የሠራተኛው ፊርማ

ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ

ለእያንዳንዱ ዋና ዋና የአፈፃፀም ደረጃ


ውጤት ተኮር ተግባር
ግለሰብ የወረዱ ግቦች አጠቃላይ ዒላማ / 1 2 3 ከፍተኛ ውጤት
ከመቶ የተሰጠ
መለኪያ 2007 / ዝቅተኛ መካከለኛ 4 በ.ከፍተኛ
ክበደት በ%
ቡን ለማስፈፀም ክንውን
የሚከናወኑ ዋና ዋና
ተግባራት

16
መጠን
10
ጊዜ 4
ተግባር 5፡- ጥራት 100

መጠን 16
ተግባር 6፡- ጊዜ 4
9
ምርጥ ተሞክሮዎች ጥራት 100
መስፋታቸውን ማረጋገጥ

መጠን 16

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 17


ጊዜ 4
ግብ 12፡-
ተግባር 7፡- ጥራት 100
ክትትልና ድጋፍ ግምገማ
ምዘና አሰራርን ማሻሻል እና የተስፋፉ ምርጥ ተሞክሮዎች 6
ምርጥ ተሞክሮዎችን ውጤት ጠቅላላማምጣታቸውን
ድምር

የሠራተኛው ፊርማ

ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ

ለእያንዳንዱ ዋና ዋና የአፈፃፀም ደረጃ


ውጤት ተኮር ተግባር
ከመቶ የተሰጠ
ክበደት በ% 1 2 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ
ግቡን ለማስፈፀም አጠቃላይ ዒላማ / መካከለኛ
ዝቅተኛ
የሚከናወኑ ዋና ዋና መለኪያ 2007 / ውጤት
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ተግባራት ክንውን

15
መጠን

ተግባር 1፡- በየቀኑ

ጊዜ
የመረጃ አይነቶችን
ጥራት 100
መለየታቸውን ማረጋገጥ
መጠን 16
ጊዜ በየጊዜው
ተግባር 2፡-

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 18


ግብ 13፡- መረጃዎች ተደራጅተው ወደ ጥራት
መረጃ ቋት መግባታቸውን
ማረጋገጥ 100
የመረጃ አያያዝና አጠቃቀም
ስርዓትን ማሻሻል መጠን
16
ተግባር 1፡- ጊዜ
በየጊዜው
ተቋማት የእውቅና ፈቃድ
ግብ 14፡- ጥራት
ማግኘታቸውን ማረጋገጥ
100
የእውቅና ፈቃድ እድሳት መጠን 16
አገልግሎት ማሳደግ
ጊዜ በየጊዜው
ተግባር 2፡-
ጥራት 100
ተቋማት የእውቅና ፈቃድ
ማደሳቸውን ማረጋገጥ
ጠቅላላ ድምር

የሠራተኛው ፊርማ

ለባለሙያዎች ተለይተው ለተሰጡ ውጤት ተኮር ተግባራት አፈፃፀም ለመመዘን የተዘጋጀ ሞዴል / ከ 80%/ብርሃኑ ታደሰ

ግቡን ለማስፈፀም ለእያንዳንዱ ዋና ዋና አጠቃላይ ዒላማ / የአፈፃፀም ደረጃ


የሚከናወኑ ዋና ዋና ውጤት ተኮር ተግባር መለኪያ 2007 /
ለግለሰብ የወረዱ ግቦች ተግባራት ከመቶ የተሰጠ ክንውን 2 3 ከፍተኛ 4 በ.ከፍተኛ ውጤት
1 መካከለኛ
ክበደት በ%
ዝቅተኛ

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 19


2
መጠን
ተግባር 1፡- በዓመት

አዳዲስ ተቋማት ጊዜ
መገንባታቸውን 1000
ማረጋገጥ ጥራት
3
ግብ 16፡-

የተቋማት አቅምን ማሳደግ ጊዜ 3 ዓመት


100
ተግባር 2፡- ጥራት

3
ተግባር 1፡- መጠን
ግብ 17፡-
በቴክኖሎጂ አጠቃቀም
ላይ ስልጠና መሰጠቱን ጊዜ
የኢንፎርሜሽን ካፒታል 3
ማረጋገጥ
ማሳደግ
ጥራት 100

ጠቅላላ ድምር

የሠራተኛው ፊርማ

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ ታዪ 2007 (2015) Page 20

You might also like