Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 3

መጣሌን

ትይንተ አንዴ
ሇምጻም፡- (ተከናንቦ እየገባ) የእስራኤሌ ቅደስ አወከኝ ያ ሇምጻሙ ሰዉ ነኝ ኑሮዬ ከከተማ ዉጪ ጫካ የሆነ ዘመዴ አዝማዴ የላሇኝ
አወክኝ አዎ ያ ሇምጻም እኔ ነኝ ሇቤተሰቤ መርገም ምክኒያት የሆንኩ ሇእራሴ የማረባ ከንቱ ፍጥረት ሰዎች ሉነኩኝ
የሚጠየፉኝ ከሰዉ ተርታ ወጥቼ በብቸኝነት ከ እንስሳት ጋር ሰሮጥ ስንከራተት የምኖር ያ ሇምጻሙ ሰዉ ነኝ አስታወስከኝ
አንተማ በሚገባ ታስታዉሰኛሇህ መቼ ነዉ ምታሳርፈኝ ከዚ ከንቱ ህይወት መቼ ነዉ ከሀጢቴ ነጻ ምታወጣኝ
ሇአባቶቻችን በነቢያት የተነገረዉ የተስፋ ቃሌ መፈጸሚያዉ መቼ ነዉ ወይንሰ እኔም ከእሩቁ ተሰናብቼ ሌሄዴ ነዉ መቼ
ነዉ ምትመጣዉ መቼ ነዉ መጎብኘትህ የሚሆንሌኝ ዯከመኝ ህይወቴ በሞት አጥር የተከበበች ሆነች ምሌሌሴም በጨሇማ
ፍርሀት ሆነ እስከመቼ ነዉ በእንዯዚ አይንት ህይወት መንገዳን የምመራዉ እባክህን አስበኝ እባክህን ……… በዚ መሃሌ
እንዱት ሴት እግሩ ሊይ መታ ትዯፋሇች

ጋሇሞታዋ ፡- (ከሁዋሊዋ የሚያሳደዋት ሰዎች መዴረስ አሇመዴረሳቸዉን እያየች እየሮጠች ትገባሇች) አዴነኝ አዴነኝ አስመሌጠኝ
ሉገለኝ ነዉ አዴነኝ እባክን ታዯገኝ ዴረስሌኝ እባክህን አዴነኝ( እግሩ ሊይ ተዯፍታ ሌመናዋን ትቀጥሊሇች)

ሇምጻም፡- (ግራ በመጋባት እና በዴንጋጤ እየተመሇከታት) እባክሽን ተነሺ ሽባክሽን ቀና በይ እኔ ካንቺዉ የባስኩ ሀጢያኝ ምሽግ
ይሚያስፈሌገዉ ከንቱ ፍጥረት ነኝ እኔ አዯሇም እንቺን ማስመሇጥ ሇእራሴም የማሌበቃ ከንቱ ፍጡር ነኝ እባክሽን ከእኔ
እራቂ እኔ ሊዴንሽም ሆነ ሇሸሽግሽም አሌችሌም እኔ ከንቱ እና ምናምንቴ ሇምንም የማሌበቃ ሰዉ ነኝ

ጋሇሞታዋ ፡- እሺ ወዳት ሌጠጋ በየት ሊምሌጥ ከእኔ የተሻለ የምሊቸዉ ሰዎች የፈሇጉትን የሌባቸዉን ካዯረጉ ቡዋሊ ሀጥያተኛ ናት
ዝሙት ስትሰራ ያዝናት እንገዲት ይሊለ ከምህረት ይሌቅ እጃቸዉ በዱንጋይ ሇመዉገር ትቀዴማሇች ነብሴ እጃቸዉ ያሇች
ይመስሌ ዘወትር በፍርሀት እኖራሇዉ ሇሉት መተዉ ያዙኝ በሚሌ ቅዠት ከመኘታዬ እንቅሌፍ ከራቀኝ ቆይቶዋሌ የቀን
ዉለዬ በእሩጫ የተሞሊ ነዉ ይህ ኑሩዬ ዯግሞ የዘዉትር ስራዬ ከሆነ ሰነበብቱዋ እና ማነዉ ሚያዴነኝ ከዚ ማንስ ነዉ
ሚያስመሌጠኘ ማንስ ነዉ ከሞት የሚያስጥሇኝ ዯከመኝ አሁን አቃተኝ ዯከምኩ

ሇምጻም፡- ምናሌማት መሲሁ ሉያሳርፈን ይችሊሌ፡፡

ጋሇሞታዋ ፡- የትኛዉ መሲ ሚያሳደኘ የሚጠብቁት መሲ እሱ ነዉ ሚያዴነን ይበሌጡኑ ቢፈርዴብን እንጂ መዲን ከእሱ
አሌጠብቅም በጭረሽ

ሇምጻም፡- የተነገረዉ የተስፋ ቃሌ የታመነ ነዉ የሚመጣዉ መሲ የሀጢያተኞች ወዲጅ ሉባሌ ሇዯሀአዯጎች መጠጊያ መሸሸጊ ሉሆን
የሚችሌ ነዉ እርሱ ብቻ ነዉ ተስፋችን ከእርሱ ዉጪ ሉታዯገን የሚችሌ ላሊ ማንም የሇም እሱን በትግስት እንጠብቁ

ጋሇሞታዋ ፡- እከመቼ እንጠብቀዉ ከየት በየት አዴርጎ ይመጣሌ ብሇን እንጠብቀዉ ተስፋችን ጉም የመዝገን ያህሌ ነዉ ሉታዯገን
የሚችሌ መኖሩን እንጃ

ሇምጻም፡- ተስፋማ አሇን የተናገረዉ እሱ ይመጣሌ ፡፡ ምናሌባትም ዯግሞ በእስራኤሌ የመሱሁን መምጣት የሚጠባበቅ ካህን አሇ
እሱ ሉረዲን ይችሌ ይሆናሌ ወዯሱ ብንሄዴ ይበጀና

ጋሇሞታዋ ፡- እንዳት ተዯርጎ ወዯዛ አጥር እንገባሇን ሞታችን ዯግሶ እየጠበቀን ወዯከተማ እንግባ ይሄ መሌካም ሀሳብ አይመስሇኝም
በዚሀ እርግጠኛ አዯሇዉም

ሇምጻም፡- በዚህ ብንቆይም መሞታችን አይቀርም ሇሞት ዯግሞ ሞክረን ብንሞት መሌካም ነዉ ተዯብቀን ወዯከተማ እንገባሇን
ከተረፍን መሲሁን በዛ እንጠብቃሇን ከተያዝን ሞተን እንገሊገሊሇን ብንሄዴ ማሌካም ይሆናሌ፡፡

ጋሇሞታዋ ፡- እዉነት ነዉ እዚም ሆነ እዛ ሞት አንዴ ነዉ ሞክረን እንሞት


ትይንት ሁሇት

ስምኦን፡- (መዴረኩ ሊይ እየተንጎራዯዯ) አቤቱ ሇአህዛብ ሁለ ያዘጋጀህዉን የመዲን ተስፋ አይኔ ሳታይ አታሌፍም እና አመሰግንሀሇዉ
ማዲንህን ሌታሳየኝ ስሇወዯዴከ አመሰግናሇዉ አቤቱ የነበሴ አምሊክ አመሰግናሇሁ

ሇምጻሙ እና ጋሇሞታዋ ፡-( ስምሆን ንግግሩን ሳይጨርስ ሮጠዉ መተዉ እግሩ ሊይ ይዯፋለ፡፡)

ስምኦን፡- እባካችሁ ተነሱ እባካችሁ ሌጆቼ አንዴ እስራኤሊዊ ቢያገኛችሁ ሉገሊችሁ እንዯሚችሌ እረሳችሁት እኔም ከእናተ ጋር
በመታየቴ ሚዯርስብኝን ነገር እንዳት ዘነጋችሁ ሇምን መጣችሁ፡፡

ሇምጻሙ ፡- አዎ ህጉን እናዉቃሇን አሌዘነጋነዉም ማንም ቢያገኘን መግዯሌ እንዯሚችሌ በዯንብ ጠንቅቀን እናዉቃሇን ነገር ግን አባ
ከከተማ ዉጪ ባሇዉ አሇም ሆነ እዚሁ ከተማ ሞት ሞት ነዉ ተቀይሮ አያዉቅም እናም አባ እዚ አንተ ዘንዴ መሲሁን
እየጠበቅን መሞትን መረጥን

ጋሇሞታ፡- አዉ አባ ሞት እንዯሆነ ሞት ነገር ግን ምናሌባት መሲሁን የማየት ተስፋ ይኖረን ይሆናሌ ካሇንበት ከሀጢያት ቀንበርም
ያሳርፈናሌ ብሇን በአባቶቻችን የተነገረንን የተስፋ ቃሌ ከሞት ይሌቅ በሌጦብን እርሶጋ ሌንጠብቅ ገብተናሌ፡፡

አህዛብ፡- የሰዉ ያሇ

ስምኦን ፡- ማነዉ

አህዛብ፡- ከእሩቅ ሀገር የመጣዉ ምጻተኛ ነኝ የመሲሁ መምጣት በዚ እንዯሆነ ስሇሰማዉ ከአህዛብ ምዴር ተጉዤ መጣዉ እናም
በከተማዉ ያለ ሰዎች ወዯ እርሶ ጠቆሙኝ እና መጣዉ፡፡

ስምኦን፡- ና ግባ (እጃቸዉን ዘርግተዉ ተቀብሇዉት ያስገቡታሌ)፡፡

እዯገባም ወስጥ ካለት ሰዎች ጋር ሰሊምታ ይሇዋወጣ

ከዘፍጥረት አንስቶ ስሇ ኢየሱስ የተነገሩ ትንቢቶችን እያነሱ ይነጋገራለ፡፡

በሀሌ ቁጣን የተሞል አይሁድች ይመጣለ፡፡

አይሁዴ ፡-(በንዳት ሆነዉ) ይህ እንዳት ያሇ ንቀት ነዉ ይ ምን አይነት ዴፍረት ነዉ እንዳት ሀጢያት የሰሩ በከተማችን ይቀጣሇዉ
በምንስ አግባብ ነዉ ከእኛ ጋር ተቀሊቅሇዉ ሚኖሩት

ወደስጥ ዘዉ ብሇዉ ይገባለ፡፡

ዉስጥ ያለት ሰዎች ሸሽተዉ ይዯበቃለ፡፡

ስምኦን ፡- እባካችሁ ተረጋጉ ስሇምን ነብሳችሁ ዯም ሇማፍሰስ ቸኮሇች ስሇምንስ በቁጣ ተሞሊችሁ እባካችሁ ተረጋጉ ፡፡

አይሁዴ፡- ስሇምን እንረጋጋሇን የተቀዯሰችሁን ከተማ ሉያረክሱብን የገቡ ሀጢያተኝ እና አህዛብ ይዞ ተረጋጉ ማሇት ምን ማሇት ነዉ

አይሁዴ 2፡- አዉ እርሶም ቢሆኑ የማንጻት ስረአት ሉፈጽሙ ይገባሌ ህጉም ይህን ያስገዴዲሌ፡፡

ስምኦን፡- አዉቃሇዉ ህጉ ሉፈቅዴሌኝ እንዯማይችሌ አዉቃሇሁ ሌሸሽጋቹ እንዯማይገባኝ ነገር ግን ህግ ሁለ በፍቅር ይገዛሌ እና
ሇተራበ ማብሊት ሇተራቆተ ማሌበስ በጫካ ሇሇኖረ መጠሇያን መስጠት ምኑ ጋር ነዉ ስህተቱ አምሊከስ ከእኛ ምን ይሻሌ
ከዚህ በቀር፡፡
አይሁዴ፡- በምንም ታምር ሌታሳምነን እና ሌቀበሌህ አሌችሌም ግን እርሶን አክብረን ብንተዋቸዉ እና ስሇምን ከተማችን እንዯገቡ
እንጠይቃቸዉ

ጋሇሞታ፡- እኔን አወቃችሁኝ ዝሙት ሰራች ብሊችዉ ሌትገለኝ ያሳዯዲችሁኝ በዯንብ ታስታዉሱኛሇችሁ አዉ ያቺ ሴት ቤቴን
የበተኛችሁብኝ ነኝ፡፡ አዉቃሇዉ ከተማ መግባት እንዯሚያስገዴሇኝ ነገር ግን ሚያስጠጋኝ አጣዉ የሞት ፍርሀት የየሇት
ተሇት ምግቤ ሆነኝ በዚ መሀሌ አንዴ ተስፋ ሰማዉ

አይሁዴ፡ምን

ጋሇሞታ ፡- ሇተጨነቁት የሚራራ ሇተገፉት መዯገፊያ የሚሆን ሉሸሽገን የሚችሌ ሰዉ ሉወሇዴ እንዯሆነ

አይሁዴ፡- ማነዉ እሱ

ሇምጻም፡- እሱማ መሲሁ ነዉ፡፡

አይሁዴ ፡ መሲሁ

አህዛቡ ፡- አዉ መሲሁ በአቶቻቹ የተስፋ ቃሌ ዉስጥ በዯማቁ የተጻፍ ሇአሇም ሁለ መዴሀኒት የሚሆን መሲ አህዛብ ሁለ
ሚጠሇሌበት መዲን ከአይሁዴ ዘንዴ ከዲዊት ነገዴ የእሩት ዘር የሆነ ብርቱ መሲ

አይሁዴ፡- እንዯ እዉነቱ ከሆነ ስሇመሲሁ ,በተናገርከዉ ነገር ሌክ ብሇሀሌ መሲሁ ግን የሚመጣዉ ባንዱት ገጠር ከተማ ዯሀ ቤተሰብ
ሳይሆን ከተበረ ከተማ እና ቤተሰብ የሚመጣ ነዉ ስሇዚ አትሳቱ በከንቱ አትዴከሙ

ስምኦን፡- መሲዉን ሳሌይ እንዲሌሞት ያስረዲኝ የአምሊኬ መንፈስ በእኔ ሊይ ነዉ መሲሁ ሇሁለ የሚሆን መዲን እግዚአብሔር
ሇዓሇሙ ሁለ ያዘጋጀዉ የብርሀን ተስፋ ነዉ ብንጠብቁ ሇሁለ የሚበቃ ነዉ፡፡

አይሁዴ ፡- ይህማ ከንቱ ተረት ነዉ

እረኞች፡- የምስራች የምስራች ሇአሇም ሁለ የሚሆን ማዲን በዲዊት ከተማ በቤቴሉሄም ተወሇዯ የምስራች

ስሞኦን፡- በምን አወቃችሁ

እረኞች ፡- ሇሉት በእረኝነት ሳሇን መሌዓክ ተገሌጦሌን ተናገረን

እረኛ 2፡- አዉ መሌዓኩ ተገሌጦሌን በዲዊት ከተማ ንጉስ እና የሰሊም ሀሇቃ እንዯተወሇዯሌን ተናገረን ይንም ዯስታ ሇሰዎች ሇማካፈሌ
ወዯከተማ ተመሌስን

አይድቸቹ በመገሇም ይመሇከታለ ላልች በዯስታ በእሌሌታ ይተቃቀፋለ፡፡

በዯስታ በመተቃቀፍ ሊይ ሳለ ማርያም እና ዮሴፍ ህጻኑ ኢየሱስነ ታቅፈዉት ይገባለ ሇስምኦን ይሰጡታሇ

ስምኦን፡- ጌታ ሆይ አሁን እንዯ ቃሌህ ባርያህን በሰሊም ታሰናብተዋሇ ዓይኖቼ በሰዎች ሁለ ፊት ያዘጋጀኽሁን ማዲን አይተዋሌና
ይህም ሇአህዝብ ሁለን የሚገሌጥ ብርሃን ሇሕዝብም ሇእስራኤሌ ክብር ነዉ፡፡

ወዯ ሁዋሊ እየተመሇከተ በዯስታ ሇአይሁድች

ይህሁ ስንጠበቀዉ የነበረዉ መሲ ብል ያሳያቸዋሌ ሁለመ በዯስታ ይተቃቀፋለ

መጣሌን መዝሙር ይዘመራሌ

ተፈጸመ

You might also like