Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 9

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦

www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማዯራጃ መምሪያ
ማኅበረ ቅደሳን

የመጽሐፍ ቅደስ ትምህርት


መግቢያ
የመምህሩ ስም: ዱ/ን ኃይሇ አርአያ
ቀን: መስከረም 11/2015 ዓ.ም
የመጽሐፍ ቅደስ ትምህርት መግቢያ
1. መግቢያ

2. የመጽሐፍ ቅደስ ትርጉምና ባሕርያት

3. የመጽሐፍ ቅደስ ባህሌ

4. መጽሐፍ ቅደስና ትርጉም

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
የመጽሐፍ ቅደስ ትምህርት መግቢያ
1. መግቢያ

 ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ሇሰው ሌጆች ራሱን በሌዩ ሌዩ መንገድ ገሌጿሌ።


 ራሱን የገሇጸውም ሰዎች እንዱያውቁት፣ እንዱያመሌኩት፣ እንዱያገሇግለትና ያዘጋጀሊቸውን
ርስት እንዱወርሱ ቅደስ ፈቃደ ስሇሆነ ነው።

 እግዚአብሔር ራሱን ከገሇጠባቸው መንገዶች መካከሌም አንደ የቅደሳት መጻሕፍት ምስክርነት


ነው።

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
የመጽሐፍ ቅደስ ትምህርት መግቢያ
 ቅደሳት መጻሕፍትም ስንሌ በተሇይ አሥራው መጻሕፍት እያሌን
የምንጠራቸውን 81 (ሰማኒያ አንደን) መጻሕፍት ነው።

 በብለይ ኪዲንም ሆነ በሐዱስ ኪዲን መጻሕፍት የተጻፉት ታሪኮች፣ ትንቢቶች፣


ምሳላዎች፣ መዝሙሮች፣ ትምህርቶች፣ . . . ወዘተ በአንድም በላሊም፣
በቀጥታም በተዘዋዋሪም የሚገሌጹት እግዚአብሔርን ነው።

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
የመጽሐፍ ቅደስ ትምህርት መግቢያ
 ቅደሳት መጻሕፍት የእግዚአብሔር እስትንፋስ ናቸው።

 “ይህን በመጀመሪያ ዕወቁ፤ በመጽሐፍ ያሇውን ትንቢት ሁለ ማንም ሇገዛ ራሱ


ሉተረጉም አሌተፈቀዯም። ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አሌመጣምና፤ ዲሩ ግን
ቅደሳን ሰዎች ከእግዚአብሔር ተሌከው በመንፈስ ቅደስ ተቃኝተው ተናገሩ።”
(2ኛ ጴጥ. 1፥20- ፍጻሜው።) እንዱሌ።

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
የመጽሐፍ ቅደስ ትምህርት መግቢያ
 ቅደሳት መጻሕፍት
 ሰውን ማዕከሌ አድርገው የተጻፉ፥
 ኃይሇ ቃሊቸው ፍጹም እውነት የሆኑ፥
 ሉሇወጡና ሉሻሻለ የማይችለ፥
 ሉጨመርባቸውና ሉቀነስሊቸው የማይገባ መሆናቸውን ዏውቆ
የሰው ሌጅ ሁለ ሉያነባቸውና ሉጠቀምባቸው ይገባሌ።

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
መግቢያ...
 ቅደሳት መጻሕፍት ሁለም በእግዚአብሔር መንፈስ መሪነትና በቅደሳን አበው ጸሐፊነት ተጽፈው
የተሰነደ ናቸው።

 በዚህ ሰነድም የመጽሐፍ ቅደስ ጥናት መግቢያን የምንማር ሲሆን በውስጡም፥


 የመጽሐፍ ቅደስን ትርጉምና ባሕርያት፣
 የመጽሐፍ ቅደስ ባህሌን
 የመጽሐፍ ቅደስና ትርጉም
የሚባለትን ዋና ዋና (ዏበይት) አርዕስት ሇመዲሰስ እንሞክራሇን።

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org
የመጽሐፍ ቅደስ ትምህርት መግቢያ
የመግቢያውን ክፍሌ በዚህ ፈጸምን!
በቀጣዩ የትምህርት ክፍሌ “የመጽሐፍ ቅደስ ትርጉምና ባሕርያት”
በተመሇከተ እንማማራሇን...
ይቆየን!

ማኅበረ ቅደሳን ዋና መካነድር፦ የርቀት ትምህርት ድረገጽ፦


www.eotcmk.org elearning.eotcmk.org

You might also like