Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

CROSS LAND Construction Company

የውስጥመልዕክትመፃፃፊያ
Internal Memorandum

To/ለ : ለሁምቦ ጠበላ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት/


ፕሮጅክት ስራ አስኪያጅ
From/ከ : Planning and Controling Department
Date/ቀን : 03/05/2016 ዓ.ም
Sub/ጉዳዩ፡ : እለታዊ የፕሮጅክት ሪፖርትን ይመለከታል

የፕሮጀክታችሁን እለታዊ አጠቃላይ የስራ ሪፖርት ከዛሬ ቀን 03/05/2016 ዓ.ም ጀምሮ በየቀኑ ከጠዋቱ 4:00
ሰአት በፊት እንድትልኩልን እየጠየቅን፣ በተጨማሪም በፕሮጀክቱ ሪፖርት ላይ በማሽኖች ሰአት አያያዝ፣ ነዳጅ
አጠቃቀምና ለተያዘላቸው ሰአትና ነዳጅ በተመደቡበት ስራ (Planned Activities) ላይ ያስገኙት ውጤት
፣ማሽኖቹ ላይ በታቀደው የስራ እቅድ መሰረት መሆኑን ሪፖርታችሁ ከመላካቸው በፊት በፕሮጀክት ስራ
አስኪያጅ በኩል እንዲታዩ እየጠየቅን፣ ሁል ጊዜ ታቅደው ላልተሰሩ ስራዎች በሪፖርታችሁ ላይ ምላሽ
(Justification) መቅረብ ይኖርበታል። ስለዚህ ከስራ አፈጻጸም ጋር ተያይዘው ለሚፈጠሩ የሪፖርት ክፍተቶች
ማስተካከያ እንዲደረግና ሪፖርቶች በሰአቱ አንዲላኩልን እናሳስባለን።

 ግልባጭ፦ኦፕሬሽን መምሪያ

You might also like