Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 30

ገቢዎች ሚኒስቴር

የታክስ ከፊዮች ትምህርት ውጤታማነት ዲሰሳ ጥናት

ጥናትና ሌማት ዲይሬክቶሬት


መጋቢት 2014 ዓ.ም
ማውጫ
1. መግቢያ....................................................................................................................................................................1

1.1. የጥናቱ ዲራ......................................................................................................................................1


1.2. የጥናቱ ዓሊማ.........................................................................................................................................2
1.3. ጥናቱ የሚመሌሳቸው ጥያቄዎች..............................................................................................................2
1.4. የጥናቱ ዘዳ................................................................................................................................ 2
1.5. የመረጃ ማሰባሰቢያ ዘዳዎች................................................................................................................2
1.6. የናሙና አመራረጥ ዘዳ.......................................................................................................................3
1.7. የጥናቱ ወሰን.....................................................................................................................................4

2. የታክስ ከፊዮች ትምህርት ጽንሰ ሀሳብ.....................................................................................................................5

2.1. የታክስ ከፊዮች ትምህርት............................................................................................................................5


2.2. የታክስ ከፊዮች ትምህርት ጠቀሜታ.............................................................................................................5
2.3. የስሌጠና ሂቶች (TRAINING PROCESS).................................................................................................................... 6

3. የገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ ከፊዮች ትምህርት ውጤታማነት ቅኝት...........................................................................9

3.1. የመሊሾች አጠቃሊይ መረጃ......................................................................................................................9


3.2. የትምህርት/የስሌጠና ውጤታማነት........................................................................................................11
3.2.1. የስሌጠና አሰጣጥ ሂዯትን በተመሇከተ የሰሌጣኝ ግብረ መሌስ (Reaction)..................................11

3.2.2. እውቀት፣ ክህልት እና አመካከትን ከማሻሻሌ አኳያ (Learning)...............................................14

3.2.3. ባህሪን ከመቅረጽና የህግ ተገዥነትን ከማሳዯግ አኳያ (Behavior)....................................................15

3.2.4. የታክስ ከፊዮች ትምህርት በታክስ አስተዲዯሩ አፇጻጸም ሊይ ያመጣው ሇውጥ (Result)17

3.3. የታክስ ትምህርት ማስተሊሇፉያ ዘዳዎች...........................................................................................19


3.4. ከታክስ ትምህርት ጋር ተያይዞ የተነሱ ዋና ዋና ችግሮች........................................................................20

4. ማጠቃሇያ እና ምክረ ሀሳብ..............................................................................................................................................23

4.1. ማጠቃሇያ.......................................................................................................................................................23
4.2. የውሳኔ ሀሳብ...................................................................................................................................24

5. ማጣቀሻ (REFERENCES)..................................................................................................................28
1. መግቢያ
1.1. የጥናቱ ዲራ

ዘመናዊ የታክስ አስተዲር ስርዓት በመዘርጋት የታክስ ህግ ተገዥነት ረጃን ማሻሻሌና በፇቃዯኝነት ሊይ
የተመሰረተ ታክስ የመክፇሌ ባህሌን ሇማዲበር የሊቀ ሚና ከሚጫወቱ ጉዲዮች መካከሌ የታክስ ከፊዮችን
የግንዛቤ ረጃ እና የስራ ባህሪ ያገናዘበ የታክስ ከፊዮች ትምህርት ስትራቴጂ በመቅረፅ ተከታታይና በቂ
የታክስ ትምህርት መስጠት ቁሌፌ መሳሪያ ነው፡፡ የታክስ ከፊዮች ትምህርት ታክስ ከፊዩ ስሇ ታክስ ህጎች፣
ዯንቦች፣ መመሪያዎች እና አሰራሮች ያሇውን ግንዛቤ በማሳዯግ ያሇማንም ቀስቃሽ የሚጠበቅበትን
ታክስ በመክፇሌ የዜግነት ግዳታውን እንዱወጣ ያዯርጋሌ፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ ከፊዮችን ግንዛቤ በማሳዯግ የህግ ተገዥነትን በማሻሻሌ የታክስ ገቢን ሇማሳዯግ
በዋናው መ/ቤት የታክስ ጉዲዮች ትምህርት ዲይሬክቶሬት እና በቅ/ጽ/ቤት ግሞ የታክስ ትምህርትና
የመረጃ አቅርቦት የስራ ሂት የሚሌ አዯረጃጀት በመፌጠር የታክስ ከፊዮችን ግንዛቤ ሇማሳዯግ እየተሰራ
ይገኛሌ፡፡ በዚሁ መሠረት የታክስ ከፊዮች ትምህርት ስትራቴጂ ተቀርጾ የታክስ ከፊችን ግንዛቤን
ሉያሳዴጉ የሚችለ የተሇያዩ ስሌጠናዎች እየተሰጡ ሲሆን እነዚህ ስሌጠናዎች የታክስ ከፊዩን የእውቀት፣
ክህልት፣ አመሇካከት እና የባህሪ ክፌተት የመቅረፌ እና የተቋሙን ተሌዕኮ ሇማሳካት የራሳቸው ጉሌህ
ሚና ይኖራቸዋሌ ተብል ይጠበቃሌ፡፡

የታክስ ከፊዮችን የህግ ተገዢነት ዯረጃ መሠረት ተዯርጎ የሚካሄዴ የተቀናጀና ተከታታይነት ያሇው
የታክስ ከፊዮች ትምህርት የታክስ ከፊዮችን የግንዛቤ ዯረጃ በማሳዯግ ዘመናዊ ተገሌጋይ ተኮር የታክስ
አስተዲዯር ሥርዓት እንዱዘርጋ የበኩለን አስተዋጽኦ ያበረክታሌ፡፡ በቂ ግንዛቤ ያሇው ታክስ ከፊይ
መብትና ግዳታዎችን ጠንቅቆ በማወቅ ከተሇያዩ የታክስ ወንጀልች እራሱን እንዱያቅብ፣ ሇወሇዴና
ቅጣት እንዲይዲረግ በወቅቱ ታክስ አስታውቆ እንዱከፌሌ እና የመንግስትን የሌማት ዕቅዴ በመዯገፌ
የዜግነት ግዳታውን በአግባቡ እንዱወጣ ያስችሇዋሌ፡፡

ይህንን መነሻ በማረግ በየጊዜው የሚሰጡ የታክስ ከፊዮች ትምህርት በታክስ ከፊዩ ሊይ ያመጣውን ውጥ
በመፇተሽ የማሻሻያ እርምጃዎችን መውሰዴ አስፇሊጊ በመሆኑ የታክስ ከፊዮች ትምህርት በታክስ ከፊዩ ሊይ
ያመጣውን ሇውጥ በመገምገም ችግሮችን መሇየትና

1
የተሇዩ ችግሮች የሚፇቱበትን የመፌትሄ አቅጣጫ ማመሊከት በማስፇሇጉ ይህ የግምገማ ጥናት
ተካሂዶሌ፡፡

1.2. የጥናቱ ዓሊማ

የዚህ ዲሰሳ ጥናት ዋና ዓሊማ ሇታክስ ከፊዮች በታክስ ህጎችና አስተዲዯር ዙሪያ እየተሰጡ ያለ
ስሌጠናዎችን ውጤታማነት በመገምገም ዯካማ ጎኖችን በመሇየት በቀጣይ የሚሰጡ ስሌጠናዎችን
ውጤታማነት ሇማሻሻሌ በግብዓትነት ሉያገሇግለ የሚችለ አማራጭ የመፌትሔ ሃሳቦችን ሇማመሊከት ነው፡፡

1.3. ጥናቱ የሚመሌሳቸው ጥያቄዎች

ከሊይ የተገሇጸውን ዓሊማ ሇማሳካት ይህ የዲስሳ ጥናት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን


ጥያቄዎች በሚመሌስ መንገዴ ተዘጋጅቶ ቀርቧሌ፡፡
1) ሇታክስ ከፊዮች የሚሰጡ ስሌጠናዎች የታክስ ከፊዮችን የግንዛቤ እና የህግ
ተገዢነት ዯረጃቸውን ሇማሻሻሌ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው?
2) በስሌጠና አስጣጥ ሂዯት የነበሩ ዋና ዋና ችግሮች ምን ነበሩ?

1.4. የጥናቱ ዘዳ

የጥናቱን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ ያስችሌ ዘንዴ ዴብሌቅ የጥናት ዘዳ (Mixed research approach)
ማሇትም አሃዛዊ (quantitative) እና አይነታዊ (qualitative) የጥናት አይነቶችን አጣምሮ የያዘ ነው፡፡

1.5. የመረጃ ማሰባሰቢያ ዘዳዎች

ይህንን ጥናት ሇማካሄዴ ጥቅም ሊይ የዋለት መረጃዎች ከመጀመሪያ እና ከሁሇተኛ ዯረጃ የመረጃ ምንጮች
የተሰበሰቡ ሲሆን የመጀመሪያ ዯረጃ መረጃዎች ከተሇያዩ ቅ/ጽ/ቤቶች የታክስ ስሌጠና የወሰደ ታክስ
ከፊዮችን እና ከተቋሙ ሰራተኞች መጠይቅ በማስሞሊት የተሰበሰበ ሲሆን የሁሇተኛ ረጃ መረጃዎች ግሞ
ከተሇያዩ ምንጮች ተሰብስበዋሌ፡፡

2
ሀ. የመጀመሪያ ዯረጃ መረጃዎች፣
የመጀመሪያ ረጃ የመረጃ ምንጭን በተመሇከተ በቂ መረጃ መሰብሰብ የሚያስችሌ ያሌተገዯበ (opne ended) እና
የተገዯበ (close ended) የጽሁፌ መጠይቅ በማዘጋጀት በአዱስ አበባ በሚገኙ አምስት ቅ/ጽ/ቤቶች
(ከፌተኛ፣ መካከሇኛ፣ ምዕራብ አአ፣ ምስራቅ አአ እና ሰሜን ምዕራብ አአ) እና በአዲማ
ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ስሌጠና የወሰደ ታክስ ከፊዮችን መጠይቅ በመበተን ሇጥናቱ ግብዓት የሚሆን መረጃ
ተሰብስቧሌ፡፡ ከታክስ ከፊዮች በተጨማሪ ሇታክስ ከፊዮች ቅርበት ባሊቸው የተቋሙ የስራ ክፌልች ውስጥ
የሚሰሩ ኃሊፉዎች እና ነባር ባሇሙያዎች የተዘጋጀ መጠይቅ እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ በተጨማሪም
በቅ/ጽ/ቤቶች አማካኝነት በሚሰጡ የስሌጠና መዴረኮች በመገኘት ስሇ ስሌጠና አሰጣጡ በአካሌ ምሌከታ
ማዴረግ ተችሎሌ፡፡
ሀ. የሁሇተኛ ዯረጃ መረጃዎች፣
የሁሇተኛ ረጃ የመረጃ ምንጮች በስሌጠና አስጣጥ ዙሪያ በታክስ ከፊዮች ትምህርት ዲይሬክቶሬት እና
በቅ/ጽ/ቤቶች የተያዙ የስሌጠና መረጃዎች፣ ግብረ መሌሶችና የተጠናከሩ የአፇፃፀም ሪፖርቶች
እንዱሁም በተሇያዩ አካሊት የታተሙ ጽሁፍች በመረጃ ምንጭነት ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡

1.6. የናሙና አመራረጥ ዘዳ

ቀዯም ሲሌ በተሇያዩ ርዕሰ ጉዲዮች ሊይ ስሌጠና ከወሰደ ታክስ ከፊዮች መካከሌ ከታች በተቀመጠው ቀመር
መሰረት የናሙና መጠን በመወሰን መጠይቅ የሚሞለትን በዘፇቀዯ የናሙና አመራረጥ ዘዳ (Simple
random Sampling) በመምረጥ የተዘጋጀውን መጠይቅ እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ በዚሁ መሠረት ናሙና
በመምረጥ ሇሚካሄዴ ጥናት የሚወሰዯውን የናሙና መጠን ሇመወሰን ጥቅም ሊይ የዋሇው
በ Yamane, T 1967) የተነዯፇው ቀመር ነው፡፡ ቀመሩም፡-
n = N/ (1+N*e2) ሲሆን;
n - The sample size (የናሙና መጠን) ፣
N – The survey population size (የታክስ ከፊዮች ብዛት) ፣
e – Margin of Error (ተቀባይነት ያሇው የስህተት ህዲግ) (5%) ፣
በዚህ መሠረት ከታክስ ጉዲዮች ትምህርት ዲሬክቶሬት የተገኘውን መረጃ መነሻ በማዴረግ ከሀምላ 1
ቀን 2013 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ባሇው ጊዜ ውስጥ በሶስት ክፌልች

3
የተሰጠውን የሞጁሊር ስሌጠና ካጠናቀቁ 2,968 ታክስ ከፊዮች መካከሌ ከሊይ በተቀመጠው ቀመር መሰረት 353
ታክስ ከፊዮችን በናሙናነት መውሰዴ በቂ ቢሆንም 413 ታክስ ከፊዮች መጠይቁን እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡

በተጨማሪም በቅ/ጽ/ቤቶች ሇታክስ ከፊዩ የበሇጠ ቅርበት ባሊቸው የስራ ክፌልች ውስጥ የሚሰሩ
100 ኃሊፉዎች/ነባር ባሇሙያዎች እየተሰጠ ያሇው የታክስ ከፊዮች ትምህርት የታክስ ከፊዮችን
እውቀትና ባህሪ በማሻሻሌ በታክስ አስተዲዯሩ አፇጻጸም ሊይ እያመጣ ያሇውን ሇወጥ በተመሇከተ መጠይቅ
እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡

1.6.1. የመረጃ ትንተና ዘዳ

በጽሁፌ መጠይቅ የተሰበሰቡ የመጀመሪያ ረጃ አሀዛዊ (Quantitative) መረጃዎችን የማጥራት፣ ኮዴ


የማዴረግ፣ በሶፌትዌር አማካኝነት የተገኙ ውጤቶችን የማዯራጀት እና ሇትንተና በሚያመች መሌኩ
የማዘጋጀት ሥራ ተከናውኗሌ፡፡ ሇመረጃ ትንተናው ስታትስቲካዊ የመረጃ ማቀናበሪያ ሶፌትዌር
(Statistical Package for social Science- SPSS) ጥቅም ሊይ እንዱውሌ የተረገ ሲሆን የገሊጭ
የትንተና ዘዳዎችን በመጠቀም መረጃው በቁጥር፣ በመቶኛ፣ በሠንጠረዦች፣ ወዘተ እንዱመሊከት
ተዯርጓሌ፡፡ ከአሀዛዊ መረጃው በተጨማሪ የተሰበሰበው አይነታዊ (Qualitative) መረጃም ተጠናክሮ
የጥናቱ አካሌ እንዱሆን ተዯርጓሌ፡፡ ከሁሇተኛ ዯረጃ የመረጃ ምንጮች የተሰበሰበውን መረጃም በማዯራጀት
የጥናቱ አካሌ በማዴረግ የትንተና ስራው ተከናውኗሌ፡፡

1.7. የጥናቱ ወሰን

ይህ ጥናት በታክስ አዋጆች፣ ዯንቦች፣ መመሪያዎች እና አሰራሮች ዙሪያ በሁለም የትምህርት መስጫ
መንገድች ሇታክስ ከፊዮች የተሰጡ ስሌጠናዎች ውጤታማነት ሊይ ያተኮረ ሲሆን ጥናቱ ሰዴስት
ቅ/ጽ/ቤቶችን (ከፌተኛ፣ መካከሇኛ፣ ምዕራብ አአ፣ ምስራቅ አአ፣ ሰሜን ምዕራብ አአ እና አዲማ)
ያካተተ ነው፡፡

4
2. የታክስ ከፊዮች ትምህርት ጽንሰ ሀሳብ

2.1. የታክስ ከፊዮች ትምህርት

ትምህርት/ሥሌጠና አንዴን የተወሰነ ተግባር ሇማከናውን የሚያስችሌ ዕውቀትን እና ክህልትን ሇማሳዯግ


የሚያስችሌ መሳሪያ ነው፡፡ ከታክስ ከፊዮች ትምህርት ዋና ዋና ዓሊማዎች መካከሌ የታክስ ከፊዮች
እውቀትና ክህልት በማሳዯግ የታክስ ህጎችን አክብረው በወቅቱ ትክክሇኛውን ታክስ አስታውቀው
እንዱከፇለ፣ የህግ ተገዢነት ወጪያቸውን እንዱቀንሱ፣ በታክስ አስተዲዯር ባሇሙዎች የሚፇጠሩ
ስህተቶችን በእውቀት ሊይ ተመሠረተው እንዱሞግቱ እና ከታክስ አስተዲዯሩ ጋር መሌካም
ግንኙነት እንዱመሰርቱ ማስቻሌ የሚለት ይገኙበታሌ።

2.2. የታክስ ከፊዮች ትምህርት ጠቀሜታ

ሇታክስ ከፊዮች የሚሰጥ ተከታታይ እና ወቅታዊ የሆነ ከታክስ ጋር የተያያዘ ትምህርት የታክስ ግዳታውን ጠንቅቆ
የሚያውቅ ታክስ ከፊይ በመፌጠር ገቢን በብቃት ሇመሰብሰብ ያስችሊሌ፡፡ ስሇሆነም የታክስ ከፊዮች
ትምህርት የሚከተለት ጠቀሜታዎች አለት፡፡

 ከታክስ ጉዲይ ጋር በተያያዘ የታክስ ከፊዩን የስራ ቅሌጥፌናና ምርታማነትን ያሳዴጋሌ


(Increased efficiency and productivity)- የታክስ ከፊዩን ወይም ወኪለን በታክስ ዙሪያ
ያሇውን ግንዛቤ በማሳዯግ ጥራት ያሇው የሂሳብ መዝገብ በመያዝ ታክሱን በወቅቱ ሇማስታወቅ
እዴሌ ይፇጥርሇታ፣
 በራስ መተማንና መወሰን አቅምን ያሳዴጋሌ፣ ታክስ ከፊዩ በቂ እውቀትና ሌምዴ በስሌጠና እንዱያገኝ
ከተዯረገ በራስ የመተማመን መንፇሱ ከማዯጉም በሊይ ሥራዎችን በእውቀት ስሇሚመራ
ከታክስ አስተዲዯሩ ባሇሙያዎች ትክክሌ የሆኑትን ሇመቀበሌና ስህተት የሆኑትን ዯግሞ
ሇመከራከር ምቹ ሁኔታ ይፇጥራሌ፣
 የታክስ ከፊዩን እርካታን ሇማሳዯግ ያግዛሌ፣ በቂ እውቀትና ሌምዴ ያሇው ታክስ ከፊይ የሚሰጡ
አገሌግልቶች ሂቶች በትክክሌ ሇማወቅ እዴሌ ስሇሚፇጥርሇት ከታክስ ጋር በተያያዘ መሟሊት
ያሊባቸውን መስፇርቶች በወቅቱ ስሇሚቀርብ የተገሌጋዩን እንግሌት በመቀነስ እርካታን ሇማረጋገጥ
ያግዛሌ፣
 በስራ ሊይ የሚፇጠሩ ስህተቶችን ይቀንሳሌ፡- ታክስ ከፊዮች አንዴን የተወሰነ ሥራ ሇመሥራት
የሚያስፇሌግ ዕውቀት እና ክህልት ከላሊቸው ስህተቶች ሉከሰቱ

5
ይችሊለ። ነገር ግን ታክስ ከፊዮች በሰሇጠኑ ቁጥር ከታክስ አስተዲዯር ጉዲዮችን
በተያያዘ ስህተቶችን በማረም ከህግ ተጠያቂነት ሇመዲን ይረዲሌ፣
 በታክስ ከፊዩን እና ታክስ አስተዲሩ መካካሌ ያውን ግንኙነት ያሻሽሊሌ፡- የታክስ ህጎችና የታክስ
አስተዲሩን አሰራር በሚገባ የተገነዘበ ታክስ ከፊይ በሂዯት ሇታክስ ህጎች ተገዢ ስሇሚሆን ከታክስ
አስተዲዯሩ የሚዯረግበት ክትትሌ ስሇሚቀንስ ግንኙነታቸውን ሇማሻሻሌ ይረዲሌ፣
 ታክስ ከፊዮች ሥራዎችን ያሇ ብዙ ዴጋፌ እንዱሰሩ በማገዝ ወጪን ይቀንሳሌ- የሰሇጠነ ታክስ
ከፊይ ያሇ ላልች ዴጋፌ የታክስ ጉዲዮችን በራሱ ማከናወን ስሇሚችሌ ሇላልች ይከፇሌ
የነበረውን ወጪ ያስቀርሇታሌ፣ የተሟሊ መረጃም መያዝ ስሇሚችሌ ወዯ ታክስ አስተዲዯሩ
ጋር የሚያዯርገውን ምሌሌስ ስሇሚቀንስሇት የሚባክን ጊዜ፣ ገንዘብን እና ዴካምን ይቀንሳሌ።

2.3. የስሌጠና ሂቶች (training process)

1) የስሌጠና ፌሊጎትን መሇየት፤ ከስሌጠና ሂዯቶች የመጀመሪያው ዯረጃ የስሌጠና ፌሊጎትን


መሇየት ነው፡፡ የስሌጠና ፌሊጎት ዲሰሳ ጥናት የታክስ ከፊዩን ፌሊጎት የምሇይበት ሲሆን ፌሊጎቱ
ካሇ ግሞ በምን አይነት ስሌጠናዎች ከፌተቱን መምሙሊት እንዯሚቻሌ የምንሇይበት ነው፡፡
ታክስ ከፊዩ አሁን ያሇውን የእውቀት፤ የክህልትና የአመሇካከት ዯረጃ እና ተቋሙ ከታክስ ከፊዩ
በሚጠበቀው የእውቀት፤ የክህልትና የአመሇካከት ዯረጃ መካከሌ ያሇውን ክፌተት ወዯ
ስሌጠና ፌሊጎት በመቀየር እንዯ ስሌጠና ፌሊጎት መውሰዴ ይቻሊሌ፡፡ ይህም ታክስ ከፊዩን
መጠይቅ በማስሞሊት፣ ከውይይት መዴረክ ግብዓቶች እና ከአፇጻጸም ሪፖርቶች
መሰብሰብ ይቻሊሌ፣
2) የስሌጠና ዕቅዴ ማዘጋጀት፤ በስሌጠና ፌሊጎት ዲሰሳ ወቅት የተሇየውን የእውቀትና የክህልት ክፌተት
በሚገባ ተተንትኖ ቅዴሚያ ሇሚሰጠው ቅዴሚያ በመስጠትና በቅዯም ተከተሌ በማስቀመጥ የስሌጠና
እቅዴ ማዘጋጀት፣
3) የስሌጠና ዴርጊት መርሃ ግብር ማዘጋጀት፤ ስሌጠናውን በተመሇከተ የሚስፇሌገውን ሃብት፤
ስሌጠናው የሚሰጥበትን ዘዳ በዝርዝር በሚያሳይ መሌኩ እና ሇትግበራ በሚያመች መሌኩ
የዴርጊት መርሃ ግብር ማስቀመጥ፣
4) የስሌጠና ግብዓት ማሟሊት፡- የተዘጋጀውን የስሌጠና እቅዴ ውጤታማ በሆነ መሌኩ ሇማሳካት ብቃት
ያሇው አሰሌጣኝ ማዘጋጀት፣ ሰሌጣኞችን መመሌመሌ፣ ሇስሌጠና

6
የሚያስፇሌጉ ቁሳቁሶች ሟሊት፣ የስሌጠና ቦታ መሇየት፣ የመስተንግድ አገሌግልት
ማዘጋጀት፣ የስሌጠና ሰነዴ ማዘጋጀት፣ ሇሰሌጣኝ ጥሪ ማስተሊሇፌ፣
5) ስሌጠናውን መስጠት፤ ይህ ዯረጃ በተዘጋጀው የስሌጠና ዴርጊት መርሃ ግብር መሠረት ሇተመሇመለ ታክስ
ከፊዮች ስሌጠና የሚሰጥበት ሂዯት ነው፡፡
6) የስሌጠና ውጤታማነትን መገምገም፡- ይህ ዯረጃ ከስሌጠና ፌሊጎት መሇየት ጀምሮ የተሰጠው ስሌጠና
የታክስ ከፊዩን እውቀት፣ ክህልትና አመሇካከት እንዱሁም በአፇጻጸም ሊይ ያመጣውን ሇውጥ
በተመሇከተ ግምገማ የሚዯረግበት የስሌጠና የመጨረሻ ዑት ነው፡ ፡ የስሌጠና ውጤታማነት ግምገማ
ከሚመሇከታቸው አካሊት መረጃዎችን በመሰብሰብ እና በመተንተን የስሌጠናውን ውጤታማነት እንዱሁም
የነበሩ ዴክመቶችን/ችግሮች ነቅሶ ሇማውጣት እና በቀጣይ ሇማስተካከሌ ያስችሊሌ፡ ፡

የስሌጠና ውጤታማነትን ሇመሇካት የተሇያዩ የመሇኪያ ዘዳዎችና ሞዳልች ያለ ቢሆንም በብዙዎቹ


አጥኚዎችና ተመራማሪዎች ዘንዴ ሥራ ሊይ የሚውሇው በ Dr. Donald Kirkpatrick በ 1959 የተገነባው
ሞዳሌ (Kirkpatrick model) ተመራጭ ሞዳሌ ሲሆን ሞዳለ የሚከተለት አራት ረጃዎች አለት፡፡

ረጃ 1፡ የስሌጠና አሰጣጥ ሂትን በተመሇከተ የሰሌጣኝ ግብረ መሌስ (Reaction)

የዚህ የመገምገሚያ ነጥብ ዓሊማው ቀጥተኛ ሲሆን ስሌጣኞች ስሇስሌጠናው ያሊቸውን አጠቃሊይ አመሊካከት
የሚገመግም ወይም ሰሌጣኞች በስሌጠናው አሰጣጡ ሊይ ያሊቸውን እርካታ የሚዲስስ ነው፡ ፡

የስሌጠና ተሳታፉዎች አንዴን የተወሰነ የስሌጠና ፕሮግራም ምን ያህሌ ወዯደት? ተሳታፉዎች


በስሌጠናው ዙሪያ ምን ይሰማቸዋሌ? የሚለት ጥያቄዎችን ያካትታሌ፡፡ ሰሌጣኞች በስሌጠና ወቅት
ያስተዋለትን እና የታዘቡትን የቅዴመ ዝግጅት ስራዎች፣ ተያያዥ አገሌግልቶችን፣ የማሰሌጠኛ ሰነድችን፣
የስሌጠና ዘዳ እና የአሰሌጠኞች የማሰሌጠን ብቃት የሚገመገምበት ረጃ ነው፡፡ አፇጻጸሙን
ሇመገምገም ስሇ ስሌጠናው ሁኔታ ከሰሌጣኞች አስታየቶችን መሰብሰብ፣ ከስሌጠና በኋሊ መጠይቆችን
በማሰሞሊት ሉከናወን ይችሊሌ፡፡

ዯረጃ 2፡ እውቀት፣ ክህልት እና አመካከትን ከማሻሻሌ አኳያ (Learning)

እውቀት፣ ክህልት እና አመሇካከት ማሻሻሌ ማሇት እውቀትን ማግኘት፣ ክህልትን ማሳዯግ እና የአመሇካከት
ሇውጥ ማምጣት ማሇት ነው፡፡ በዚህ ረጃ የሚዯረገው የስሌጠና ግምገማ ሰሌጣኞች ከስሌጠና በፉት
የነበራቸው እውቀት፤ ክህልት እና አመሇካከት ከስሌጠናው በኋሊ

7
ምን ያህሌ ሇውጥ እንዲመጣ ወይም እንዯተሻሻሇ ሇማወቅ መረጃ የሚሰጥ ነው፡ ፡ ሰሌጣኞች ቅዴመ ስሌጠና እና
ዴህረ ስሌጠና ምን ያህሌ ስሇ ርዕሰ ጉዲዩ እውቀት እንዯነበራቸው እና እንዯተረደት እንዱሁም ምን ያህሌ
የአመሇካከት ሇውጥ እንዲመጡ ሇማወቅ ምዘና ወይም ግምገማ ይዯረጋሌ። ይህን ግምገማ ሇማከናወን
ከስሌጠናው በፉት እና በኋሊ ፇተናዎችን በመስጠት፣ ቃሇ መጠይቅ በማዴረግ፣ ከስሌጠናው በፉት እና በኋሊ የአካሌ
ምሌከታ በማዴረግ መረጃዎች በመሰብሰብና በመተንተን በሚገኘው ውጤት የሚሊካ ነው፡ ፡

ረጃ 3፡ ባህሪን ከመቅረጽ አኳያ (Behavior)

ሥሌጠናው በሰሌጣኙ ወይም ተሳታፉው አፇፃፀም ወይም ባህሪ ሊይ ምን ያህሌ ተጽዕኖ እንዲሳዯረ
ሇመሇካት፣ ተሳታፉዎች ከስሌጠናው ያገኙትን እውቀት በስራ ሊይ ምን ያህሌ እያዋለት
እንዯሆነ እና በስራ አፇጻጸማቸው ሊይ ያመጣውን በጎ ተጽዕኖ የሚዲስስ ነው፡፡ በስሌጠናዎች የተገኘ
እውቀት ተግባራዊ የማይዯረግ ከሆነ በታክስ ከፊዩ የእሇት ተዕሇት የታክስ አስተዲዯር እንቅስቃሴ ሇውጥ
ማምጣት አይቻሌም፡፡ ይህ የሌኬት ዯረጃ የስሌጠና ፕሮግራሙ ከተጠናቀቀ በኋሊ ሰሌጣኙ ከስሌጠና በፉትና
በኋሊ በስራ ሊይ የሚሳየውን የባህሪ ሌዩነት በማነጻጸር ግምገማ የሚያዯረግ ሲሆን የባህሪ ሇውጥ በተሇምድ
በግሇሰቡ በራሱ፣ በቅርብ ኃሊፉ ወይንም በሶስተኛ ወገን ገምጋሚ ሉካሄዴ ይችሊሌ።

ረጃ 4፡ በታክስ አስተዲዯር አፇጻጸም ሊይ ያመጣው ሇውጥ (Result)

ይህ የግምገማ ረጃ ስሌጠናው ውጤት አስገኝቷሌ ወይ? ወይም ስሌጠናው ግቡን አሳክቷሌ ወይ? ሇሚሇው
ጥያቄ ምሊሽ የሚፇሌግ ነው፡፡ ይህ ዯረጃ የስሌጠናውን ተጨባጭ ውጤቶች መገምገም ሊይ ያተኩራሌ፡፡ በዚህ
ረጃ ስሌጠናው በመሰጠቱ ሠሌጣኞች የእውቀት፣ የክህልት እና የአመሇካከት ክፌተቶች ተሻሽሇው
ታክስ በህጉ መሠረት በወቅቱ አስታውቆ መክፇሌ ባህሌ እየተሸሻሇ መምጣቱን፣ የታክስ ከፊዩ ግዳታውን
ሇመወጣት ወዯ ታክስ አስተዲዯሩ የሚያዯርገው ምሌሌስ መቀነሱን፣ በታክስ ከፊዩ በኩሌ የሚታዩ
የሂሳብ ሰነድች አያያዝ ስህተቶች እየታረሙ መሄዲቸውን እና የዯንበኞች ቅሬታን በመቀነስ የተገሌጋይ
እርካታ እያገ መምጣቱን የሚገመግም ነው፡፡

8
3. የገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ ከፊዮች ትምህርት ውጤታማነት ቅኝት

የገቢዎች ሚኒስቴር ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ ሇመሰብሰብ ዘመናዊ የታክስ አስተዲዯር


ስርዓት ከመዘርጋት በተጨማሪ ታክስ መክፇሌ የዜግነት ግዳታ መሆኑን ጠንቅቆ የሚረዲ ታክስ ከፊይ
መፌጠር አንደ መሰረታዊ ጉዲይ መሆኑን በመረዲት ሇታክስ ከፊዩ የተሇያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ
ፕሮግራሞችን ቀርጾ በመተግበር ሊይ ይገኛሌ፡፡

በዚሁ መሠረት የተቋሙን የታክስ አዋጆች፣ ዯንቦች፣ መመሪያዎች እና አሰራሮችን የተሇያዩ መገናኛ
ዘዳዎችን በመጠቀም ሇታክስ ከፊዩ ተዯራሽ እየተዯረጉ ይገኛለ፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርቱ
ከሚተሊሇፌባቸው ዘዳዎች መካከሌ የመዴረክ (የገጽ ሇገጽ) ስሌጠናዎች፣ የቴላቪዝን እና የሬዱዮ
ፕሮግራሞች፣ ጋዜጣ (ገቢያችን ህሌውናችን) እና ብሮሸሮች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ስሇሆነም በእነዚህ
የትምህርት ማስተሊሇፉያ መንገድች የተሰጠው የግንዛቤ ማሳዯጊያ የታክስ ትምህርት ያመጣውን ሇውጥ እና
በስሌጠና አሰጣጥ ሂዯት ያጋጠሙ ችግሮችን በተመሇከተ ከሰሌጣኝ ታክስ ከፊዮች የተሰበሰቡ መረጃዎች
እንዯሚከተሇው ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡

3.1. የመሊሾች አጠቃሊይ መረጃ

የተዘጋጀውን መጠይቅ በስዴስት የፋዳራሌ የአገር ውስጥ ግብር ከፊይ ቅ/ጽ/ቤቶች ማሇትም በከፌተኛ፤
መካከሇኛ፣ ምስራቅ አ.አ፣ ምዕራብ አ.አ፣ ሰሜን ምዕራብ አ.አ እና አዲማ
ቅ/ጽ/ቤቶች ከሀምላ 1 ቀን 2013 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2014 ዓ.ም በታክስ ጉዲዮች ዙሪያ በየቅ/ጽ/ቤቶች
ስሌጠና ከወሰደ 2,968 ታክስ ከፊዮች መካከሌ በናሙና የተመረጡ 413 ታክስ ከፊዮች ሇተዘጋጀው
መጠይቅ ምሊሽ እንዱስጡበት ተዯርጓሌ፡፡ በዚሁ መሰረት መጠይቁን ከሞለት መካከሌ ወንዴ
194(47.1% እና ሴት 218(52.9%) ሲሆኑ 1(0.2%) ግሞ ጾታን በተመሇከተ ምሊሽ ያሌሰጠ መሆኑን
መረጃው ያሳያሌ፡፡ የመሊሾችን እዴሜ በተመሇከተ 259(63.0%) የሚሆኑት እዴሜያቸው ከ 18-35
ዓመት፣ 90(21.9%) የሚሆኑት ከ 36-45 ዓመት፣ 52(12.7%) የሚሆኑት ከ 46 እስከ 60 ዓመት፣
10(2.4%) የሚሆኑት ከ 60 ዓመት በሊይ ሲሆኑ 2(0.5%) ዯግሞ እዴሚያቸውን በተመሇከተ ምሊሽ
ያሌሰጡ ናቸው፡፡ የትምህርት ዯረጃቸውም ሲታይ እስከ 12 ኛ ክፌሌ 17(4.1%)፣ ሙያና ቴክኒክ
5(1.2%)፣ ኮላጅ ዱፕልማ 50(12.1%) እና የመጀመሪያ ዱግሪና ከዚያ በሊይ 341(82.6%) ሲሆን ይህም
የሚሰጠውን የታክስ ትምህርት ሇመረዲት አመች ሁኔታ የሚፇጥር መሆኑን መረዲት ይቻሊሌ
(ሰንጠረዥ 1 ይመሌከቱ)፡፡

9
ሠንጠረዥ-1፡ የመሊሾች አጠቃሊይ መረጃ

መገሇጫዎች የመሊሾች ብዛት መገሇጫዎች የመሊሾች ብዛት


ፆታ በቁጥር በመቶኛ የዴርጅቱ ህጋዊ ሰውነት በቁጥር በመቶኛ
ወንዴ 194 47.1 የመንግስት የሌ/ዴርጅት 12 2.9
ሴት 218 52.9 ኃ/የተ/የግ/ማህበር 344 83.5
ምሊሽ ያሌሰጡ 1 0.2 አክሲዮን ማህበር 33 8
ዕዴሜ ሽርክና 4 1
18 - 35 259 63 ላሊ 19 4.6
36 - 45 90 21.9 ምሊሽ ያሌሰጡ 1 0.2
46 - 60 52 12.7 በዴርጅቱ ውስጥ የሀሊፉነት ሁኔታ
>60 10 2.4 የዴርጅቱ ባሇቤት 12 2.9
ምሊሽ ያሌሰጡ 2 0.5 ባቤት እና ስራ አስኪያጅ 51 12.4
የትምህርት ረጃ ተቀጣሪ ስራ አስኪያጅ 31 7.6
እስከ 12 ኛ ክፌሌ 17 4.1 ወኪሌ 21 5.1
ቴክኒክና ሙያ ሰርቲፉኬት 5 1.2 የዴርጅቱ ሠራተኛ 293 71.5
ኮላጅ ዴፕልማ 50 12.1 ላሊ 2 0.5
መጀመሪያ ዱግሪ እና በሊይ 341 82.6 ምሊሽ ያሌሰጡ 3 0.7
ምሊሽ ያሌሰጡ 0 0
ዴርጅቱ የተሰማራበት የስራ መስክ
አምራች 82 19.9
አገሌግልት 157 38
ኮንስትራክሽን 42 10.2
አስመጪና ሊኪ 64 15.5
ጅምሊ 27 6.5
ችርቻሮ 20 4.8
ግብርና 5 1.2
ማዕዴን 1 0.2
ላሊ 15 3.6
ምሊሽ ያሌሰጡ 0 0

ምንጭ፡-የታክስ ከፊዮች ትምህርት ስሌጠና ውጤታማነት ዲሰሳ (2014)

መጠይቁን የሞለ ታክስ ከፊዮች የተሰማሩበትን የንግዴ ዘርፌ በተመሇከተ በአገሌግልት 157(38%)፣
በአምራች 82(12.9%)፣ በኮንስትራክሽን 42(10.2%)፣ በአስመጭና ሊኪ
64(15.5%)፣ በጅምሊ ንግዴ 27(6.5%)፣ በችርቻሮ 20(4.8%)፣ በማዕዴን 1(0.2%) እና በግብርና
5(1.2%) ሲሆን ላልች 15(3.6%) ሚሆኑት ዘርፊቸውን በተመሇከተ ምሊሽ ያሌሰጡ ናቸው፡፡ ከዚህ
መረዲት የሚቻሇው ጥናቱን ሇማካሄዴ የተሰበሰበው መረጃ ሁለንም ሴክተሮች በሚባሌ ረጃ ያካተተ
መሆኑን ነው፡፡ የዴርጅቶቹን ህጋዊ ሰውነት በተመሇከተ 344(83.5%) ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ 33(8.0%)
አክሲዮን ማህበር፣ 12(2.9%) የመንግስት የሌማት ዴርጅት፣ 4(1.0%) የሽርክና ማኅበር እና
ላልች 19(4.6%) ሲሆኑ በዴርጅቶቹን ህጋዊ ሰውነት ዙሪያ ምሊሽ ያሌሰጠ ግሞ 1(0.2%)
ነው፡፡ መጠይቁን ከሞለት ውስጥ የዴርጅት ሰራተኛ

10
293(71.5%)፣ የዴርጅት ባሇቤትና ስራ አስኪያጅ 51(12.4%)፣ ስራ አስኪያጅ 31(7.6%)፣ የዴርጅት
ወኪሌ 21(5.1%) ሲሆኑ 3(0.7%) ዯግሞ በዴርጅቱ ውስጥ ያሊቸውን ኃሊፉነት ምሊሽ ያሌስጡ
ናቸው፡፡

3.2. የትምህርት/የስሌጠና ውጤታማነት

የትምህርት/ስሌጠና ውጤታማነት የሚሇካው ሰሌጣኙ ያገኘው ስሌጠና በሰሌጣኙ የእውቀት፣ ክህልት፣


ባህሪ እና አመሇካከት ሊይ ያመጣው ሇውጥ እንዱሁም በአፇጻጸም ሊይ የታየውን ተጨባጭ ሇውጥ
በመገምገም ነው፡፡ በዚህም መሠረት ታክስ ከፊዮችን በታክስ ህጎችና በታክስ አስተዲዯር ዙሪያ ያሊቸውን
ግንዛቤ በማሳዯግ በፇቃዯኝነት ሊይ የተመሰረተ ታክስ የማሳወቅና የመክፇሌ ግዳታቸውን እንዱወጡ
ሇማዯረግ በታክስ ጉዲዮች ትምህርት ዲይሬክቶሬት እና በቅ/ጽ/ቤቶች በታክስ ትምህርትና የመረጃ
አቅርቦት የስራ ሂዯት ስሌጠናዎች እየተሰጡ ይገኛሌ። የተሰጡ ስሌጠናዎችን ውጤታማነት ሇመገምገም
በስሌጠናው የተሳተፈ ታክስ ከፊዮች በስሌጠናው ዝግጅትና አቀራረብ ሊይ ያሊቸውን እይታ፤
በስሌጠናው ወቅት ያገኙትን እውቀት፣ ክህልትና የአመሇካከት ሇውጥ እና የህግ ተገዥነትን ከማሳዯግ
አኳያ በተመሇከተ በሰጡት መረጃ መሰረት ውጤቱ እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡

3.2.1. የስሌጠና አሰጣጥ ሂዯትን በተመሇከተ የሰሌጣኝ ግብረ መሌስ (Reaction)


የታክስ ትምህርት ሇታክስ ከፊዮች በሁለም ቅ/ጽ/ቤቶች በተሇያዩ የስሌጠና ርዕሶች ሊይ ተከታታይነት
ያሇው ስሌጠና /የሞጁሊር ስሌጠና/ እየተሰጠ ይገኛሌ፡፡ ስሌጠናዎችን በአግባቡ እና ውጤታማ
በሆነ መንገዴ ሇመስጠት በቂ ዝግጅት ከማዴረግ በተጨማሪ የስሌጠና አቀራረቡ ተገቢውን እውቀት እና
ክህልት ሉያስተሊሌፌ በሚችሌ መንገዴ መከናወን ይኖርበታሌ፡፡ በዚህ መሰረት ስሌጠናዎችን የወሰደ ታክስ
ከፊዮች ስሌጠናዎችን ሇመስጠት በታክስ አስተዲዯሩ የተከናወኑ የስሌጠና ዝግጅቶች እና የስሌጠናዎችን
አቀራረብ በተመሇከተ ስሇቀረበሊቸው ጥያቄ የሰጡት ምሊሽ ሲታይ በአማካይ 83.98% የሚሆኑት
በስሌጠናዎች ዝግጅት እና አቀራረብ መርካታቸውን ሲገሌጹ 6.97% የሚሆኑት አሇመርካታቸውን
ገሌጸዋሌ፡፡ ቀሪዎቹ 9.05% የሚሆኑት ግሞ ምሊሽ እንዯላሊቻው ገሌጸዋሌ፡፡

የስሌጠና ዝግጅቱ እና አቀራረቡ በዝርዝር ሲታይ በስሌጠና ወቅት የነበረው መስተንግድ (ሻይ/ቡና እና
ውሀ) አቅርቦት በቂ ስሇመሆኑ 95.44 በመቶ፣ የሚዘጋጁ ስሌጠናዎች የታክስ ከፊዩን ዯረጃና ፌሊጎት
መሠረት ያዯረጉ ስሇመሆኑ 91.81 በመቶ፤ የሚስጡ ስሌጠናዎች ይዘት በቀሊለ ሇመረዲት
በሚያስችሌ አግባብ የተዘጋጁ ስሇመሆኑ 91.57 በመቶ እና የተሰጠው

11
ስሌጠና በበቂ ማብራሪያና ተግባር ተኮር ምሳላዎች ስሇመዯገፈ 91.06 በመቶ የሚለት ከአማካይ
በሊይ ውጤት ከተመዘገበባቸው መካከሌ ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ በላሊ በኩሌ አዱስ በሚወጡ አዋጆች፣ ዯንቦች
እና መመሪያዎች ሊይ ትኩረት ሰጥቶ ስሌጠና ስሇመሰጠቱ 62.9 በመቶ፣ ሇእያንዲንደ
ትምህርት/ስሌጠና የሚመዯበው ጊዜ በቂ ስሇመሆኑ 71 በመቶ እና በሚሰጡ ስሌጠናዎች ሊይ
ጉዲዩ የሚመሇከተው የዴርጅት ሠራተኛ/ኃሊፉ እንዱካፇሌ ግፉት ስሇመዯረጉ 79.1 በመቶ የሚለት
ከአማካይ በታች የሆኑና በተነጻጻሪ ዝቅተኛ ውጤት የተመዘገበባቸው ናቸው (ዝርዝሩን ከሰንጠረዥ 2
ይመሌከቱ)፡፡

በተመሳሳይ በጽሁፌ መጠይቁ በበርካታ መሊሾች እን ችግር ከተነሱ ጉዲዮች መካከሌ የሚዘጋጁ
የስሌጠና ሰነድች አዲዱስ የሚወጡ ህጎችን እና አሰራሮችን ባካተተ መሌኩ ወቅታዊ ይዘት እንዱኖራቸው
ባሇመዯረጉ እንዱሁም በላልች የታክስ መረጃ ማስተሊሇፉያ አማራጮች አዲዱስ የታክስ ጉዲዮች ሇታክስ ከፊዩ
በፌጥነት እየዯረሱ ባሇመሆኑ ሇቅጣት እና በአገሌግልት አሰጣጥ ሊይ መጉሊሊት እያጋጠማቸው
መሆኑን ገሌጸዋሌ፡፡

ሠንጠረዥ-2፡ የታክስ ትምህርት ዝግጅትና አቀራረብ ሊይ ያሇው እይታ

ምሊሽ
ተ.ቁ የታክስ ትምህርት መገሇጫዎች አሌስማማም እስማማሁ
የኝም
የሚዘጋጀው ስሌጠና/ትምህርት የታክስ ከፊዩን ረጃና ፌሊጎት መሰረት ያዯረገ ነው፡
1 ፡ 4.47% 3.72% 91.81%
2 የሚሰጡ ስሌጠናዎች ይዘት በቀሊለ ሇመረዲት በሚያስችሌ አግባብ የተዘጋጀ ነው፡፡ 3.50% 4.93% 91.57%
ትምህርቱ/ስሌጠናው እየተሰጠ ያሇው በበቂ ማብራሪያና ተግባር ተኮር ምሳላዎች
3 በማስዯገፌ ነው፡፡ 2.79% 6.14% 91.06%
ተቋሙ አዱስ በሚወጡ አዋጆች፣ ዯንቦች እና መመሪዎች ሊይ ትኩረት ሰጥቶ
4 በወቅቱ ስሌጠና ይሰጣሌ፡፡ 16.71% 20.35% 62.94%
በሚሰጡ ስሌጠናዎች ሊይ ጉዲዩ በቀጥታ የሚመከተው የዴርጅቱ ሰራተኛ/ኃሊፉ
5 እንዱካፇሌ ግፉት ይዯረጋሌ፡፡ 6.69% 14.21% 79.10%
የሚሰጡ ትምህርቶች/የሚተሊሇፈ የታክስ መረጃዎች አብዛኛው ታክስ ከፊይ
6 ሉከታተው በሚችሌ የመረጃ ማስተሊሇፉያ ዘዳዎችን በመጠቀም ነው፡፡ 6.86% 12.72% 80.42%
በታክስ አስተዲሩ የሚመዯቡ አሰሌጣኞች በሚሰጡት ስሌጠና ሊይ በቂ የታክስ
7 እውቀት እና ክህልት ያሊቸው ናቸው፡፡ 4.67% 7.78% 87.55%
8 ስሌጠናው/ትምህርቱ የስሌጣኞችን ትኩረት በሚስብ መንገዴ ይሰጣሌ፡፡ 5.78% 11.15% 83.06%
9 ሇእያንዲንደን ትምህርት/ስሌጠና የሚመዯበው ጊዜ በቂ ነው፡፡ 17.94% 11.08% 70.98%
10 ስሌጠናዎች የሚሰጡበት ቦታ በአንጻራዊነት ሇስሌጠና ምቹ ናቸው፡፡ 4.25% 5.94% 89.81%
11 በስሌጠና ወቅት ሻይ/ቡና እና ውሃ ይቀርባሌ፡፡ 2.99% 1.57% 95.44%
አማካይ 6.97% 9.05% 83.98%

ምንጭ፡-የታክስ ከፊዮች ትምህርት ስሌጠና ውጤታማነት ዲሰሳ (2014)

በላሊ በኩሌ በተሰጡ ስሌጠናዎች ዙሪያ የተዯረገ የስሌጠና ዝግጅት እና አቀራረብ በቅ/ጽ/ቤት ሲታይ
መካከሇኛ 85.7%፣ አዲማ 85.4%፣ ምዕራብ አአ 85.2% እና ከፌተኛ ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 84.8% ከአማካይ
84% በሊይ ውጤት የተመዘገበባቸው ሲሆን ከአማካዩ በታች የተመዘገበባቸው

12
ግሞ ሰሜን ምዕራብ አአ 82.1% እና ምስራቅ አአ 80.7% ቅ/ጽ/ቤቶች መሆናቸውን ከሰጡት
ምሊሽ መረዲት ተችሎሌ (ዝርዝሩን ከሠንጠረዥ 3 ይመሌከቱ)፡፡

ሠንጠረዥ-3፡ የታክስ ትምህርት ዝግጅትና አቀራረብ ሊይ ያሇው እይታ በቅርንጫፌ ጽ/ቤቶች

በቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የስምምነት ዯረጃ
ተ.ቁ የታክስ ትምህርት መገሇጫዎች ሰሜን
ከፌተኛ መካከሇኛ ምዕራብ ምስራቅ አዲማ አማካይ
ምዕራብ

የሚዘጋጀው ስሌጠና/ትምህርት አሌስማማም 4.35% 1.69% 2.41% 6.33% 6.17% 5.88% 4.5%
1 የታክስ ከፊዩን ረጃና ፌሊጎት ምሊሽ የኝም 4.35% 6.78% 2.41% 5.06% 3.70% 0.00% 3.7%
መሰረት ያዯረገ ነው፡፡ እስማማሁ 91.30% 91.53% 95.18% 88.61% 90.12% 94.12% 91.8%
የሚሰጡስሌጠናዎች ይዘት አሌስማማም 2.90% 1.72% 4.76% 2.50% 6.10% 3.03% 3.5%
2 በቀሊለ ሇመረዲት በሚያስችሌ ምሊሽ የኝም 2.90% 1.72% 8.33% 6.25% 7.32% 3.03% 4.9%
አግባብ የተዘጋጀ ነው፡፡ እስማማሁ 94.20% 96.55% 86.90% 91.25% 86.59% 93.94% 91.6%
የሚሰጡስሌጠናዎች ይዘት አሌስማማም 1.47% 5.08% 1.19% 6.58% 2.44% 0.00% 2.8%
3 በቀሊለ ሇመረዲት በሚያስችሌ ምሊሽ የኝም 7.35% 6.78% 8.33% 6.58% 4.88% 2.94% 6.1%
አግባብ የተዘጋጀ ነው፡፡ እስማማሁ 91.18% 88.14% 90.48% 86.84% 92.68% 97.06% 91.1%
ተቋሙ አዱስ በሚወጡ አሌስማማም 18.75% 19.30% 11.39% 18.18% 12.66% 20.00% 16.7%
አዋጆች፣ ዯንቦች እና
4 ምሊሽ የኝም 23.44% 10.53% 21.52% 22.08% 27.85% 16.67% 20.3%
መመሪዎች ሊይ ትኩረት ሰጥቶ
በወቅቱ ስሌጠና ይሰጣሌ፡፡ እስማማሁ 57.81% 70.18% 67.09% 59.74% 59.49% 63.33% 62.9%
በሚሰጡ ስሌጠናዎች ሊይ ጉዲዩ አሌስማማም 4.35% 8.62% 6.02% 6.25% 6.10% 8.82% 6.7%
በቀጥታ የሚመከተው
5 ምሊሽ የኝም 8.70% 8.62% 22.89% 15.00% 18.29% 11.76% 14.2%
የዴርጅቱ ሰራተኛ/ኃሊፉ
እንዱካፇሌ ግፉት ይዯረጋሌ፡፡ እስማማሁ 86.96% 82.76% 71.08% 78.75% 75.61% 79.41% 79.1%
የሚሰጡ ትምህርቶች/የሚተሊሇፈ አሌስማማም 7.35% 5.08% 4.82% 7.50% 7.32% 9.09% 6.9%
የታክስ መረጃዎች አብዛኛው
ምሊሽ የኝም 11.76% 16.95% 16.87% 12.50% 12.20% 6.06% 12.7%
ታክስ ከፊይ ሉከታተው በሚችሌ
6 የመረጃ ማስተሊሇፉያ ዘዳዎችን
በመጠቀም ነው፡፡ እስማማሁ 80.88% 77.97% 78.31% 80.00% 80.49% 84.85% 80.4%

በታክስ አስተዲዯሩ የሚመዯቡ አሌስማማም 1.45% 5.17% 3.61% 6.41% 8.43% 2.94% 4.7%
አሰሌጣኞች በሚሰጡት ስሌጠና
7 ሊይ በቂ የታክስ እውቀት እና
ምሊሽ የኝም 7.25% 13.79% 2.41% 7.69% 9.64% 5.88% 7.8%
ክህልት ያሊቸው ናቸው፡፡ እስማማሁ 91.30% 81.03% 93.98% 85.90% 81.93% 91.18% 87.6%

ስሌጠናው/ትምህርቱ የስሌጣኞችን አሌስማማም 4.29% 3.39% 2.38% 10.13% 8.64% 5.88% 5.8%
8 ትኩረት በሚስብ መንገዴ ምሊሽ የኝም 14.29% 10.17% 4.76% 18.99% 9.88% 8.82% 11.2%
ይሰጣሌ፡፡ እስማማሁ 81.43% 86.44% 92.86% 70.89% 81.48% 85.29% 83.1%
አሌስማማም 21.74% 11.86% 11.90% 13.92% 15.85% 32.35% 17.9%
ሇእያንዲንደን ትምህርት/ስሌጠና
9 ምሊሽ የኝም 13.04% 10.17% 9.52% 13.92% 10.98% 8.82% 11.1%
የሚመዯበው ጊዜ በቂ ነው፡፡
እስማማሁ 65.22% 77.97% 78.57% 72.15% 73.17% 58.82% 71.0%
ስሌጠናዎች የሚሰጡበት ቦታ አሌስማማም 1.45% 0.00% 4.94% 8.86% 7.32% 2.94% 4.3%
10 በአንጻራዊነት ስሌጠና ምቹ ምሊሽ የኝም 4.35% 8.47% 6.17% 7.59% 6.10% 2.94% 5.9%
ናቸው፡፡ እስማማሁ 94.20% 91.53% 88.89% 83.54% 86.59% 94.12% 89.8%
አሌስማማም 0.00% 0.00% 3.70% 7.50% 3.80% 2.94% 3.0%
በስሌጠና ወቅት ሻይ/ቡና እና 1.45% 1.72% 2.47% 2.50% 1.27% 0.00% 1.6%
11 ውሃ ይቀርባሌ፡፡
ምሊሽ የኝም
እስማማሁ 98.55% 98.28% 93.83% 90.00% 94.94% 97.06% 95.4%
አሌስማማም 6.19% 5.63% 5.19% 8.56% 7.71% 8.54% 6.97%
አማካይ ምሊሽ የኝም 8.99% 8.70% 9.61% 10.74% 10.19% 6.08% 9.05%
እስማማሁ 84.8% 85.7% 85.2% 80.7% 82.1% 85.4% 83.98%
ምንጭ፡-የታክስ ከፊዮች ትምህርት ስሌጠና ውጤታማነት ዲሰሳ (2014)

13
3.2.2. እውቀት፣ ክህልት እና አመሇካከትን ከማሻሻሌ አኳያ (Learning)
ሰሌጣኞች ከስሌጠና መርሃ-ግብሩ በቂ እውቀትና ክህልት ስሇማግኘታቸውና የአመሇካከት ሇውጥ ሇማምጣት
እንዲገዛቸው ሇማወቅ ከተቀመጡት መገሇጫዎች የተገኘው ውጤት እንዯሚያሳየው ከስሌጠናዎቹ እውቀት እና ክህልት
ያገኙ ስሇመሆኑ እንዱሁም የአመሇካከት ሇውጥ ሇማምጣት እንዲገዛቸው የተስማሙት በአማካይ 86.02% ያህለ
ሲሆኑ 5.36% የሚሆኑት ዯግሞ በዚህ እንዯማይስማሙ ምሊሽ ሰጥተዋሌ፡ ፡ ቀሪዎቹ 9.05% የሚሆኑት ዯግሞ በጉዲዩ
ሊይ ምሊሽ እንዯላሊቸው ገሌጸዋሌ፡፡

የተሰጡ ስሌጠናዎች በታክስ ከፊዩ እውቀት፣ ክህልት እና አመሇካከት ሊይ ያመጡት ሇውጥ በዝርዝር
ሲታይ በታክስ ስርዓቱ ውስጥ መብትና ግዳታ ሇይቶ እንዱያውቁ ያገዘ ስሇመሆኑ
93.50 በመቶ እና ስሌጠናው የነበረውን የእውቀትና የክህልት ክፌተት መሙሊት ስሇማስቻለ
90.23 በመቶ በተነጻጻሪ የተሻሇ ውጤት የተመዘገበባቸው መገሇጫዎች ናቸው፡፡ በላሊ በኩሌ ስሌጠናው
ከአዲዱስ አሰራሮች/ቴክኖልጅዎች ጋር ስሇማስተዋወቁ 72.20 በመቶ በተነጻጻሪ ዝቅተኛ
ውጤት የተመዘገበበት መገሇጫ እንዯሆነ መረጃው ያሳያሌ (ዝርዝሩን ከሠንጠረዥ 4 ይመሌከቱ)፡፡

በተመሳሳይ መሊሾች እን ችግር ካነሷቸው ጉዲዮች መካከሌ ስሌጠናው ከአዲዱስ አሰራሮች/ቴክኖልጅዎች


ጋር ከማስተዋወቅ አንጻር የሞጁሊር ስሌጠናዎች በአብዛኛው ተኩረት ያዯረጉት በታክስ ህጎች እና
አሰራሮች ሊይ በመሆኑ ታክስ ከፊዮች ከእነዚህ አዲዱስ አሰራሮች እና ቴክኖልጅዎች ጋር በሚፇሇገው
ረጃ እንዱተዋወቁ እየተሰራ አሇመሆኑን ገሌጸዋሌ፡፡

ሠንጠረዥ-4፡ እውቀት፣ ክህልት እና አመሇካከትን ማሻሻሌ በተመሇከተ


ተ.ቁ የታክስ ትምህርት መገሇጫዎች አሌስማማም ምሊሽ የኝም እስማማሁ
የሚሰጠው ትምህርት በታክስ ህጎችና አሰራሮች ዙሪያ የነበረብኝን
1 4.18% 5.59% 90.23%
የእውቀትና የክህልት ክፌተት እንዴሞሊ አግዞኛሌ፡፡
ስሌጠናው ከአዲዱስ አሰራሮች/ቴክኖልጅዎች (ሇምሳላ ሽያጭ
2 10.72% 17.09% 72.20%
መመዝገቢያ መሳሪያ፣ ኢታክስ፣ ወዘተ) ጋር እንዴተዋወቅ አግዞኛሌ፡፡
የሚሰጠው ስሌጠና/ትምህርት ስራዬን ያሇ ተጨማሪ ዴጋፌ ራሴን
3 4.87% 9.46% 85.67%
ችዬ መሥራት እንዴችሌ አግዞኛሌ፡
የሚሰጠው ትምህርት በታክስ ስርዓቱ ውስጥ ያሇኝን መብትና ግዳታ
4 2.36% 6.81% 93.50%
ሇይቼ እንዲውቅ እስችልኛሌ፡፡
ታክስ መክፇሌ ሇሀገር በሚሰጠው ፊይዲ ዙሪያ የተሻሇ አመሇካከት
5 4.70% 4.57% 88.50%
እንዱኖረኝ አግዞኛሌ፡፡
አማካይ 5.36% 8.62% 86.02%
ምንጭ፡-የታክስ ከፊዮች ትምህርት ስሌጠና ውጤታማነት ዲሰሳ (2014)

14
በላሊ በኩሌ የተሰጡ ስሌጠናዎች እውቀትን፣ ክህልትን እና አመሇካከትን ከማሻሻሌ አኳያ በቅ/ጽ/ቤት
ሲታይ ከፌተኛ 88.57%፣ ምዕራብ አአ 88.22%፣ መካከሇኛ 87.29% ከአማካይ (86.02%) በሊይ
ስምምነት ሲገሇጽባቸው ምስራቅ አአ 81.75%፣ አዲማ 85.42% እና ሰሜን ምዕራብ አአ 84.85% ግሞ
ከአማካዩ በታች ስምምነት የተገሇጸባቸው መሆኑን ከተሰጠው ምሊሽ መረዲት ተችሎሌ (ዝርዝሩን
ከሠንጠረዥ 5 ይመሌከቱ)፡፡

ሠንጠረዥ-5፡ እውቀት፣ ክህልት እና አመሇካከትን ማሻሻሌ በተመሇከተ


በቅርንጫፌ ጽ/ቤት
የስምምነት ዯረጃ
ተ.ቁ የታክስ ትምህርት መገሇጫዎች ሰሜን
ከፌተኛ መካከሇኛ ምዕራብ ምስራቅ አዲማ አማካይ
ምዕራብ

የሚሰጠው ትምህርት በታክስ ህጎችና አሌስማማም 4.71% 3.00% 3.44% 3.85% 4.21% 5.88% 4.18%
1 አሰራሮች ዙሪያ የነበረብኝን የእውቀትና ምሊሽ የሇ
ኝም 4.29% 4.69% 4.44% 5.41% 4.01% 10.71% 5.59%
የክህልት ክፌተት እንዴሞሊ አግዞኛሌ፡፡ እስማ ማ ሁ
ሇ 91.00% 92.31% 92.12% 90.74% 91.77% 83.41% 90.23%
ስሌጠናው ከአዲዱስ አሰራሮች አሌስማማም 7.25% 15.25% 13.10% 10.26% 9.64% 8.82% 10.72%
/ቴክኖልጅዎች (ምሳላ ሽያጭ
2 ምሊሽ የሇ
ኝም 17.84% 17.64% 9.71% 20.51% 23.10% 13.71% 17.09%
መመዝገቢያ መሳሪያ፣ ኢታክስ፣ ወዘተ)
ጋር እንዴተዋወቅ አግዞኛሌ፡፡ እስማ ማ ሁ
ሇ 74.91% 67.10% 77.19% 69.23% 67.27% 77.47% 72.20%

የሚሰጠው ስሌጠና/ትምህርት ስራዬን ያሇ አሌስማማም 2.79% 4.39% 6.64% 10.50% 4.88% 0.00% 4.87%
3 ተጨማሪ ዴጋፌ ራሴን ችዬ መሥራት ምሊሽ የሇ
ኝም 9.07% 6.08% 6.64% 12.50% 13.63% 8.82% 9.46%
እንዴችሌ አግዞኛሌ፡ እስማ ማ ሁ
ሇ 88.14% 89.53% 86.71% 77.00% 81.49% 91.18% 85.67%
የሚሰጠው ትምህርት በታክስ ስርዓቱ አሌስማማም 0.00% 0.00% 3.61% 3.80% 3.70% 3.03% 2.36%
4 ውስጥ ያሇኝን መብትና ግዳታ ይቼ እንዲውቅ ምሊሽ የሇ
ኝም 2.86% 1.69% 2.41% 6.33% 2.47% 9.09% 4.14%
እስችልኛሌ፡፡ እስማ ማ ሁ
ሇ 97.14% 98.31% 93.98% 89.87% 93.83% 87.88% 93.50%
አሌስማማም 1.00% 3.69% 4.04% 8.13% 4.44% 6.88% 4.70%
ታክስ መክፇሌ ሇሀገር በሚሰጠው ፊይዲ
5 ዙሪያ የተሻሇ አመካከት እንዱኖረኝ አግዞኛሌ፡፡ ምሊሽ የሇ
ኝም 7.35% 7.08% 4.84% 9.97% 5.66% 5.94% 6.81%
እስማ ማ ሁ
ሇ 91.65% 89.22% 91.12% 81.90% 89.90% 87.18% 88.50%
አሌስማማም 3.15% 5.27% 6.17% 7.31% 5.37% 4.92% 5.36%

አማካይ ምሊሽ የኝም 8.28% 7.44% 5.61% 10.95% 9.77% 9.65% 8.62%
እስማማሁ 88.57% 87.29% 88.22% 81.75% 84.85% 85.42% 86.02%
ምንጭ፡-የታክስ ከፊዮች ትምህርት ስሌጠና ውጤታማነት ዲሰሳ (2014)

3.2.3. ባህሪን ከመቅረጽና የህግ ተገዥነትን ከማሳግ አኳያ (Behavior)


ታክስ ከፊዮችን በታክስ ህጉ እና በታክስ ስርዓቱ ሊይ ያሊቸውን ግንዛቤ በማሳዯግ በፇቃዯኝነት ሊይ የተመሰረተ
የታክስ ግዳታቸውን እንዱወጡ በማዴረግ የህግ ተገዥነት ዯረጃቸው እንዱሻሻሌ ሇማዴረግ በቂና ተከታታይነት
ያሇው የታክስ ትምህርት መስጠት የሚኖረው ዴርሻ የጎሊ ነው፡ ፡ በዚህ መሰረት ታክስ ከፊዮች የወሰደት ስሌጠና
ባህሪን ከመቅረጽ እና የህግ ተገዥነታቸውን ከማሳዯግ አኳያ ምን እንዯሚመስሌ የሰጡት ምሊሽ ሲታይ በአማካይ
85.31% በመቶ ያህለ ውጤታማ እንዯሆነ ስምምነታቸውን የገሇጹ ሲሆን 4.57% የሚሆኑት ዯግሞ እንዯማይስማሙና
ቀሪዎቹ 10.12% በጉዲዩ ሊይ ምሊሽ እንዯላሊቸው ገሌጸዋሌ፡፡

15
የተሰጡ ስሌጠናዎች የታክስ ከፊዮችን ባህሪ ከመቅረጽ እና የህግ ተገዥነትን ከማሳዯግ አኳያ ያመጡት
ውጤት በዝርዝር ሲታይ እየተስጠ ያሇው ትምህርት በዴርጅታችን ውስጥ በታክስ ስላት ወቅት
የሚፇጠሩ ስህተቶችን ሇመቀነስ ረዴቶናሌ ያለ 90.55 በመቶ እና የተሻሇ የሰነዴ አያያዝ ስርዓት
እንዴንከተሌ አግዞናሌ ያለ 87.69 በመቶ በተነጻጻሪ የተሻሇ ውጤት ከተመዘገበባቸው መካከሌ ይጠቀሳለ፡፡
በላሊ በኩሌ በተሰጠው ትምህርት/ስሌጠና አሰራራችንን በማሻሻሌ ከታክስ ተቋሙ ከቀዴሞው በተሻሇ
መንገዴ አገሌግልት አግኝተናሌ ያለ 81.92 በመቶ፣ ትምህርቱ ግሌጽ ያሌሆኑ ጥያቄዎችን ሇመጠየቅ
ወዯ ቅ/ጽ/ቤት የምናዯርገውን አሊሰፇሊጊ መመሊሇስ ቀንሶሌናሌ ያለ 82.67 በመቶ እና ዴርጅታችን
አሊስፇሊጊ ወጭ እንዲያወጣ ከማዴረግ አንጻር የራሱን አስተዋጽኦ አበርክቷሌ ያለ 82.78 በመቶ
የሚለት በተነጻጻሪ ዝቅተኛ ውጤት የተመዘገበባቸው መገሇጫዎች ናቸው (ዝርዝሩን ከሠንጠረዥ 6
ይመሌከቱ)፡፡

ሠንጠረዥ-6፡ ባህሪን ከመቅረጽ እና የህግ ተገዥነትን ከማሳዯግ አኳያ


ምሊሽ
ተ.ቁ የታክስ ትምህርት መገሇጫዎች አሌስማማም እስማማሇሁ
የሇ
ኝም
ስሌጠናው/ ትምህርት ዴርጅታችን ታክስ በወቅቱ አሳውቆ
1 5.10% 9.30% 85.60%
እንዱከፌሌ አስተዋጽኦ አዴርጓሌ፡፡
እየተሰጠ ያሇው ትምህርት ዴርጅታችን ታክስ በህጉ
2 መሰረት ታክሱን በትክክሌ በማስሊት ሇማሳወቅ እና 6.54% 7.51% 85.96%
ሇመክፇሌ አስተዋጽኦ አዴርጓሌ፡፡
እየተሰጠ ያሇው ትምህርት በዴርጅታችን ውስጥ በታክስ
3 4.01% 5.44% 90.55%
ስላት ወቅት የሚፇጠሩ ስህተቶችን ሇመቀነስ አግዟሌ፡፡
ስሌጠናው/ትምህርቱ በዴርጅታችን ውስጥ የሰነዴ/የመረጃ/
4 2.91% 9.40% 87.69%
አያያዛችንን እንዴናሻሽሌ አግዟሌ፡፡
ስሌጠናው/ትምህርት ዴርጅታችን አሊአስፇሊጊ ወጭ
5 4.16% 13.06% 82.78%
እንዲያወጣ የራሱን አስተዋጽኦ አበርክቷሌ፡፡
በተሰጠው ስሌጠና/ትምህርት ምክንያት አሰራራችንን
6 በማሻሻሊችን ከታክስ ተቋሙ ከቀዴሞው በተሻሇ መንገዴ 4.15% 13.26% 81.92%
አገሌግልት ማግኘት አሰችልናሌ፡፡
ስሌጠናው/ትምህርት ግሌጽ ያሌሆኑ ጥያቄዎችን
7 ሇመጠየቅ ወዯ ቅ/ጽ/ቤት የምናዯርገው አሊስፇሊጊ 4.46% 12.87% 82.67%
መመሊሇስ እና ስሌክ መዯወሌ ቀንሷሌ፡፡
አማካይ 4.57% 10.12% 85.31%
ምንጭ፡-የታክስ ከፊዮች ትምህርት ስሌጠና ውጤታማነት ዲሰሳ (2014)

የተሰጡ ስሌጠናዎች የታክስ ከፊዩን የህግ ተገዥነት ከማሻሻሌ አኳያ በቅ/ጽ/ቤት ሲታይ ከፌተኛ
90.64% እና ምዕራብ አአ 87.49% እና አዲማ 85.33% ከአማካዩ በሊይ ምሊሽ የተሰጠባቸው ሲሆኑ
ሰሜን ምዕራብ አአ እና መካከሇኛ እያንዲንዲቸው 85.01% እና ምስራቅ አአ 78.37%

16
ከአማካዩ በታች ምሊሽ የተሰጠባቸው መሆኑን ከተሰበሰበው መረጃ መረዲት ተችሎሌ (ዝርዝሩን ከሠንጠረዥ 7
ይመሌከቱ)፡፡

ሠንጠረዥ-7፡ ባህሪን ከመቅረጽ እና የህግ ተገዥነትን ከማሳዯግ አኳያ በቅርንጫፌ ጽ/ቤቶች

በቅርንጫፌ ጽ/ቤት
የስምምነት ዯረጃ
ተ.ቁ የታክስ ትምህርት መገሇጫዎች ሰሜን
ከፌተኛ መካከሇኛ ምዕራብ ምስራቅ አዲማ አማካይ
ምዕራብ
ስሌጠናው/ ትምህርት ዴርጅታችን አሌስማማም 0.00% 5.17% 4.44% 3.75% 5.47% 11.76% 5.10%
1 ታክስ በወቅቱ አሳውቆ እንዱከፌሌ ምሊሽ የሇኝም 10.14% 7.90% 7.32% 12.50% 6.17% 11.76% 9.30%
አስተዋጽኦ አዴርጓሌ፡፡ እስማ ማ ሁ
ሇ 89.86% 86.93% 88.24% 83.75% 88.36% 76.47% 85.60%
እየተሰጠ ያው ትምህርት ዴርጅታችን ታክስ አሌስማማም 2.00% 3.45% 1.22% 8.50% 6.41% 17.65% 6.54%
በህጉ መሰረት ታክሱን በትክክሌ በማስሊት 7.25% 6.72% 10.22% 6.00% 6.02% 8.82% 7.51%
2 ማሳወቅ እና ሇመክፇሌ
ምሊሽ የሇ
ኝም

አስተዋጽኦ አዴርጓሌ፡፡ እስማ ማ ሁ


ሇ 90.75% 89.83% 88.56% 85.50% 87.57% 73.53% 85.96%
እየተሰጠ ያው ትምህርት አሌስማማም 0.00% 0.00% 1.23% 6.41% 1.23% 15.15% 4.01%
በዴርጅታችን ውስጥ በታክስ ስላት
3 ምሊሽ የሇ
ኝም 3.13% 5.66% 3.70% 11.54% 8.64% 0.00% 5.44%
ወቅት የሚፇጠሩ ስህተቶችን መቀነስ
አግዟሌ፡፡ እስማ ማ ሁ
ሇ 96.88% 94.34% 95.06% 82.05% 90.12% 84.85% 90.55%
ስሌጠናው/ትምህርቱ በዴርጅታችን አሌስማማም 1.56% 1.82% 2.47% 9.09% 2.50% 0.00% 2.91%
4 ውስጥ የሰነዴ/የመረጃ/ አያያዛችንን ምሊሽ የሇኝም 6.25% 10.91% 10.23% 16.88% 6.25% 5.88% 9.40%
እንዴናሻሽሌ አግዟሌ፡፡ እስማ ማ ሁ
ሇ 92.19% 87.27% 87.30% 74.03% 91.25% 94.12% 87.69%

ስሌጠናው/ትምህርት ዴርጅታችን አሌስማማም 1.59% 9.09% 1.32% 10.39% 2.56% 0.00% 4.16%
5 አሊአስፇሊጊ ወጭ እንዲያወጣ የራሱን ምሊሽ የሇ
ኝም 14.29% 18.18% 13.63% 9.09% 14.10% 9.09% 13.06%
አስተዋጽኦ አበርክቷሌ፡፡ እስማ ማ ሁ
ሇ 84.13% 72.73% 85.05% 80.52% 83.33% 90.91% 82.78%
በተሰጠው ስሌጠና/ትምህርት ምክንያት አሌስማማም 6.59% 7.14% 3.70% 7.69% 3.80% 0.00% 4.82%
አሰራራችንን በማሻሻሊችን ከታክስ
6 ተቋሙ ከቀዴሞው በተሻ መንገዴ
ምሊሽ የሇ
ኝም 4.76% 12.50% 13.58% 20.08% 13.92% 14.71% 13.26%
አገሌግልት ማግኘት አሰችልናሌ፡፡ እስማ ማ ሁ
ሇ 88.65% 80.36% 82.72% 72.23% 82.28% 85.29% 81.92%
ስሌጠናው/ትምህርት ግሌጽ ያሌሆኑ አሌስማማም 0.00% 9.09% 5.75% 7.39% 2.53% 2.00% 4.46%
ጥያቄዎችን ሇመጠየቅ ወዯ ቅ/ጽ/ቤት
7 የምናዯርገው አሊስፇሊጊ መመሊሇስ እና
ምሊሽ የሇ
ኝም 7.94% 7.27% 8.75% 22.08% 25.32% 5.88% 12.87%
ስሌክ መዯወሌ ቀንሷሌ፡፡ እስማ ማ ሁ
ሇ 92.06% 83.64% 85.50% 70.53% 72.15% 92.12% 82.67%
አሌስማማም 1.68% 5.11% 2.88% 7.60% 3.50% 6.65% 4.57%
አማካይ ምሊሽ የሇ
ኝም 7.68% 9.88% 9.63% 14.02% 11.49% 8.02% 10.12%
እስማ ማ ሁ
ሇ 90.64% 85.01% 87.49% 78.37% 85.01% 85.33% 85.31%
ምንጭ፡-የታክስ ከፊዮች ትምህርት ስሌጠና ውጤታማነት ዲሰሳ (2014)

3.2.4. የታክስ ከፊዮች ትምህርት በታክስ አስተዲዯሩ አፇጻጸም ሊይ ያመጣው ሇውጥ (Result)

ታክስ ከፊዮች የታክስ ትምህርት/ስሌጠና በመውሰዲቸው በታክስ አስተዲዯሩ አፇጻጸም ሊይ ያመጣውን


ውጤት ሇመገምገም የስራ ባህሪያቸው ከታክስ ከፊዮች ጋር የቅርብ ግንኙነት ባሊቸው የተቋሙ
የስራ ክፌልች ውስጥ የሚሰሩ ኃሊፉዎች እና ነባር ባሇሙያዎች ምሊሽ እንዱሰጡ ተዯርጓሌ፡፡
በዚህም መሰረት መጠይቁን ከሞለት 100 የተቋሙ የስራ ኃሊፉዎች እና ባሇሙያዎች መካከሌ
በአማካይ 72.04% የሚሆኑት ሇታክስ ከፊዮች የተሰጠው ትምህርት በታክስ አስተዲዯሩ አፇጻጸም
ሊይ የራሱን አወንታዊ አስተዋጽኦ እንዲሇው መስማማታቸውን ሲገሌጹ 9.77% ያህለ በዚህ
እንዯማይስማሙ ገሌጸዋሌ፡፡ ቀሪዎቹ 18.55% ያህለ ዯግሞ በጉዲዩ ሊይ ምሊሽ እንዯላሊቸው
ገሌጸዋሌ፡፡

17
የተሰጠው ምሊሽ በዝርዝር ሲታይ ስሌጠናው ታክስ ከፊዮች ከአዲዱስ ህጎች፣ ከተቋሙ አሰራሮች
እና ቴክኖልጅዎች ጋር እንዱተዋወቁ አግዟሌ ያለ 87% እና ስሌጠናው ታክስ ከፊዮች ከታክስ
አስተዲዯሩ ጋር ያሊቸውን ግንኙነት ሇማሻሻሌ የበኩለን አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው ያለ 84.85%
በተነጻጻሪ የተሻሇ ምሊሽ የተሰጠባቸው ሲሆኑ በተቃራኒው ስሌጠናው ቀዯም ሲሌ በመረጃ ክፌተት
ሇተዯጋጋሚ ምሌሌስና ማብራሪያ ይዲርጋቸው የነበሩ ጉዲዮችን ግሌጽ በማዴረጉ የህግ ተገዢነት ወጪያቸውን
ሇመቀነስ አስተዋጽኦ አበርክቷሌ ያለ 65 በመቶ፣ ስሌጠናው ታክስ ከፊዮች ያሇማንም ቀስቃሽ ታክስ
ሇማሳወቅ እና ሇመክፇሌ የሚያስችሌ አመሇካከት እንዱይዙ የራሱን ሚና እየተጫወተ ይገኛሌ ያለ 62.63
በመቶ እና የተሰጠው ትምህርት/ስሌጠና የታክስ ከፊዮችን የእውቀትና የክህልት ክፌተት በመቅረፌ ታክስ
በወቅቱ አሳውቀው በትክክሌ እንዱከፌሌ አስተዋጽኦ አዴርጓሌ ያለ 65.31 በመቶ ዯግሞ በተነጻጻሪ
ዝቅተኛ ምሊሽ የተሰጠባቸው ናቸው (ዝርዝሩን ከሠንጠረዥ 8 ይመሌከቱ)፡፡

ሠንጠረዥ-8፡ የስሌጠናዎች ውጤታማነት በታክስ አስተዲዯሩ የስራ ኃሊፉዎች እና ባሇሙዎች እይታ

ተ.ቁ መገሇጫዎች የስምምነት ዯረጃ በፐርሰንት


አሌስማማም 7.00%
ስሌጠናው ታክስ ከፊዮች ከአዲዱስ ህጎች፣ የተቋሙን አሰራሮች እና
1 ምሊሽ የኝም 6.00%
ቴክኖልጅዎች ጋር እንዱተዋወቁ አግዟሌ፡፡
እስማማሇሁ 87.00%
ስሌጠናው ታክስ ከፊዮች ያሇማንም ቀስቃሽ ታክስ ሇማሳወቅ እና ሇመክፇሌ አሌስማማም 13.13%
2 የሚያስችሌ አመሇካከት እንዱይዙ የራሱን ሚና እየተጫወተ ይገኛሌ፡፡ ምሊሽ የኝም 24.24%
እስማማሇሁ 62.63%
የተሰጠው ትምህርት/ስሌጠና የታክስ ከፊዮችን የእውቀትና የክህልት ክፌተት አሌስማማም 11.22%
3 በመቅረፌ ታክስ በወቅቱ አሳውቀው በትክክሌ እንዱከፌሌ አስተዋጽኦ ምሊሽ የኝም 23.47%
አዴርጓሌ፡፡ እስማማሇሁ 65.31%
ስሌጠናው ታክስ ከፊዮች አሰራራቸውን እንዱያሻሽለ በመርዲቱ አስፇሊጊ አሌስማማም 10.20%
4 መረጃዎችን በማሟሊት ከታክስ አስተዲዯሩ ፇጣን አገሌግልት እንዱያገኙ ምሊሽ የኝም 20.41%
ዕዴሌ ፇጥሯሌ፡፡ እስማማሇሁ 69.39%
አሌስማማም 7.22%
ስሌጠናው ታክስ ከፊዮች የሰነዴ/የመረጃ/ አያያዛቸውን እንዱያሻሽለ አግዟሌ፡፡
5 ምሊሽ የኝም 22.68%
እስማማሇሁ 70.10%
ስሌጠናው ቀዯም ሲሌ በመረጃ ክፌተት ሇተዯጋጋሚ ምሌሌስና አሌስማማም 10.00%
6 ማብራሪያ ይዲርጋቸው የነበሩ ጉዲዮችን ግሌጽ በማዴረጉ የህግ ምሊሽ የኝም 25.00%
ተገዢነት ወጪያቸውን ሇመቀነስ አስተዋጽኦ አበርክቷሌ፡፡ እስማማሇሁ 65.00%
አሌስማማም 7.07%
ስሌጠናው ታክስ ከፊዮች ከታክስ አስተዲዯሩ ጋር ያሊቸውን ግንኙነት ሇማሻሻሌ
7 ምሊሽ የኝም 8.08%
የበኩለን አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው፡፡
እስማማሇሁ 84.85%
አሌስማማም 9.77%
አማካይ ምሊሽ የኝም 18.55%
እስማ ማ ሁ
ሇ 72.04%
ምንጭ፡-የታክስ ከፊዮች ትምህርት ስሌጠና ውጤታማነት ዲሰሳ (2014)

18
3.3. የታክስ ትምህርት ማስተሊሇፉያ ዘዳዎች

ሚኒስቴር መ/ቤቱ የተሇያዩ ህጎችንና ላልች ጉዲዮች ሇታክስ ከፊዮች ተዯራሽ ሇማዴረግ ብልም የታክስ
ህግ ተገዥነትን ከማሳዯግ አንፃር መገናኛ ብዙሀን የሚጫወቱት ሚና የጎሊ ነው፡፡ ይህንንም ታሳቢ
በማዴረግ የተሇያዩ የመገናኛ ዘዳዎችን በመጠቀም ተቋሙ ታክስ ከፊዮችን ሇመዴረስ ጥረት እያረገ መሆኑ
ይታወቃሌ፡፡ በዚህም መሠረት ተቋሙ በታክስ ህጎች እና አሠራሮች ዙሪያ የታክስ ከፊዩን ግንዛቤ ሇማሳዯግ
የሚስጠው ትምህርት እና መረጃ በብዛት ከሚተሊሇፌባቸው ዘዳዎች መካከሌ የትኛዎቹ እንዯሆኑ እና
በቀጣይስ በየትኛዎቹ የትምህርት/መረጃ ማስተሊሇፉያ ዘዳዎች ቢተሊሇፌ ተመራጭ ይሆናሌ በሚሌ
ሇቀረበው ጥያቄ የሰጡት ምሊሽ እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡

በታክስ ህጎች እና አሰራሮች ዙሪያ የታክስ ከፊዩን ግንዛቤ ሇማሳዯግ በተቋሙ የሚሰጠውን ትምህርት እና
መረጃ የሚከታተለበት መንገዴ ስሌጠና በአካሌ መውስዴ 203(59.9%)፣ በዴረ- ገጽ 72(20.3%)፣
ቴላቪዥን (6.5%)፣ በራሪ ጽሁፍች (5.3%)፣ ጋዜጣ (3.8%)፣ የውይይት መዴረኮች (3.6%) እና
ሬዱዮ (0.7%) እንከታተሊሇን የሚሌ ምሊሽ ሰጥተዋሌ (ዝርዝሩን ከሠንጠረዥ 9 ይመሌከቱ)፡፡ ከመረጃው
መገንዘብ የሚቻሇው አብዛኛው ታክስ ከፊይ የታክስ ስሌጠናዎችን/መረጃዎችን የሚከታተሇው በአካሌ
በመገኘት እና በዴረ-ገጽ አማካኝነት ሲሆን በሬዱዮ፣ የውይይት መዴረኮችን እና ጋዜጣን የሚጠቀሙ
በቁጥር አነስተኛ መሆኑን ነው፡፡

ሠንጠረዥ-9፡ ታክስ ከፊዮች ትምህርት/መረጃ የሚያገኙባቸው የመገናኛ ዘዳዎች


በቅርንጫፌ ጽ/ቤት
ተ.ቁ የመገኛኛ ዘዳዎች ሰሜን
ከፌተኛ መካከሇኛ ምዕራብ ምስራቅ አዲማ አማካይ
ምዕራብ
በአካሌ ስሌጠና
1 66.67% 57.14% 55.22% 58.73% 60.81% 60.61% 59.86%
መውሰዴ
2 ቴላቪዥን 1.85% 12.24% 4.48% 0.00% 8.11% 12.12% 6.47%
3 ሬዱዮ፣ 0.00% 0.00% 2.99% 0.00% 1.35% 0.00% 0.72%
4 ዴረ-ገጽ 18.52% 16.33% 22.39% 34.92% 17.57% 12.12% 20.31%
5 ጋዜጣ 3.70% 4.08% 1.49% 3.17% 1.35% 9.09% 3.82%
6 በራሪ ጽሁፍች 5.56% 4.08% 8.96% 3.17% 6.76% 3.03% 5.26%
የውይይት
7 3.70% 6.12% 4.48% 0.00% 4.05% 3.03% 3.56%
መዴረኮችን፣
ምንጭ፡-የታክስ ከፋዮች ትምህርት ስልጠና ውጤታማነት ዳሰሳ ጥናት (2014)

በተጨማሪም በቀጣይ የትኛዎቹን የመገናኛ ዘዳዎች መጠቀም እንዯሚፇሌጉ ሇቀረበሊቸው ጥያቄ የሰጡት ምሊሽ
በአካሌ ስሌጠና መውስዴ (73.0%)፣ ዴረ-ገጽ (17.7%)፣ ቴላቪዥን (4.6%)፣ የውይይት መዴረኮች
መጠቀም (3.3%)፣ በራሪ ጽሁፍች (0.7%)፣ ጋዜጣ (0.5%) እና ሬዱዮ

19
(0.2%) የሚሌ ምሊሽ የሰጡ መሆኑን የተሰበሰበው መረጃ ያሳያሌ (ዝርዝሩን ከሠንጠረዥ 10 ይመሌከቱ)፡፡
ከሰጡት ምሊሽ መረዲት የሚቻሇው ታክስ ከፊዮች ወዯፉትም የታክስ ትምህርት እና መረጃዎችን ሇማግኘት መጠቀም
የሚፇሌጉት የመገናኛ ዘዳ በዋናነት በአካሌ በመገኘት ስሌጠና መውሰዴ እና መረጃዎችን በዴረ-ገጽ ማግኘት
መሆኑን ነው፡፡

ሠንጠረዥ-10፡ የመገናኛ ዘዴዎች የአጠቃቀም ፍላጎት በቅ/ጽ/ቤቶች


በቅርንጫፌ ጽ/ቤት
ተ.ቁ የመገኛኛ ዘዳዎች ሰሜን
ከፌተኛ መካከሇኛ ምዕራብ ምስራቅ አዲማ አማካይ
ምዕራብ
በአካሌ ስሌጠና
1 77.36% 84.31% 70.00% 53.97% 79.45% 72.73% 72.97%
መውሰዴ
2 ቴላቪዥን 7.55% 1.96% 2.86% 3.17% 2.74% 9.09% 4.56%
3 ሬዱዮ፣ 0.00% 0.00% 1.43% 0.00% 0.00% 0.00% 0.24%
4 ዴረ-ገጽ 11.32% 9.80% 20.00% 34.92% 15.07% 15.15% 17.71%
5 ጋዜጣ 0.00% 0.00% 1.43% 0.00% 1.37% 0.00% 0.47%
6 በራሪ ጽሁፍች 0.00% 0.00% 2.86% 1.59% 0.00% 0.00% 0.74%
የውይይት
7 3.77% 3.92% 1.43% 6.35% 1.37% 3.03% 3.31%
መዴረኮችን፣
ምንጭ፡-የታክስ ከፋዮች ትምህርት ስልጠና ውጤታማነት ዳሰሳ (2014)

3.4. ከታክስ ከፊዮች ትምህርት ጋር ተያይዞ የተነሱ ዋና ዋና ችግሮች

ታክስ ከፊዩ መብትና ግዳታውን በመረዲት የሚጠበቅበትን ታክስ ወቅቱን ጠብቆ በማሳወቅና በመክፇሌ
የዜግነት ግዳታውን እንዱወጣ ሇማስቻሌ ተቋሙ በታክስ አዋጆች፣ ዯንቦች፣ መመሪያዎች እና አሰራሮች
ሊይ ተከታታይ የታክስ ከፊዮች ትምህርት/ስሌጠና እየሰጠ ይገኛሌ፡፡ የታክስ ትምህርት ሇታክስ ከፊዩ
በመስጠት/በማስተሊሇፌ ሂዯት ያጋጠሙ ችግሮች ናቸው በሚሌ ስሌጠናውን በወሰደ ታክስ ከፊዮች
ከተነሱት መካከሌ ዋና ዋናዎቹ እንዯሚከተሇው ቀርበዋሌ፡፡

3.4.1. ከስሌጠና ዝግጅት ጋር በተያያዘ የተነሱ ችግሮች


1) የስሌጠና ሰነድች ቀዴሞ ሇሰሌጣኙ እንዱዯርሱ ስሇማይዯረግ ሰሌጣኞች ሰነደን አስቀዴመው አንብበው
በሚፇሇገው ዯረጃ በቂ ተሳትፍ ሇማዴረግ የማያስችሌ መሆኑ፣
2) አንዲንዴ የስሌጠና ሰነድች በቂ ምሳላዎች፣ ማብራሪያዎች እና አዲዱስ ህጎች/ሀሳቦች
ያሌተካተቱበት መሆኑ፤ ወቅታዊነታቸውን ያሌጠበቁ መሆኑ፣ ግሌጽነት የሚጎዴሊቸው
መሆኑ፣

20
3) በአንዲንዴ ቅ/ጽ/ቤቶች ስሌጠናው የሚሰጥበት ቦታ ጠባብ መሆን፣ በጠባብ አዲራሽ በርካታ ታክስ
ከፊይ ማሰሌጠን፣ ምቹ አሇመሆን እና በቂ አቅርቦት የላሇው መሆኑ (ጠረጴዛ፣ የዴምጽ ማጉያ
ጥራት ችግር)፣
3.4.2. ከስሌጠና አቀራረብ/አሰጣጥ ጋር በተያያዘ የተነሱ ችግሮች
1) በአንዲንዴ የስሌጠና መዴረኮች ሊይ ስሌጠናዎችን በተግባር እያጋጠሙ ካለ ጉዲዮች/ችግሮች ጋር
በማቀናጀት አሇመስጠት፣
2) ስሌጠናው የሚሰጥበት/የስሌጠና ሰነደ የሚዘጋጅበት ቋንቋ የውጭ ቋንቋ ተናጋሪዎችን
ግምት ውስጥ ያስገባ አሇመሆኑ፣
3) ስሌጠናዎችን ሇመስጠት የሚያዘው ጊዜ በቂ ባሇመሆኑ ስሌጠናውን ሇመሸፇንም ሆነ በታክስ
ዙሪያ የተሻሇ ግንዛቤ የላሊቸው ታክስ ከፊዮች በስሌጠናው መያዝ ያሇባቸውን እውቀት ሇመጨበጥ
የሚቸገሩበት ሁኔታ መኖሩ፣
4) ስሌጠናውን የሚሰጡት አንዲንዴ ባሇሙያዎች በስሌጠና ርዕሱ በቂ እውቀትና
ክህልት የላሊቸው በመሆኑ እንዱሁም ሇስሌጠናው በቂ ዝግጅት ባሇማዴረጋቸው
በስሌጠና ወቅት ሇሚነሱ ጥያቄዎች በቂ ምሊሽ ሇመስጠት መቸገር፤ አዴበስብሶ ማሇፌ
የሚታይ መሆኑ፤ በተጨማሪም ስሌጠና በሚሰጡ ባሇሙያዎች መካከሌ
የአሰሇጣጠን ዘዳ እና የእውቀትና ክህልት ሌዩነት የሚስተዋሌ መሆኑ፤ የሚጠቀሙት
የስሌጠና ዘዳ ሳቢ አሇመሆን፣
5) በአንዲንዴ ቅ/ጽ/ቤቶች ስሌጠናዎች ከታክስ ማሳወቂያ ጊዜ ጋር በተቀራረበ/በተመሳሳይ
ጊዜ እንዱሁም በበጀት ዓመት የሂሳብ መዝጊያ ወቅት (ሰኔ ወር አካባቢ) የሚሰጥበት
ሁኔታ በመኖሩ ስሌጠናውን ሇመከታተሌ በቂ ጊዜ አሇማግኘት፣ በመሆኑም ስሌጠናውን
ተረጋግቶ ሇመውሰዴ መቸገር፣
6) በስሌጠና ማጠናቀቂያ ወቅት ሇሚነሱ ጥያቄዎች /ከአሰሌጣኙ በሊይ የሆኑ ጉዲዮች/ ምሊሽ
ከመስጠት አንጻር የቅ/ጽ/ቤት አመራሮች እና የስሌጠናው ርዕስ የሚመሇከታቸው የስራ
ክፌልች በተሇይም የተሇየ ሙያ የሚጠይቁ የስራ ክፌልች አሇመገኘት፣
7) አዱስ እና ነባር ታክስ ከፊዮችን በአንዴ ሊይ ስሌጠና መስጠት ተቀራራቢ የታክስ ግንዛቤ
ስሇላሊቸው የተሻሇ ግንዛቤ ያሊቸው የሚሰሊቹበት አዱሶቹ ዯግሞ የተሻሇ ግንዛቤ
ካሊቸው ጋር እኩሌ ስሌጠናውን ሇመቀበሌ የሚቸገሩበት ሁኔታ መኖር (በዋናነት አዱስ ወዯ
ታክስ መረቡ የሚገቡ ታክስ ከፊዮች ስራ

21
ከመጀመራቸው በፉት በታክስ ህጎች እና አሰራሮች ሊይ በቂ ግንዛቤ እንዱይዙ በአግባቡ
ባሇመሰራቱ የሚፇጠር ችግር)፣
8) አዲዱስ የሚወጡ አዋጆች፣ ዯንቦች፣ መመሪያዎች እና አሰራሮች በፌጥነት
ሇታክስ ከፊዩ ተዯራሽ አሇማዴረግ፣

22
4. ማጠቃሇያ እና ምክረ ሀሳብ

4.1. ማጠቃያ

ስሌጠናዎች ሇታክስ ከፊዮች እየተሰጠ ያሇው በታክስ ትምህር ዲይሬክቶሬት ዴጋፌ እና በቅ/ጽ/ቤቶች
የታክስ ትምህርት እና መረጃ አቅርቦት ስራ ሂዯት አማካኝነት በታክስ ከፊዩ እውቀት፣ ክህልት እና
አመሇካከት እንዱሁም የህግ ተገዥነት ሊይ ሇውጥ እንዱያመጡ የተሰጡ ስሌጠናዎች እና የግንዛቤ ማስጨበጫ
ስራዎች ውጤታማነታቸውን ሇመገምገም በተዯረገው ጥናት ግኝት መሰረት የሚከተሇው ዴምዲሜ ሊይ
ሇመዴረስ ተችሎሌ፡፡
1) የተሰጡ ስሌጠናዎች ዝግጅት እና አቀራረብን በተመሇከተ ሰሌጣኞች ያሊቸውን እይታ በተመረጡ
መመዘኛዎች ሊይ ምሊሽ እንዱሰጡ የተረገ ሲሆን ከመሊሾች መካከሌ በአማካይ
83.98 በመቶ የሚሆኑት በተሰጡ ስሌጠናዎች ዝግጅት እና አቀራረብ ሊይ የረኩ መሆኑን መረዲት
ተችሎሌ፡፡ ሇስሌጠና ፕሮግራሙ የሚቀርብ መስተንግድ (ሻይ/ቡና እና ውሀ)፣ አብዛኛዎቹ ስሌጠናዎች
የታክስ ከፊዩን ዯረጃ እና ፌሊጎት መሰረት ማዴረጋቸው እና በይዘትም በቀሊለ ሇመረዲት
በሚያስችሌ አግባብ የተዘጋጁ መሆኑ የተሸሇ ውጤት የተመዘገበባቸው ሲሆኑ አሁንም
በተሇይ አዲዱስ ህጎችን ሇታክስ ከፊዮች ፇጥኖ በማዴረስ ረገዴ ክፌተት እንዲሇ መረዲት
ተችሎሌ፡፡
2) የተሰጡ ስሌጠናዎች የሰሌጣኙን የእውቀት፣ ክህልት እና የአሇመካከት ክፌተት ሇመሙሊት
የሚያስችለ ስሇመሆናቸው ታክስ ከፊዮች በሰጡት ምሊሽ በአማካይ 86.02 በመቶ የሚሆኑት
የእውቀት፣ ክህልት እና የአመሇካከት ክፌተታቸውን ሇማሻሻሌ የረዲቸው መሆኑን ገሌጸዋሌ፡፡
ሆኖም አዲዱስ አሰራሮችን/ቴክኖልጅን በማስተዋወቅ ረገዴ ብዙ የሚቀር ስራ እንዲሇ
መረዲት ተችሎሌ፡፡
3) የተሰጡ ስሌጠናዎች የህግ ተገዥነት ረጃን ማሻሻሌ የሚያስችለ ስሇመሆናቸው የሰጡት ምሊሽ ሲታይ
በአማካይ 85.31 በመቶ የሚሆኑት ስምምነታቸውን ገሌጸዋሌ፡፡ በተሇይም በታክስ ስላት ወቅት
የሚፇጠሩ ስህተቶችን በመቀነስ እና መረጃ አያያዝን በማሻሻሌ ረገዴ ስሌጠናው የበኩለን አስተዋጽኦ
እያበረከተ መሆኑን መገንዘብ ተችሎሌ፡፡
4) ታክስ ከፊዮች የታክስ ትምህርት/ስሌጠና በመውሰዲቸው በታክስ አስተዲዯሩ አፇጻጸም ሊይ
ያመጣውን ውጤት ሇውጥ በተመሇከተ የስራ ባህሪያቸው ከታክስ ከፊዮች ጋር የቅርብ ግንኙነት
ባሊቸው የተቋሙ የስራ ክፌልች ውስጥ የሚሰሩ ኃሊፉዎች እና ነባር ባሇሙያዎች መጠይቅ
እንዱሞለ ተርጎ በሰጡት ምሊሽ በአማካይ 72.04% የሚሆኑት ሇታክስ ከፊዮች

23
የተሰጠው ትምህርት በታክስ አስተዲዯሩ አፇጻጸም ሊይ የራሱን አወንታዊ አስተዋጽኦ እያበረከተ
ስሇመምጣቱ ስምምነታቸውን የገሇጹ በመሆኑ በቀጣይም ከዚህ በተሻሇ ዯረጃ የታክስ ከፊዮችን
እውቀትና ክህልት ሇማሳዯግ የትምህርትና ስሌጠና ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሌ እንዲሇበት
የሚጠቁም ነው፡፡
5) የስሌጠና ውጤታማነት በቅ/ጽ/ቤቶች ሲታይ የስሌጠና ዝግጅትና አቀራረብን በተመሇከተ ከአማካይ
(83.98%) በሊይ ምሊሽ የተሰጠባቸው ከፌተኛ 84.8%፣ መካከሇኛ 85.7%፣ ምዕራብ አአ 85.2%
እና አዲማ 85.4% ቅ/ጽ/ቤቶች ሲሆኑ ከአማካይ በታች ግሞ ሰሜን ምዕራብ አአ 82.1% እና ምስራቅ
አአ 80.7% ቅ/ጽ/ቤቶች ናቸው፡፡ ስሌጠናዎች እውቀት፣ ክህልት እና አመሇካከትን ከማሻሻሌ አኳያ
ከአማካይ (86.02%) በሊይ ውጤት የተመዘገበባቸው ቅ/ጽ/ቤቶች ከፌተኛ 88.5%፣ መካከሇኛ
87.29%፣ ምዕራብ አአ 88.22% ሲሆኑ አዲማ 85.42%፣ ሰሜን ምዕራብ አአ 84.85% እና ምስራቅ
አአ 81.75% ግሞ ከአማካዩ በታች ምሊሽ የተሰጠባቸው ናቸው፡ ፡ ሇህግ ተገዥ የመሆን ባህሪን ከማሻሻሌ አኳያ
ከፌተኛ 90.64% እና ምዕራብ አአ 87.49% እና አዲማ 85.33% ከአማካይ (85.31%) በሊይ ምሊሽ
የተሰጠባቸው ሲሆን ምስራቅ አአ 78.37%፣ መካከሇኛ እና ሰሜን ምዕራበ አአ በተመሳሳይ 85.01%
ግሞ ከአማካይ በታች ምሊሽ የተሰጠባቸው መሆኑን መረዲት ተችሎሌ፡፡
6) በታክስ ትምህርት ዝግጅት እና አቀራረብ ጋር በተያያዘ ዋና ዋና ችግሮችን መሇየት የተቻሇ ሲሆን
ከእነዚህም መካከሌ የሰሌጠና ሰነድች ሇሰሌጣኞች ከስሌጠና በፉት ቀዴሞ አሇመዴረስ፤ ሰነድቹ አዲዱስ
ጉዲዮችን አሇማካተት፤ የቴክኖልጅ ስሌጠናዎች በበቂ ሁኔታ እየተሰጡ አሇመሆኑ፤ አንዲንዴ
አሰሌጣኞች የእውቀት፣ ክህልት እና የማሰሌጠን ዘዳ ክፌተት ያሇባቸው መሆኑ የሚለት
ይገኙበታሌ፡፡

4.2. ምክረ ሀሳብ

ከዚህ በፉት የተሰጡ የታክስ ከፊዮች ትምህርት/ስሌጠናዎች የተሻሇ እና ሉበረታታ የሚገባው ውጤት
የታየባቸው ቢሆንም በታክስ ሰብሳቢው እና በታክስ ከፊዩ መካከሌ መተማመን በመፌጠር ያሇማንም
ቀስቃሽ ታክስ የሚከፌሌ ማህበረሰብ ከመፌጠር አኳያ የታክስ ስሌጠና በመስጠት ሂዯት ባለት ተግባራት በጥናቱ
ከተሇዩ ችግሮች በመነሳት የስሌጠና አሰጣጥ ውጤታማነትን የበሇጠ ሇማሻሻሌ የሚያስችለ የመፌተሔ
ሃሳቦች እንዯሚከተሇው ቀርበዋሌ፡፡

24
4.2.1. የስሌጠና ዝግጅትን በተመሇከተ
1) ሰሌጠኞች በሚሰሇጥኑት ርዕስ ዙሪያ ከስሌጠና ቀን ቀዴመው የስሌጠና ማኑዋለን በማግኘት በስሌጠናው አጀንዲ
ሊይ ግንዛቤ በመያዝ ስሌጠናውን በንቃት ሇመከታተሌ፣ ቀዯም ሲሌ የተሻሇ ግንዛቤ ካሊቸው ሰሌጣኞች ጋር
እኩሌ ሇመራመዴ፣ ግሌጽ ያሌሆነሊቸውን ሇመጠየቅ እና በአጠቃሊይ የሚፇሇገውን እውቀት እና
ክህልት እንዱጨብጡ ሇማስቻሌ የስሌጠና ሰነድች ቢቻሌ በሀርዴ ኮፒ አሇያም በሶፌት ኮፒ ከስሌጠና
ጊዜው ቀዴመው ሇሰሌጣኞች የሚዯርሱበትን ሁኔታ ቢኖር፣
2) የስሌጠና ሰነድች ሳቢ፣ በቂ ማብራሪና ምሳላዎችን የያዘ እና ሇመረዲት ቀሊሌ በሆነ አገሊሇጽ ከማዘጋጀት ባሸገር
ሇውጭ ቋንቋ ተናጋሪዎች በእንግሉዝኛ እንዱዘጋጅ ቢዯረግ፣
3) አዲዱስ የሚወጡ አዋጆች፣ ዯንቦች፣ መመሪያዎች እና አሰራሮች በፌጥነት ሇታክስ ከፊዩ ተዯራሽ ባሇመሆናቸው በህጎች
እና አሰራሮች ሊይ ግንዛቤ ባሇመፇጠሩ የሚያጋጥሙ የአገሌግልት አሰጣጥ መጉሊሊት እና ላልች ተመሳሳይ
ችግሮችን ሇመቅረፌ የሚዘጋጁ የስሌጠና ሰነድች እነዚህን አዲዱስ ህጎች እና አሰራሮች ባካተተ መሌኩ
ወቅታዊነታቸውን እንዱጠብቁ ተርጎ እንዱዘጋጁ ከማዴረግ በተጨማሪ በላልች የታክስ መረጃ ማስተሊሇፉያ
አማራጮችም ህጎቹ በፌጥነት ሇታክስ ከፊዩ እንዱዯርሱ ቢዯረግ፣
4) ስሌጠናውን መውሰዴ ያሇባቸው ጉዲዩ በቀጥታ የሚመሇከታቸው ሰራተኞች እንዱሆኑ ሇማስቻሌ ዴርጅቶች የሰሌጣኝ
ሌየታ ሊይ ትኩረት ከመስጠት በተጨማሪ ሰሌጣኞች የሰሇጠኑትን ስሌጠና ወዯ ተግባር ሇመቀየር በተሇይም
በዴርጅት ባሇቤቶች /ስራአስኪያጆች የሚፇጠር ጫና ስሊሇ ይህን ጫና ሇመቀነስ የዴርጅት ባሇቤቶች እና/ወይም
ስራአስኪያጆች አጫጭር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስሌጠናዎችን መስጠት፣
4.2.2. የስሌጠና አቀራረብን/ አሰጣጥ/ በተመሇከተ
1) ስሌጠናው የታክስ ህጎች እና አሰራሮች ሊይ ማተኮሩ እንዯተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪ በተጨባጭ በተግባር
እያጋጠሙ ካለ ችግሮች ጋር በማዋሀዴ እንዱሰጥ ቢዯረግ፣
2) የሚሰጠውን ስሌጠና በተረጋጋ መንፌስ በቂ ጊዜ እና ትኩረት ሰጥቶ በመከታተሌ የሚፇሇገውን
እውቀትና ክህልት ሇማግኘት ስሌጠና የሚሰጥባቸው ቀናት ታክስ ከማሳወቂያ ወቅት ጋር በተሇይም
አብዛኛው ታክስ ከፊይ በሌማዴ ታክስ የሚያሳውቀው ወር መጨረሻ ባለ ቀናት በመሆኑ ከእነዚህ ቀናት ውጭ
በተሇይም ወር በገባ በመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ባለ ቀናት እና በሂሳብ መዝጊያ ጊዜ (ሰኔ ወር)
አካባቢ ስራ ጫና ስሇሚኖር ከሰኔ ወር ውጭ ባለ ወራት ቢሰጥ፣

25
3) ሰሌጣኞች ከሚወስደት ስሌጠና በቂ እውቀት እና ክህልት እንዱያገኙ እንዯ ስሌጠናው ይዘትና ስፊት እንዱሁም
ሰሌጣኞች ካሊቸው የታክስ ግንዛቤ አኳያ እየታየ ሇስሌጠናው በቂ ጊዜ መስጠት ቢቻሌ፣
4) የታክስ ከፊዮችን የስሌጠና ፌሊጎት ዲሰሳ /Training Need Assessment/ በማዴረግ ስሌጠናዎችን
በተሇያየ አግባብ መስጠት /ሇአብነት ተመሳሳይ ባህርይ ያሊቸውን ታክስ ከፊዮች በአንዴ ሊይ ማሰሌጠን
ሇስሌጠና አሰጣጡ አመች ስሇሚሆን በተቻሇ መጠን በተመሳሳይ ንግዴ ዘርፌ /ኮንስትራክሽን፣ አምራች፣
ወዘተ/ የተሰማሩት በአንዴ ሊይ እንዱሰሇጥኑ ማዴረግ፤ ከንግዴ ዘርፌ በተጨማሪ በህግ ተገዥነት
ረጃ (Risk Level) እየተሇዩ በስጋት ዯረጃቸው መሠረት እንዱሰሇጥኑ ማዴረግ/፣
5) የታክስ ከፊዮች ትምህርትን በተቋም ረጃ በወጥነት ሇመስጠት እንዱቻሌ በየቅጽ/ቤቱ ስሌጠናውን
የሚሰጡ ባሇሙያዎች በተቻሇ መጠን የተቀራረበ እውቀት፣ ክህልት እና የስሌጠና አሰጣጥ ዘዳ
እንዱኖራቸው ሇማስቻሌ ተከታታይነት ባሇው መሌኩ አሰሌጣኞችን በስሌጠና አሰጣጥ ዘዳ፣ በታክስ ህጎች
እና አሰራሮች ዙሪያ በቂ እውቀት እና ክህልት እንዱኖራቸው ማብቃት፣
6) ታክስ ከፊዮች በስሌጠናው ወቅት ሇሚያነሷቸው ጥያቄዎች በቂ ማብራሪያ እና አቅጣጫ የሚሰጡ ጉዲዩ
የሚመሇከታቸው ኃሊፉዎችን እና የስሌጠናው ርዕስ የሚመሇከታቸው የስራ ክፌልች በተሇይም የተሇየ ሙያ
የሚጠይቁ የስራ ክፌልችን በመጋበዝ በቂ ማብራሪያ መስጠት የሚያስችሌ አቅጣጫ መከተሌ ቢቻሌ፣
7) በአሁኑ ወቅት በታክስ ትምህርት እና መረጃ አቅርቦት የስራ ከፌሌ አማካኝነት እየተሰጡ ያለ
ስሌጠናዎች በዋናነት በአዋጆች፣ ንቦችና መመሪያዎች ሊይ ትኩረት ያረገ በመሆኑ በላልች የስራ ክፌልች
የሚሰጡ ላልች ሙያዊ ስሌጠናዎች ሇአብነት በአዲዱስ አሰራሮች/ቴክኖልጅዎች (ሇምሳላ ሽያጭ
መመዝገቢያ መሳሪያ፣ የኢታክስ ስርዓት፣ ወዘተ) ዙሪያ ስሌጠና የሚሰጡ ባሇሙያዎችን
የእውቀት፣ የክህልት እና የስሌጠና ዘዳ፣ ወዘተ አቅም የማሳዯግ ስራ በመስራት
እነዚህ ስሌጠናዎች በአግባቡ የሚሰጡበትን ስራ መስራት ቢቻሌ፣
8) ወዯ ታክስ መረቡ የሚገቡ አዲዱስ ታክስ ከፊዮች ህግን መሰረት አዴርገው ስራቸውን እንዱሰሩ ሇማስቻሌ ስራ
ከመጀመራቸው በፉት በሌዩ ሁኔታ በታክስ ህጎችና አሰራሮች ዙሪያ በቂ ግንዛቤ እንዱይዙ ቢዯረግ፤
9) ሇዴርጅት ሰራተኛ በሚፇሇገው ሌክ ስሌጠና ቢሰጥም የዴርጅቱ ባሇቤት እና/ወይም ስራአስኪያጅ በታክስ
ዙሪያ የግንዛቤ ችግር ካሇባቸው የተሰጠው ስሌጠና በሚፇሇገው ሌክ

26
ውጤታማ ሉሆን ስሇማይችሌ ስሌጠናውን በተሟሊ ሁኔታ ውጤታማ ሇማዴረግ ሇዴርጅቱ ባሇቤት እና/ወይም
ስራ አስኪያጅ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስሌጠና እንዱሰጣቸው ቢዯረግ፣
10) የዚህ ጥናት ውጤት የሚያሳየው ታክስ ከፊዩ የታክስ ትምህርት/ስሌጠና/መረጃ እየተከታተሇ የሚገኘው
እና ወዯፉትም ሇመከታተሌ ፌሊጎቱ ያሳዯረው በዋናነት በአካሌ በመገኘት (ገጽ ሇገጽ ስሌጠናዎችን
በመወስዴ) እና ዴረ-ገጽ መጠቀም በመሆኑ ታክስ አስተዲዯሩ በዋናነት እነዚህን ዘዳዎች በመጠቀም
መረጃዎች ሇታክስ ከፊዩ ተዯራሽ የሚሆንበትን ዘዳ ቢከተሌ፣

27
5. ማጣቀሻ (References)

1) Mukamana Leonille. (2012) Taxpayer’s Education and Taxes Compliance


in Runda Sector, In Kamonyi District, Rwanda
2) Dr Clifford G. Machogu; Dr Jairus B. Amayi. (2013) the Effect of Taxpayer
Education On Voluntary Tax Compliance, Among Smes In Mwanza City-
Tanzania
3) Bramley, P., & Kitson, B. (1994). ”Evaluating training against business
criteria”. Journal of European Industrial Training, 18(1), 10-14.
4) https://www.researchgate.net/post/Which-method-should-I-use-to-present-the-
Mean-of-a-5-point-Likert-scale/60e4528294a1f82f0b37bc93/citation/download.
5) Jones, G. R., and George, J. M. (2005).Contemporary Management, New
York, Irwin and McGraw Hills.
6) Scott, G., Leritz, L. E., & Mumford, M. D. (2004). The effectiveness of
creativity training: A quantitative review. Creativity research journal, 16 (4), 361-
388.
7) Tyson, S., and York, The Asia Foundation, 2009. Training Needs
Assessment Report.National Library of Vietnam.(2000). Essential of HRM.
4th edition
8) Zaidatol A.L., & Bagheri A. (2009), Entrepreneurship as a center choice:
An analysis of entrepreneurial self efficiency and intention of university
student
9) Ruwanda Rvenue Authority Annual Report, 2019
10) Tax Digitalization in Rwanda Success Factors and Pathways Forward,
2020
11) Zambia Revenue Authority Annual Activity Report, 2020
12)የሞጁላር ሥልጠና ዝግጅት እና የማጠቃለያ ፕሮግራም አፈጻጸም መምሪያ
/ጋይድላይን/ መጋቢት/2013
13)የታክስ ትምህርት/ስልጠና ሞጁል የአሠራር ሥርዓት ሰነድ የካቲት 2013
14)የገቢዎች ሚኒስቴር የ 2014 የስድስት ወር የአፈጻጸም ሪፖርት

28

You might also like