Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 7

የሀረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት

ሀረር ነጋሪ ጋዜጣ


HARAR NEGARI GAZETA
OF THE HARARI PEOPLE REGIONAL STATE

28ኛ ዓመት ቁጥር 5


ሀረር ሀምላ 27 ቀን 2014 ዓ.ም
28th Year No. 5 HARAR, August 3/ 2022
ያንደ ዋጋ ብር 30:00 በሀረሪ ህዝብ ክሌሊዊ መንግስት ምክር ቤት የፓ.ሣ.ቁ. 952
Unit Price Birr 30 :00 ጠባቂነት የወጣ P.O.Box 952

ማውጫ
የሀረሪ ህዝብ ክሌሊዊ መንግስት የሀረር ከተማ መዋቅራዊ ፕሊንን ሇማጽዯቅ የወጣ አዋጅ —————— ገጽ 1481

የሀረሪ ህዝብ ክሌሊዊ መንግስት የሀረር ከተማ መዋቅራዊ ሇታሪካዊና ባህሊዊ ቅርሶች እንክብካቤና ጥገና በማዴረግ ከቱሪዝም
ፕሊን ማጽዯቂያ አዋጅ ቁጥር 160/2014 የሚገኘውን ገቢ ሇማሳዯግ እና ሇክሌለ ያሇውን የኢኮኖሚ ዴርሻ
የሚያሌቅ፤ ስሇቅርስ ጥናትና አጠባበቅ አዋጅ፣ ከተባበሩት
የሀረር ከተማ መዋቅራዊ ፕሊን የአገሌግልት ጊዜው በማሇቁና
መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህሌ ዴርጅት የምዝገባ ሰነዴ
የከተማዋንና የክሌለን አሁናዊ ሁኔታም በዝርዝር ጥናት ሊይ
ሕግጋቶች እንዱሁም ከጁገሌ ማኔጅመንት ፕሊን ጋር የተናበበ እና
በመመርኮዝ ሇቀጣይ 10(አስር) አመታት የሚያገሇግሌ አዱስ የከተማ
ተዯጋግፎ የሚተገበር የመዋቅራዊ ፕሊን በማስፈሇጉ፤
መዋቅራዊ ፕሊን ማዘጋጀት አስፈሊጉ መሆኑን በመገንዘብ፤

የሀረር ከተማን የዕዴገት ምጣኔና ዯረጃን ሇማሳዯግ፤ የሀረር ከተማንና


የሀረር ከተማ ዕዴገትና ሌማት ወቅታዊና ቀጣይ የሀገሪቱን የሌማት
የገጠር ወረዲዎችን ችግር በዘሊቂነት የሚፈታ፤ ሁለንም በእኩሌ
ዕቅዴ አቅጣጫዎችን በመከተሌ የሚገሇጽበትና የሚመራበትን
የሌማት ተጠቃሚ የሚያዯርግ፤ የኢኮኖሚ፣ የማኀበራዊ፣ የፖሇቲካ፣
መዋቅራዊ ፕሊን የፌዴራሌ መንግስት በወጣው የከተማ ፕሊን አዋጅ
የመሬት አጠቃቀም፤ የመሰረተ ሌማት፣ ትራንስፖርት፣ የአካባቢና
ስሇ ፕሊን ዝግጅት ከተዯነገጉት መርሆዎች ጋር በተጣጣመ መሌኩ
ተያያዥነት ያሊቸው ችግሮችን በተቀናጀ መሌኩ የሚፈታ እንዱሆን
በአዱስ የሕግ ማዕቀፍ እንዱፀዴቅ ማዴረግ በማስፈሇጉ፤
በማስፈሇጉ፤

ቅርስ የአንዴ ሕዝብ የዘመናት የኑሮ እንቅስቃሴ፣ የሥራ እና የፈጠራ


በተሻሻሇው የሀረሪ ሕዝብ ክሌሌ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 52 ንኡስ
ክንውን መዘክር ስሇሆነ ሇሳይንስ እዴገትና ሇሰው ሌጅ ሁሇንተናዊ
አንቀጽ (1) ፊዯሌ ተራ (ሀ) እንዱሁም በፌዴራሌ የከተማ ፕሊን
እውቀት መሊቅ ያሇው ዴርሻ የጎሊ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የሀረር ከተማ
አዋጅ ቁጥር 574/2000 አንቀጽ 16 ንኡስ አንቀጽ (1) ሊይ
ሌዩ ሌዩ የባህሌና የታሪክ ቅርሶችን በዓሇም ቅርስነት ያስመዘገበች፤
በተዯነገገው መሠረት የሚከተሇው ታውጇሌ።
ገጽ 1482 ሀረር ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር 5 ሀምላ 27 ቀን 2014 ዓ/ም

ክፍሌ አንዴ 9.‹‹የገጠር ወረዲ የዕዴገት ማዕከሌ›› ማሇት በወረዲ አስተዲዯር ሥር


ጠቅሊሊ ዴንጋጌዎች የሚገኝ ሇህዝብ እሇታዊ አስተዲዯራዊ፣ ቴክኒካዊ፣ ማኀበራዊና
1.አጭር ርዕስ ኢኮኖሚያዊ ዴጋፍና አገሌግልት የሚሰጥ ማዕከሌ ነው፡፡

ይህ አዋጅ ‹‹የሀረር ከተማ መዋቅራዊ ፕሊን ማጽዯቂያ አዋጅ ቁጥር 10.‹‹መዋቅራዊ ፕሊን›› ማሇት በማኀበራዊ፣ በምጣኔ ሃብታዊ እና
160/ 2014›› ተብል ሉጠራ ይችሊሌ። በአካባቢያዊ ዘርፎች የተመጣጠነ የከተማ ሌማት ሇማስገኘት
2. ትርጓሜ በሚያስችሌ መሌኩ የከተማውን ፊዚካሊዊ እዴገትና ሌማት
የቃለ አገባብ የተሇየ ትርጉም የሚያሰጥ ካሌሆነ በስተቀር በዚህ በተመሇከተ መሟሊት የሚገባቸው ጉዲዮችን የሚዘረዝርና ሕጋዊ
አዋጅ ውስጥ ፤ ተፈፃሚነት ያሇው ዓብይ የከተማ ፕሊን ነው፡፡
1.‹‹ክሌሌ›› ማሇት በኢ.ፌ.ዱ.ሪ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 47 ንዑስ
11.‹‹የአካባቢ ሌማት ፕሊን›› ማሇት በስሌታዊ ባህሪያቸው ምክንያት
አንቀጽ (1) ተራ ቁጥር (9) መሠረት የተቋቋመው የሀረሪ ሕዝብ
በተመረጡ አካባቢዎች ሊይ በማተኮር የከተማውን አንዴ አካባቢ
ክሌሌ ነው፡፡
ሇማሻሻሌ፣ ሇማዯስና ሇማስፋፋት በመካከሇኛ የዕቅዴ ዘመን በጊዜ
2.‹‹ምክር ቤት›› ማሇት በክሌለ ህገ መንግስት አንቀጽ 46 ንዑስ
እየተከፋፈሇና እየተቀናጁ የሚከናወኑ የሌማት ሥራዎችን የሚያሳይና
አንቀጽ (1 ) መሰረት የተቋቋመና የክሌለ መንግስት ከፍተኛ የህግ
መዋቅራዊ ፕሊኑን በተመረጡ አካባቢዎች ተግባራዊ ሇማዴረግ
አውጪ አካሌ ነው፡፡
የሚያስችሌ ሕጋዊ ተፈጻሚነት ያሇው ፕሊን ነው፡፡
3.‹‹መስተዲዴር ምክር ቤት››ማሇት በክሌለ መንግስት ከፍተኛ
የአስፈፃሚነት ሥሌጣን የተሰጠው አካሌ ነው፡፡ 12.‹‹ማጠቃሇያ ሰነዴ›› ማሇት የመዋቅራዊ ፕሊኑን የጥናት ውጤቶችና
ሌዩ ሌዩ ክፍልች እንዱሁም የፕሊኑን የመሬት አጠቃቀም አመዲዯብ
4.‹‹ቢሮ›› ማሇት በሀረሪ ሕዝብ ክሌሊዊ መንግሥት የአሰፈፃሚ
መፍቻ የያዘ የፕሊን ማጠቃሇያ መዴብሌ ነው፡፡
አካሊት አዯረጃጀት፤ ተጠሪነት፤ ሥሌጣንና ተግባራቸውን እንዯገና
ሇማሻሻሌና ሇመወሰን በወጣው አዋጅ 101/2003 (በአዋጅ ቁጥር 13.‹‹ሌማት›› ማሇት በፕሊን በመመራት በከተማው መሬት ውስጥ
104/2004 እንዯተሻሻሇው) አንቀጽ 8 ንኡስ አንቀጽ (6) መሠረት እና/ወይም/ በሊይ የሆነ ማንኛውም ግንባታ፣ የመሬት ማሻሻያ እና
የተቋቋመው የከተማ ሌማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ነው፡፡ የሰውን ሌጅ የኑሮ ዯረጃ ሇማሳዯግ የሚካሄዴ ማናቸውም ማኀበረ-
ምጣኔ ሀብታዊ ተግባር ነው፡፡
5.‹‹ኢንስቲትዩት››ማሇት በሀረሪ ሕዝብ ክሌሊዊ መንግሥት
የአሰፈፃሚ አካሊት አዯረጃጀት፤ ተጠሪነት፤ሥሌጣንና ተግባራቸውን 14.‹‹መሌሶ ማሌማት›› ማሇት አስቀዴሞ የግንባታ ሌማት
እንዯገና ሇማሻሻሌና ሇመወሰን በወጣው አዋጅ 101/2003 (በአዋጅ በተካሄዯባቸው አካባቢዎች ከተማ ነክ ችግሮችን ሇማቃሇሌ፣ የኑሮ
ቁጥር 143/2012 እንዯተሻሻሇው) አንቀጽ 9 ንኡስ አንቀጽ (6) ዯረጃን ሇማሻሻሌና የተፋጠነ የከተማ ሇውጥና የተሳሇጠ የመሬት
መሠረት የተቋቋመው የከተማ ፕሊን ኢንስቲትዩት ነው፡፡ አጠቃቀም ሇማስገኘት ታቅድ የሚፈጸም የሌማት ተግባር ነው፡፡

6.‹‹ከተማ›› ማሇት በአዋጅ ቁጥር 58/1998 መሠረት የተቋቋመው 15.‹‹ግንባታ››ማሇት የመሬትን ገፅታ በመሇወጥ ወይም በማሻሻሌ
የሀረር ከተማ ነው፡፡ ከመሬት በታችም ሆነ ከመሬት በሊይ እንዱሁም በመሬት ውስጥ
የተካሄዯ ወይም የሚካሄዴ የግንባታ ተግባር ነው፡፡
7.‹‹የወረዲ አስተዲዯር›› ማሇት በክሌለ መንግስት የወረዲ
አስተዲዯሮችን ሇማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 130/2008 16.‹‹ፕሊን ማሻሻሌ ወይም ማሻሻያ›› ማሇት መዋቅራዊ ፕሊኑ ጸንቶ
አንቀጽ 3 መሠረት የተቋቋሙት የወረዲ አስተዲዯሮች ናቸው፡፡ በሚቆይበት ዘመን በመዋቅራዊ ፕሊኑ አንዴ ክፍሌ ወይም ክፍልች
ሊይ በዚህ አዋጅ በተዯነገገው መሰረት የሚከናወን ፕሊን
8.‹‹የቀበላ አስተዲዯር›› ማሇት በክሌለ መንግስት የቀበላ
የማስተካከያ ወይም የማጣጣም ሥራ ነው፡፡
አስተዲዯሮችን ሇማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 131/2008 አንቀጽ
3 መሠረት የተቋቋሙት የቀበላ አስተዲዯሮች ናቸው፡፡
ገጽ
1483 ሀረር ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር 5 ሀምላ 27 ቀን 2014 ዓ/ም

17.‹‹የመሬት አጠቃቀም›› ማሇት በክሌለ የሐረር ከተማ፣ የገጠር ርቀት ሊይ ፤ከዚያም በስቁሌ ቀበላ ውስጥ ሇ0.79 ኪልሜትር ያህሌ
ከተማ ወረዲዎችና የገጠር ቀበላ የእዴገት ማዕከሊት ውስጥ ያለ ወዯ ምእራብ መንገደን በመከተሌና ወዯ ዯቡብ ምእራብ በመቀጠሌ
ቦታዎች ሊይ የተቀመጠሊቸው የመሬት አጠቃቀም ስሪት ነው ፡፡ በምእራብ ሃማሬሳ ዘይት ፋብሪካ አጥር ስር ያሇውን ወንዝ በመያዝ
18.‹‹ጥብቅ አካባቢ›› ማሇት በተባበሩት መንግሥታት ዴርጅት ዴሌዴዩ ሊይ ሲዯርስ 0.68 ኪ.ሜ የአዱስ አበባን መንገዴ ወዯ ሰሜን
የትምህርት፣ የሳይንስና የባህሌ ዴርጅት(UNESCO) አማካይነት ምእራብ በመከተሌ ከዚያ ወዯ ዯቡብ በመታጠፍ የገንዯ ጎቤ ት/ቤትን
በዓሇም ቅርስነት የተመዘገበውን የጁገሌ ግንብ ሇመጠበቅ ሲባሌ የምእራብ አጥር ይዞ ወዯ ዯቡብ የሃኪም ተራራን ተፋሰስ አካፋይን፣
የተከሇሇው ስፍራ ወይም ቦታነው፡፡ ሶፊ ያሇውን ዋናው ቄራን የዯቡብ ወሰን ይዞ ወዯ ሰሜን በመታጠፍ
19.‹‹ሰው›› ማሇት ማንኛውም የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ ያሇውን መንገዴ በመከተሌ ከዯከር አዯባባይ 2.5 ኪል ሜትር
የሰውነት መብት የተሰጠው አካሌ ነው፡፡ በጅግጅጋ መንገዴ ሊይ ካሇው መጋጠሚያ ወዯ ምስራቅ የጅግጅጋን
20.በዚህ አዋጅ በወንዴ ጾታ የተገሇፀው የሴትንም ጾታ መንገዴ በ0.26 ኪል ሜትር በመከተሌ ከዚያ በማቋረጥ ወዯ ሰሜን
ያካትታሌ፡፡ ምስራቅ ያሇውን ተረተር ይዞ ሙስጠፋ ሃረዌ መንገዴ ዴረስ፣ ቀጥልም
ክፍሌ ሁሇት የሀረዌ ቀበላን ዴንበር ይዞ ያሇውን የፈሊና ወንዝ በመከተሌ ይኸው

የመዋቅራዊ ፕሊን መጽዯቅ፣ ክፍልችና መሠረታዊ ወንዝ ሚያዪ ቀበላ ውስጥ ከሙስጠፋ ሃረዌ መንገዴ ሊይ
ከሚገጥምበት በስተዯቡብ ያለት ቦታዎች ውስጥ የተከሇሇውን 4850
ዴንጋጌዎች
ሄክታር ቦታ ውስጥ በሚገኙ ሁለም ስፍራዎች ሊይ ተፈጻሚ ይሆናሌ።
ምዕራፍ አንዴ
6.የመዋቅራዊ ፕሊንአፈጻጸም መርሆዎች
የመዋቅራዊ ፕሊን መጽዯቅ፣ ማስተዋወቅና 1.በዚህ አዋጅ የተመሇከቱትን የመዋቅራዊ ፕሊን ክፍልች የሆኑትን
የተፈጻሚነት ወሰን ፕሊኖች ሇማስፈጸም በአንዴነትና በተዯጋጋፊነት በሥራ ሊይ ይውሊለ፡፡
3. መዋቅራዊ ፕሊን መጽዯቅና ማስተዋወቅ 2.በጁገሌ አሇም አቀፍ ቅርስ እና ጥብቅ አካባቢው የሚካሄደ የግንባታ
1.መዋቅራዊ ፕሊኑ በዚህ አዋጅ ጸዴቋሌ፡፡ እና የሌማት ስራዎች በቅርስ ጥናት እና አጠባበቅ መርሆዎች፣
2.ቢሮው የጸዯቀውን የመዋቅራዊ ፕሊኑን ቅጂዎች በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፤ የሳይንስ እና የባህሌ ዴርጅት
ሇማስተዋወቅ፡ ምዝገባ ሰነዴ በተቀመጡት ሕግጋቶች እና በጁገሌ ማኔጅመንት ፕሊን
ሀ)ሌዩ ሌዩ የመገናኛ ዘዳዎችን በመጠቀም ሇከተማው መሰረት እንዱፈፀሙ ይዯረጋሌ፡፡
ነዋሪዎችና ሇተጠቃሚዎች በስፋት እንዱታወቁ ያዯርጋሌ፤ 3.ፕሊን የሚያስፈጽም ማናቸውም የክሌለ አስፈፃሚ ተቋም ፕሊኑን
ሇ) ፕሊን የመፈጸምና የማስፈጸም ኃሊፊነት ሊሇባቸው የክሌለ ሲያስፈጽም የመዋቅራዊ ኘሊኑን ማጠቃሇያ ሰነዴ ማገናዘብ አሇበት፡፡
አሰፈፃሚ አካሊትና ሇላልች ተዯራሽ እንዱሆኑ ያዯርጋሌ፡፡ 4.በወረዲ እና በወረዲ ፤ በቀበላ እና ቀበላ አስተዲዯር ወሰኖች
4. መዋቅራዊ ፕሊኑ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ መካከሌ ያለት ነባራዊ የወሰን ክፍተቶች፣መዯራርብና ሌዩነቶች
ሇማስተካከሌ እንዱሁም ሇህዝብ አገሌግልት ማሳሇጥ ሲባሌ በፕሊኑ
መዋቅራዊ ፕሊኑ በዚህ አዋጅ ከጸዯቀበት እሇት ጀምሮ ሇ10
መሰረት አስፈሊጊ የውስጥ ወሰን ማስተካከሌ በመዋቅራዊ ፕሊኑ
(አስር) ዓመት የፀና ይሆናሌ፡፡
መሰረት ሉዯረግ ይችሊሌ፡፡
5.የተፈጻሚነት ወሰን 5.ወዯ ከተማ የሚያዴጉ የዴሬ ጠያራ፣ ኤረር፤ ከከተማ፤ከተማ
ይህ አዋጅ በሐረር ከተማ በሁለም የመዋቅራዊ ፕሊን ካርታዎች ከገጠር፤ ከተማ በመሰረተ ሌማት እና በላልች የሌማት ማዕቀፎች
ሊይ በሚታየው የከተማዋ የፕሊን ክሌሌ ማሇትም በሰሜን የሚያስተሳስር፣ የ17ቱ የገጠር ወረዲ የእዴገት ማዕከሊት እና በዚህ
ሙስጠፋ ሃረዌ መንገዴን ይዞ ወዯ ምእራብ በመዝሇቅ ወዯ አዋጅ በተወሰነው የፕሊን ክሌሌ በከተማነት እንዱሇሙ የተወሰኑት
ሰሜን ወዯ ዴሬ ጠያራ በሚታጠፍበት አዯባባይ ቀጥታ ወዯ በገጠር ወረዲዎችና ቀበላዎች ውስጥ የሚገኙ ቦታዎች አስተዲዯር
ምእራብ በማቋረጥ የሃሰንጌይ ቀበላን የዯቡብ ዴንበር በመያዝ ባለበት የወረዲ አስተዲዯር ሥር የሚቀጥለ ሲሆኑ የፕሊኑን አፈጻጸም
ዴንበሩና የሙስጠፋ ሐረዌ መንገዴ በሚገናኙበት በመሬት ሊይ በተመሇከተ ግን ሇአስፈጻሚ አካሊት በዚህ አዋጅ የተሰጠውን ሥሌጣን
ሌኬት ወዯ አዱስ አበባ ከሚሄዯው መንገዴ 2.2 ኪል ሜትር - እንዯ የአግባብነቱ ሇገጠር ወረዲ አስተዲዯሮቹ በሚሰጣቸው ውክሌና
ገጽ 1484 ሀረር ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር 5 ሀምላ 27 ቀን 2014 ዓ/ም

መሰረት እንዱሁም ሇወረዲ አስተዲዯሮች በአዋጅ ቁጥር 130/2008 እና ሶስተኛ ዯረጃ ማእከሊትን የያዘ በ1፡10000 ፤1፡5000 እና
በተሰጣቸው ሥሌጣንና ተግባር መሠረት የሚፈፀም ይሆናሌ፡፡ 1፡2000 ይዘት የተዘጋጀ ፕሊን ሲሆን የፕሊን ምዴቦቹም የሚከተለት
6.በመዋቅራዊ ፕሊኑ ክሌሌ ውስጥ የሚገኙ የአርሶ አዯር መንዯሮች ዓቤይት ምዴቦችን ያመሇክታሌ ፡-
ሳይፈርሱ በፕሊኑ እንዱካተቱ፣ አስፈሊጊ የሆኑ መሰረተ ሌማቶች
ሀ) መኖሪያ፤
፣አገሌግልቶች፣ የንግዴና የሥራ ቦታዎች እዚያው ሊለ ነዋሪዎች
እንዱሟለሊቸው፣ አረንጓዳና የእርሻ ቦታዎች እንዱጠበቁና እነዚህ ሇ) ንግዴ ሥራ፤
አካባቢዎች ከሌማቱ እኩሌ ተጠቃሚ እንዱሆኑ መዯረግ አሇበት፡፡
ሐ) አስተዲዯራዊ አገሌግልት፤
7.በመዋቅራዊ ፕሊን እና በአካባቢ ሌማት ፕሊን መካከሌ ሌዩነት
ሲያጋጥም መዋቅራዊ ፕሊኑ የበሊይነት ይኖረዋሌ፡፡ መ) ማኀበራዊ አገሌግልት፤
ምዕራፍ ሁሇት
ሠ) ማዘጋጃ ቤታዊ አገሌግልት፤
የመዋቅራዊ ፕሊን ክፍልችና ማጠቃሇያ ሪፖርት
7.የመዋቅራዊ ኘሊን ክፍልች ረ) የመሠረተ ሌማት አገሌግልት፤
1.መዋቅራዊ ፕሊኑ የሚከተለት ክፍልች ይኖሩታሌ፡-
ሰ)የመንገዴ መርበብ፤
ሀ) የመሬት አጠቃቀም ፕሊን፤
ሇ) የመንገዴ መርበብ ፕሊን፤ ሸ)የአካባቢ ጥበቃ፤
ሐ) የዩቲሉቲ (ውሃ፣ መብራት፣ ስሌክና ዴሬኔጅ) መርበብ ፕሊኖች
ቀ)የከተማ ግብርና፤
መ)የትራንስፖርት መርበብ ፕሊን
ሠ) የህንጻ ከፍታ ፕሊን፤ በ)የማምረቻና ማከማቻ፤
ረ) የመሬት ዯረጃ ፕሊን፤
ተ)ጥብቅ አካባቢዎች፤
ሰ) የአረንጓዳ ማእቀፍ (መዝናኛ፣ እርሻ፣ ዯን፣ ወንዞች/ ውሃ
አካሊት፣ ተራራዎችና የተፈጥሮ ሃብት ቦታዎች) መጠበቂያና ሌማት ቸ) የሌዩ አገሌግልቶች ፡፡
እንዱሁም የከተማና የሐረሪ ክሌሌ የአየር ንብረት ሬዚሇንስ ፕሊኖች)
(2)የመንገዴ መርበብ ፕሊን
ሸ) የታሪካዊ ስፍራ ፕሊን፤
ቀ) የኢንተርቬንሽን ፕሊን፤ የመንገዴ መርበብ ፕሊን በሚዛን በ1፡10000፣ 1:5000 እና 1:2000
በ) የአፈጻጸም ቅዯም ተከተሌ ፕሊን፤ የተዘጋጀ ፕሊን ሲሆን በሚከተለት አራት ዝርዝር ምዴቦች
ተ) በቢሮው ታትሞ የሚሰራጭ የፕሊን ማጠቃሇያ ሰነዴ፤ ተሇያይቶ በመሬት አጠቃቀም ፕሊኑም ሆነ በመንገዴ መርበብ ፕሊኑ
ቸ) በቢሮው ታትሞ የሚሰራጭ የከተማ ፕሊን የአሰራር ዯንቦች፣ ተወስኗሌ፡-
ሙያዊ ሌምድች እና ዯረጃዎች እንዱሁም የአሠራር መመሪያ፡፡
ሀ) የ30፣ 40 እና እስከ 50 ሜትር ስፋት ያሊቸውን ዋና ዋና
2.የመዋቅራዊ ፕሊኑ ክፍልች አበይት እና ዝርዝር መሠረታዊ የፕሊን
አውራ መንገድችን፤
አተገባበር ዴንጋጌዎችን በካርታ ንዴፍ እና ተጣምሮ በሚተገበረው
የሪፖርት ሰነዴ አቀናጅተው ያመሇክታለ፡፡ ሇ) የ20 እና 25 ሜትር ስፋት ሁሇተኛ ዯረጃ መንገድችን፤
8.የመዋቅራዊ ፕሊኑ ዋና ዋና ክፍልች ዝርዝር ይዘቶች
(1)የመሬት አጠቃቀም ፕሊን ሐ).የ15 እና 18 ሜትር ስፋት ሰብሳቢ መንገድችን፤

ይህ ፕሊን በከተማ ፕሊን አዋጅና በከተማና መሠረት ሌማት ሚኒስቴር (መ) የ 6፣ 8፣ 10 እና 12 ሜትር የውስጥ ሇውስጥ መንገድችን የያዘ
የመዋቅራዊ ፕሊን ዝግጅት ማንዋሌ መሰረት የተሇያዩ የመሬት ፕሊን ነው።
አጠቃቀሞች የተያዘሊቸውን ቦታዎች፣ የከተማዋና፣ ሁሇተኛ
ገጽ 1485 ሀረር ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር 5 ሀምላ 27 ቀን 2014 ዓ/ም

(3)የዩቲሉቲ (ውሃ፣ መብራት፣ ስሌክና ዴሬኔጅ) መርበብ ፕሊኖች ሇ) በጁገሌ እና በጥብቅ አካባቢ ዙሪያ ሇሚሰሩ የግንባታ እና
የሌማት ሥራዎች ፈቃዴ አሰጣጥ፣ ስሇታሪካዊ ህንፃዎችና ቦታዎች
የ30፣ 40 እና እስከ 50 ሜትር ስፋት ባሊቸው ዋና ዋና አውራ
አጠባበቅ የሚወሰደ እርምጃዎች አግባብነት ባሊቸው የፌዯራሌ
መንገድች፤ በ20 እና 25 ሜትር ስፋት ሁሇተኛ ዯረጃ መንገድች፤ 15
ሕጎች እንዱሁም በክሌለ የቅርስ ጥበቃና አስተዲዯር አዋጅ ቁጥር
እና 18 ሜትር ስፋት ሰብሳቢ መንገድችን፤ 6፣ 8፣ 10 እና 12 ሜትር
124/2007 መሠረት የሚፈፀም ይሆናሌ፡፡
የውስጥ ሇውስጥ መንገድች ጎንና መሃከሌ ሊይ የሚካተቱ የዩቲሉቲ
(9)የኢንተርቬንሽን ፕሊን
መስመሮችና መርበቦችን በተጨማሪም ዴሬኔጅን የሚያሳይ
ይህ በከተማዋ የተሇያዩ ክፍልችና ቦታዎች በፕሊኑ በማሻሻሌ፣
በ1:5000 እና 1:2000 የተዘጋጀ ፕሊን ነው።
በአዱስ ሇማሌማትና መሌሶ ሇማሌማት የታሰቡት እቅድችን
(4)የትራንስፖርት መርበብ ፕሊን
የሚያሳይ በ1:5000 እና 1:2000 የተዘጋጀ ፕሊን ነው።
በ30፣ 40 እና እስከ 50 ሜትር ስፋት ባሊቸው ዋና ዋና አውራ
(10)የአፈጻጸም ቅዯም ተከተሌ ፕሊን
መንገድች፤ በ20 እና 25 ሜትር ስፋት ሁሇተኛ ዯረጃ መንገድች፤ 15
ይህ የመዋቅራዊ ፕሊኑን እቅድች የአፈጻጸም ቅዯም ተከተሌ
እና 18 ሜትር ስፋት ሰብሳቢ መንገድች ሊይ መዘርጋት ያሇባቸውን
የሚያሳይ በ1:5000 እና 1:2000 የተዘጋጀ ፕሊን ነው።
የህዝብና የጭነት ትራንስፖርት መስመሮች፣ መርበቦች፣ መኪና
(11)የሐረር ከተማ መዋቅር ፕሊን ማጠቃሇያ ሪፖርት
ማቆሚያዎች፣ መናኸሪያዎችና ተርሚናልችን የሚያሳይ 1:5000 እና
ሀ) የሐረር ከተማ መዋቅር ፕሊን ማጠቃሇያ ሪፖርት ሌዩ ሌዩ
1:2000 የተዘጋጀ ፕሊን ነው።
ጥናታዊ ጽሁፎችን፣ቻርቶችንና ሰንጠረዦችን፣ፕሊኖችና ዱዛይኖችን፣
(5)የህንጻ ከፍታ ፕሊን
ስሇ መዋቅር ፕሊኑ አዘገጃጀት ታሳቢ የተዯረጉ ጥናቶች እንዱሁም
ይህ በከተማዋ የተሇያዩ ክፍልች የሚገነቡ ህንጻዎችን ከቅርስ፣
ስሇ መዋቅራዊ ፕሊኑ አፈጻጸም የያዘ ሰነዴ ነው፤
የመሬት ዯረጃና ዋጋ፣ መሰረተ ሌማት፣ ተፈሊጊነት እና የሚገኝበት
ሇ)ማንኛውም መዋቅር ፕሊኑን የማስፈጸም ኃሊፊነት የተሰጠው
ቦታ አኳያ ሉኖራቸው የሚገባቸውን ከፍታ የሚያሳይ በ1:5000 እና
ሰው በዚህ አዋጅ አንቀጽ 7 በተዘረዘሩት የመዋቅራዊ ፕሊን ክፍልች
1:2000 የተዘጋጀ ፕሊን ነው።
ከመዋቅራዊ ፕሊኑ የማጠቃሇያ ሪፖርት ጋር በማገናዘብ መፈፀምና
(6)የመሬት ዯረጃ ፕሊን
ማስፈጸም አሇበት፡፡
ይህ በከተማዋ የተሇያዩ ክፍልች ያለ መሬቶች ከቅርስ፣ የመሬት
ዯረጃና ዋጋ፣ መሰረተ ሌማት፣ ተፈሊጊነት እና የሚገኝበት ቦታ አኳያ ክፍሌ ሦስት
ሉኖራቸው የሚገባቸውን ሇሉዝ ጨረታና ምዯባ መነሻ ዋጋ ሉሆን
መዋቅራዊ ፕሊን ማስፈጸምና ማሻሻሌ
የሚችሌ የመሬት ዯረጃ የሚያሳይ በ1:5000 እና 1:2000 የተዘጋጀ
9.የመዋቅራዊ ፕሊን አፈጻጸም ስሌቶች
ፕሊን ነው።
መዋቅራዊ ፕሊኑ በሚከተለት የአፈጻጸም ስሌቶች መሰረት ተግባራዊ
(7).የአረንጓዳ ማእቀፍ (መዝናኛ፣ እርሻ፣ ዯን፣ ወንዞች/ ውሃ
ይዯረጋሌ፡-
አካሊት፣ ተራራዎችና የተፈጥሮ ሃብት ቦታዎች) መጠበቂያና ሌማት
1.በከተማው ሥር ሇሚካሄደ የክሌለ የአስር ዓመት የዕቅዴ
እንዱሁም የከተማና የሐረሪ ክሌሌ የአየር ንብረት ሬዚሉየንስ ፕሊን
ማእቀፍና የአምስት ዓመት ስሌታዊ ዕቅዴ በማዘጋጀትና በማጽዯቅ፤
ይህ ሪፖርት የመዋቅራዊ ፕሊኑን ከነባራዊ ሁኔታ ትንተና ጥናት
2.ማናቸውም የክሌለ ተቋም በጸዯቀ የአስር ዓመት የዕቅዴ ማእቀፍና
ጀምሮ እስከ ፕሊን ዝግጅት ዴረስ ያሇውን ሂዯት፣ ግኝቶች፣
የአምስት ዓመት ስሌታዊ ዕቅዴ በተመሇከተው መሰረት የየበኩለን
ፕሮፖዛልች፣ እና አረንጓዳ ማእቀፍ ፕሊን እንዱሁም የአየር ንብረት
ዕቅዴ እንዱያወጣና እንዱተገብር በማዴረግ፤
ሬዚሉየንስ ፕሊን የሚያሳይ በ1:5000 እና 1:2000 የተዘጋጀ ፕሊን
3.በተመረጡ አካባቢዎች የአካባቢ ሌማት ፕሊን አዘጋጅቶና አጽዴቆ
ነው።
ተፈጻሚ በማዴረግ፤
8.ታሪካዊ ግንባታዎች እና ስፍራዎች
4.የአካባቢ ሌማት ፕሊን ባሌተዘጋጀሊቸው ወይም ማዘጋጀት
ሀ)በታሪክነታቸውና በቅርስነታቸው ተጠብቀው ሇትውሌዴ
በማያስፈሌጋቸው አካባቢዎች መዋቅራዊ ፕሊኑን በቀጥታ
መተሊሇፍ ያሇባቸውን ቦታዎች(አካባቢዎች) በማናቸውም ሰው
በመጠቀም፤
የተያዙ ሕንጻዎችን፣ አዴባራትና መቃብር ቦታዎች ሇይቶ
ያመሊክታሌ፡፡
ገጽ 1486 ሀረር ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር 5 ሀምላ 27 ቀን 2014 ዓ/ም

5.በመዋቅራዊ ፕሊኑ የመሬት አጠቃቀም ምዴቦች ያሌተመሇከቱ ሀ)በመንገዴ ወይም በላሊ የመሰረተ ሌማት አገሌግልት መስመር
ዝርዝር የመሬት አጠቃቀሞች በአካባቢ ሌማት ፕሊንና በከተማ ግንባታ ዱዛይን ወይም ሀገራዊ ወይም ክሌሌ አቀፍ ፋይዲ ባሇው
ፕሊን የአሰራር ዯንቦች፣ ሙያዊ ሌምድችና ዯረጃዎች መሰረት ፕሮጀክት ዝግጅት ሂዯት ወይም በጥናት የተወሰነ አካባቢን ከነባራዊ
እንዱወሰኑ በማዴረግ፤ ሁኔታ መነሻ ጋር አጣጥሞ ወቅታዊ ማዴረግ ወይም መከሇስ አስፈሊጊ
6.ፕሊኑን ሇመፈጸም እና ሇማስፈጸም የሚያስፈሌጉና አግባብነት ሆኖ ሲገኝ መዋቅራዊ ፕሊኑን በከፊሌ ሇማሻሻሌ ከሚመሇከተው
ያሊቸው የክሌለን መንግሥታዊ ተቋማት አጥንቶና ስሌጣንና አካሌ ጥያቄ ሲቀርብ ወይም
ተግባራቸውን ወስኖ በሕግ በማቋቋም እንዱሁም አዯራጅቶ ወዯ
ሇ) ቢሮው በሚያካሂዯው ጥናትና ምርምር መዋቅራዊ ፕሊኑን በሙለ
ሥራ እንዱገቡ በማዴረግ፤
ማሻሻሌ ማስፈሇጉን ሲያምን።
7.ፕሊኑን ሇማስፈጸም የሚያስፈሌጉ ዯንቦችንና መመሪያዎችን
እንዱሁም ሥሌቶች በማዘጋጀትና አጽዴቆ በመተግበር፡፡ 2.ፕሊን ማሻሻሌ የሚያስፈሌገው ሀገራዊ ወይም ክሌሌ አቀፍ ፋይዲ
10.የማስፈጸም ኃሊፊነት ባሇው ፕሮጀክት ምክንያት ወይም በውስን አካባቢ ወቅታዊ ማዯረግ
ወይም በከፊሌ መከሇስ የሚያስፈሌግ ከሆነ፡-
1.ቢሮው በዚህ አዋጅ የፀዯቀውን የከተማው መዋቅር ፕሊን በሐረር
ከተማ አዋጅ ቁጥር 58/1998 እና አግባብነት ባሊቸው በላልች ሀ)ፕሊን የማሻሻሌ ጥያቄው በመንገዴ ወይም በላሊ የመሰረተ ሌማት
ሕጎች እንዱሁም በዚህ አዋጅ መሠረት የማስፈጸም ሥሌጣንና አገሌግልት መስመርን የሚመሇከት ከሆነ የፕሊን ማሻሻሌ ስራ
ኃሊፊነት አሇበት፡፡ ያስፈሌጋሌ የሚሇውን ጠያቂው አካሌ የፕሊን ማሻሸያ ጥናት በመረጃ
አስዯግፎ በጽሑፍ ሇቢሮው ያቀርባሌ፤ቢሮውም ፕሊኑን ሇማሻሻሌ
2.ቢሮው ሕጎችና ዯንቦችን ተከትል በዚህ አዋጅ የፀዯቀውን መዋቅር
አጥጋቢ ምክንያት ካሊገኘ ፕሊኑ የማይሻሻሌበትን ምክንያት ሇጠያቂው
ፕሊን ሇማስፈጸም የሚያስፈሌጉ መመሪያዎችን ያወጣሌ፣ የፕሊኑን
አካሌ በጽሁፍ መሌስ ይሰጣሌ፤አጥጋቢ ምክንያት ካገኘ ግን
እና የመመሪያዎቹን አፈጻጸም ይቆጣጠራሌ ይከታተሊሌ፡፡
የቀረበውን ጥያቄ ከፀዯቀው ፕሊን ጋር በማገናዘብ አጥንቶና አመሳክሮ
3.ኢንስቲትዩቱ በከተማ ፕሊን ዝግጅት፣ የከተማ ፕሊን ስምምነት ፕሊኑ እንዱሻሻሌ ሇመስተዲዯር ምክር ቤቱ አቅርቦ ያፀዴቃሌ፤
ኦዱት፣ የከተማ ፕሊን ትግበራ ክትትሌና ቁጥጥር፣ የከተማ ፕሊን ሇ) ቢሮውም በመስተዲዯር ምክር ቤቱ ውሳኔ መሰረት መስተዲዴር
ምርምርና ሥሌጠና እና በቢሮው የሚሰጡት ሃሊፊነቶች ይኖሩታሌ፡፡ ምክር ቤቱን ጨምሮ ሇሚመሇከታቸው አካሊት በጽሁፍ ያሳውቃሌ፡፡
3.በዚህ አንቀጽ በንኡስ አንቀጽ (1) እና (2) የተዯነገገው ቢኖርም
4.የመሠረተ ሌማት አውታሮችን ሇመዘርጋት ኃሊፊነት የተሰጣቸው
ቢሮው በመዯበኛነት በሚያካሂዯው ጥናትና ምርምር ግኝቶች ሊይ
የፌዴራሌና የክሌለ መንግስት እንዱሁም የግሌ ዴርጅቶች
ተመስርቶ መዋቅራዊ ፕሊኑን በየሁሇት ዓመት ተኩሌ ጊዜው በሙለ
እቅዲቸውን በማቅረብና ሥራቸውን ከቢሮው ጋር እና
ሇማሻሻሌ ሇክሌሌ ምክር ቤት ሉያቀርብ ይችሊሌ፡፡
እርስበርሳቸው አቀናጅተው የሚዘረጉትን የውኃ፣የመብራት፣
12. ግንባታን ሇተወሰነ ጊዜ ስሇማስቆም
የስሌክ፣የፍሳሽ መስመሮች መንገደን ተከትሇው በፕሊኑ
በተመሇከተው መሠረት የመዘርጋት ግዳታ አሇባቸው፡፡ 1.ቢሮው ፕሊን በማዘጋጀት ወይም በማሻሻሌ ሊይ በሚገኝበት
በማንኛውም ጊዜ የማሌማት ተግባር በዝግጅት ወይም በመሻሻሌ ሊይ
5.ቢሮው በዚሁ አንቀጽ በንኡስ አንቀጽ (4) የተመሇከቱት አካሊት
የሚገኝ ማናቸውም የከተማው ፕሊን በሥራ ሊይ እንዲይውሌ
ሥራቸውን በፕሊኑ መሠረት እንዱያከናውኑ ያስተባብራሌ፤
የማሰናከሌ ውጤት ይኖረዋሌ ተብል ሲገመት፣ አዱስ የሚቀርብ
ማንኛውም ሥራ በፕሊኑ መሠረት መከናወኑን ይቆጣጠራሌ።
የሌማት ሥራን ሇጊዜው ሉያስቆም ይችሊሌ፡፡
11. መዋቅራዊ ፕሊን ስሇማሻሻሌ
2.በዚህ አንቀጽ መሠረት የሌማት ሥራ ሇጊዜው እንዱቆም በተዯረገበት
1.የመዋቅራዊ ፕሊን በከፊሌ ወይም በሙለ የትግበራ ዘመኑ አካባቢ የማሌማት ፈቃዴ ሉሰጥ አይችሌም፡፡
ከመጠናቀቁ በፊት በሚከተለት መነሻ ምክንያቶች ማሻሻሌ
ይቻሊሌ፡-
ገጽ 1487 ሀረር ነጋሪ ጋዜጣ ቁጥር 5 ሀምላ 27 ቀን 2014 ዓ/ም

3.በዚህ አንቀጽ በንኡስ አንቀጽ (2) የተዯነገገው ቢኖርም ሇጊዜው 16. ዯንብና መመሪያ የማውጣት ሥሌጣን
እንዱቆም የተዯረገ የሌማት እንቅስቃሴ በዝግጅት ወይም 1.የክሌለ መስተዲዯር ምክር ቤት በዚህ አዋጅ አንቀጽ 11 በንዑስ
በመሻሻሌ ሊይ ያሇን ፕሊን ተፈጻሚነት በከፍተኛ ዯረጃ ሇዘሇቄታው አንቀጽ(2) መሰረት መዋቅራዊ ፕሊኑን በከፊሌ ሇማሻሻሌ እንዱቻሌ
የማያውክ ሆኖ ሲገኝና በጣም አስፈሊጊ ስሇመሆኑ ቢሮው በጥናት ዯንብ በማውጣት ሉወስን ይችሊሌ።
ሊይ ተመስርቶ ሲወስን የሌማት ፈቃዴ ተፈጻሚነቱ እንዱቀጥሌ 2.የመዋቅራዊ ፕሊኑን ሇማስፈፀም እንዱቻሌ የሚዘጋጀውን የአካባቢ
በቢሮው ሉፈቀዴ ይችሊሌ፡፡ ሌማት ፕሊን በተመሇከተ መስተዲዯር ምክር ቤቱ በክሌለ ምክር ቤት
4.በዝርዝር ሕግ የሚወሰነው እንዯተጠበቀ ሆኖ፣ ማናቸውም በሚሰጠው ውክሌና መሰረት ዯንብ በማውጣት ሉያፀዴቅ ይችሊሌ፡፡
የሌማት ሥራ ሇጊዜው የማስቆም እርምጃ ተፈጻሚ የሚሆነው 3.ቢሮው የከተማ ፕሊንን የሚመሇከቱ የአሠራር ሥርዓት፣ ሙያዊ
የፕሊን ዝግጅት ወይም ማሻሻሌ ሥራ ተጠናቅቆ በሌማት ስራው ሌምድችና ዯረጃዎች እንዱሁም ተያያዥ ጉዲዮችን በሚመሇከት
ሊይ አለታዊ ውጤት እንዯማይኖር እስከሚታወቅ ዴረስ ይሆናሌ፡፡ መመሪያ ሉያወጣ ይችሊሌ፡፡
5.በዚህ አንቀጽ በንኡስ አንቀጽ (1) የተዯነገገው ቢኖርም ሌማትን
17.አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ
ሇጊዜው ማስቆሚያ የጊዜ ርዝመት ከአንዴ ዓመት አይበሌጥም፡፡
ክፍሌ አራት ይህ አዋጅ በምክር ቤቱ ከጸዯቀበት ሐምላ 27 ቀን 2014 ዓ.ም
ጀምሮ የጸና ይሆናሌ፡፡
ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች
13.ቅጣት

በዚህ አዋጅና አዋጁን ተከትሇው በሚወጡ ዯንብና መመሪያዎች


የተመሇከቱትን ዴንጋጌዎች የተሊሇፈ ማንኛውም ሰው አግባብነት ሐረር ሐምላ 27 ቀን 2014 ዓ.ም
ባሊቸው ሕጎች መሠረት ይቀጣሌ፡፡ ኦርዱን በዴሪ
14.የተሻሩና ተፈጻሚነት የማይኖራቸው ሕጏች የሀረሪ ሕዝብ ክሌሊዊ መንግሥት
ፕሬዝዲንት
1.በሀረሪ ሕዝብ ክሌሊዊ መንግስት የሐረር ከተማ መዋቅራዊ ፕሊንን
ሇማፀዯቅ የወጣው አዋጅ ቁጥር 92/2002 (በአዋጅ ቁጥር
155/2014 እንዯተሻሻሇው) በዚህ አዋጅ ተሽሯሌ።

2.ይህን አዋጅ የሚቃረን ማንኛውም ሕግ ወይም አሠራር በዚህ


አዋጅ በተሸፈኑ ጉዲዩች ሊይ ተፈጻሚነት አይኖረውም፡፡

15.ስሇካሣ ክፍያ እና ስሇ ላልች ሕጎች ተፈጻሚነት

1. ስሇካሣ ክፍያ፡-
የመዋቅራዊ ፕሊኑን ተግባራዊ ሇማዴረግ ሲባሌ ይዞታውን እንዱሇቅ
የተዯረገ ማንኛውም ባሇ ይዞታ አግባብ ባሇው በፌዴራሌ እና
በክሌለ ሕግ መሰረት ካሳ ይከፈሇዋሌ።
2.ስሇላልች ሕጎች፡-
በዚህ አንቀጽ በንኡስ አንቀጽ (1) የተመሇከተው እንዯተጠበቅ ሆኖ
የከተማ ፕሊንን ሇማስፈፀም የወጡ ሕጎች እና አግባብነት ያሊቸው
ላልች የክሌለና የፌዴራሌ አዋጆች፣ ዯንቦችና፣ መመሪያዎች በዚህ
አዋጅ ባሌተሸፈኑ ጉዲዮች ሊይ ተፈጻሚነት ይኖራቸዋሌ፡፡

You might also like