Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

ወንዶች ሚስት ማግኘት ያልቻሉት በ 15 ምክንያት ነው ይላሉ "#ሙጋቤ"

ብዙ ወንድ ቆሞ ቀር ... ብዙ ሴት ቆሞ ጠባቂ የሆኑት በነኚህ #ምክንያት ነው ይላሉ #ጋሽ_ሙጋቤ


1. ቆንጆ ከሆነች አስተሳሰብ ዜሮ ይሆናል።
2. አስተዋይ ከሆነች ኮስታራ ትሆናለ።
3. ሀብታም ከሆነች አታከብርህም።
4. ጠንካራ ሰራተኛ ከሆነት ለአንተ ግዜ የላትም።
5. ኮስታራ ከሆነች መስፈርቷ ይበዛል።
6. የዋህ ከሆነች ልቧ በሆነ ወንድ ተጎድቷል።
7. ኃላፊነት የሚሰማት ከሆነ ለፍቅር ደንታ የላትም።
8. በጣም የተማረች ከሆነ ሁሌ ትክክል ነኝ ትልሃለች።
9. ካልተማረች ስታርማት ታኮርፉለች ትቆጣለች።
10. ብልጥ ከሆነች በባዶ ሜዳ ሁሉ ትዋሻለች።
11. በጣም ጨዋ ከሆነች ሰነፍ ትሆንብሃለች።
12. ፉንጋ ከሆነች ምግብ ላይ ቅመም ታበዛለች።
13. ነጋዴ ከሆነች ባል ትሆንብሃለች።
14. የቤት ልጅ ከሆነች ከወጣች አትመለስም።
15. አራዳ ከሆች ትወሰልትብሃለች።
እውነት ለመናገር ሙጋቤ ትክክል ናቸው ወይስ ትክክል አይደሉም እስኪ ተወያዩበት።
የአቶ መለስ ዜናዊ 5 አስቂኝ ንግግሮች
1.ጋዜጠኛ:_ " የአዲስ አበባ ስታድየም ለምን በዘመናዊ መልክ አይታደስም?"
#መለስ: _ " ለመሸነፍ ይህ በቂ ነው።"

2.ጋዜጠኛ: _ " አንድ ዝነኛ የሀገራችን አትሌት ዜግነቴን ልቀይር ነው ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ?"
#መለስ:_ "አይደለም ዜግነት ለምን ፆታውን አይቀይርም!"

3.ጋዜጠኛ: _ "ኃይሌ ገ/ ስላሴ ኢትዮጵያን መምራት እፈልጋለሁ ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ።"
#መለስ:_ "እግር ጭንቅላት አይሆንማ።"

4.ቴዲ አፍሮ እስር ቤት እያለ ስለጤንነቱ ጋዜጠኛ ጠየቃቸውና
#መለስም እንዲህ ሲሉ መለሱ " ቴዲ እስር ላይ ሆኖ ቢታመም እንኳ ከአስራ ሰባቱ መርፌ አንዱን ይወጋል።
ጨለመብኝ ካለም ላምባዲናውን ያብራ።"

5.ጋዜጠኛ:_ " ኢትዮጵያ ውስጥ ለማኝ የበዛው ለምንድን ነው?"
#መለስ :_ "ሰጭው ስለበዛ ነዋ።"
የትኛው ንግግር ተመቻችሁ?

You might also like