Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ቀን፡08/02/2016

ማስታዎቂያ
ለ EDR ዋና መ/ቤት፣ለቡ ስቴሽን እና እንዶዴ ሰራተኞች ነገ ጥቅምት O9 ቀን 2016 ዓ.ም ለሁሉም ሠራተኞች
የስነጥበብና ሳይንስ ሙዚየምን እንድንጐበኝ የትራንስርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ስለተ ጋበዝን ስራ ላይ ተረኛ
ያልሆኑ ሠራተኞች እንዲጎበኙ ስለ ተፈቀደ እና ትራንስርት ከ እንዶዴና ከለቡ ስለተዘጋጀ መጎብኘት የሚፈልጉ
ሠራተኞ ች እንዲጎበኙ ጠዋት 3፡00 ሰዓት ላይ ሠርቪስ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የስራ ሐላፊዎች
ስራ እንዳይበደል የበኩላችሁን እንድትወጡ እንድታስተባብሩ እናሳስባለን።

ከሰላምታ ጋር

You might also like