Professional Documents
Culture Documents
Primary School Standard
Primary School Standard
1
ማ ው ጫ
ገጽ
መግቢያ
2
1.6.5.1. የመምህራን የሥራ ሰዓት አጠቃቀም …………… 17
1.6.5.2. ከመምህራን የሚጠበቅ ባህሪ ……………………. 18
1.6.6. የሌዩ ፌሊጏት ትምህርትን ፕሮግራም …………………… 19
1.6.6.1. የአእምሮ ውሱንነት ሊሊቸው /1-4/ …………….. 19
1.6.6.2. ማየት ሇተሳናቸው /1-4/ ………………………. 19
1.6.6.3. መስማት ሇተሳናቸው /1-4/ ……………………. 20
1.6.6.4. የሌዩ ፌሊጏት ትምህርት መምህራንና ሠራተኞች
ዴሌዴሌ ……………………………………….. 20
1.6.7. የሙለ ቀን ትምህርት ፕሮግራም ……………………….. 21
1.6.8. የተጓዲኝ ትምህርት ፕሮግራም …………………………… 21
1.6.9. የመማር ማስተማር መመሪያዎች ………………………... 22
1.6.9.1. አጠቃሊይ መመሪያዎች ………………………… 22
1.6.9.2. የሌዩ ፌሊጏት ትምህርት መመሪያዎች ………… 22
1.6.9.3. ላልች ሌዩ ሌዩ መመሪያዎች ………………….. 23
3
2
መግቢያ
ትምህርት የዕዴገት መሠረት ነው፡፡ ሰዎች የጠራ ራዕይ እንዱኖራቸውና ራዕያቸውንም
ወዯተግባር ሇመሇወጥ የሚያስችሊቸውን አቅም የሚያጏሇብት በመሆኑ ቀጣይነት ወዲሇው
የሌማት ዕዴገት የሚያሸጋግር ዋነኛ መሣሪያ ነው፡፡
የትምህርት ዓሊማ የተቀመጠሇትን ግብ ሉመታ የሚችሇው በአንዴ አገር የሚሰጠው
ትምህርት የጥራት ዯረጃውን የጠበቀ ሆኖ ሲገኝ ነው፡፡
የትምህርት ጥራት እንዯየአገሮቹ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እዴገት የተሇያየ ቢሆንም
እያንዲንደ አገር ሉዯርስበት የሚገባ የእዴገት ዯረጃ መሠረት ያዯረገ የጥራት መሇኪያ
(Standard) ሉኖረው ይገባሌ፡፡
በአንዴ አገር የትምህርት ሥርዓት ውስጥ የትምህርት መሇኪያ መኖር አስፇሊጊነት
የትምህርቱን ጥራት በተሇያዩ መንገድች ሇማረጋገጥ ስሇሚረዲ ነው። ይህም የትምህርቱን
አጠቃሊይ ፕሮግራም በመፇተሽ ሥ/ትምህርቱን፣ የመምህሩን የማስተማር ዘዳንና የግምገማ
ሂዯትን፣ የመምህራን ሥሌጠናንን እና የባሇዴርሻ አካሊትን ሚና በመከሇስ የትምህርቱን
የጥራት ዯረጃ ከፌ እንዱሌ በማዴረግ ረገዴ ዓይነተኛ መሣሪያ በመሆኑ ነው።
4
1. የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት የደረጃ መለኪያ (Standard)
ዓሊማ፡-
የትምህርቱ ዘርፌ መንግሥት ከቀየሰው የትምህርት ፖሉሲና የሌማት ጏዲና ጋር
አብሮ መጓዙን ሇማረጋገጥ፣
በየዯረጃው የተማሪዎችን ብቃት ክህልትና አመሇካከት ሇማወቅ፣
በመንግሥት ሇትምህርቱ ዘርፌ የሚመዯበው የሰው ኃይሌና በጀት በአግባቡ
ሇታሇመሇት ዓሊማ መዋለን ሇመገንዘብ፣
በመንግሥትና በላልች ት/ቤቶች መካከሌ በትምህርቱ ዘርፌ ወጥ የሆነ የትምህርት
ሥርዓት እንዱኖር ሇማዴረግ፣
የአገራችን የትምህርት ጥራትና ዯረጃ ከዓሇም አቀፌ የትምህርት ጥራትና ዯረጃ ጋር
ያሇው ትስስር ሇመረዲት፣
1
1.2 የት/ቤት ህንፃ አዯረጃጀትና የአካባቢ ሁኔታዎች
1.2.1. የት/ቤት ህንፃ አሠራር
በዚህ እዴሜ ክሌሌ የሚገኙ ህፃናት በአካሌም ሆነ በአእምሮ ያሌዲበሩ በመሆናቸው
ምቹ የመማሪያ አካባቢ ሉኖራቸው ይገባሌ፡፡
2
በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ /ሥፌራ/ ያሇው፣
ንፁሕ የመጠጥ ውሃ አገሇግልት ያሇው፣
የመዝናኛና መጫዎቻ ሜዲዎች ያለት ሆኖ ከክፌሌ ውጭ ሇሚሰጡ
ትምህርቶችም ተመጣጣኝ ቦታ ያሇው፣
እንዯአጠቃሊይ የህንፃው አቀማመጥም ሆነ የግቢው ሁኔታ ሇመማር ማስተማሩ
ሂዯት አመቺ፣ ሳቢና ማራኪ የሆነ፣
3
ሇትምህርቱ ጥራት መጠበቅ ሲባሌ አንዴ የመጀመሪያ ዯረጃ ት/ቤት ከ2000
ተማሪዎች በሊይ ማስተናገዴ የሇበትም።
የመጀመሪያ ዯረጃ ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፌሌ ስፊት ከ50 እስከ 56 ካሬ
ሜትር ይሆናሌ፡፡
ይህም ሇት/ቤት ህንፃ፣ የስፖርት ሜዲዎች፣ የጓሮ አትክሌት ቦታና ሇተማሪዎች
የእረፌት ሰዓት መዝናኛና መጫወቻ እንዯዚሁም ቀዯም ሲሌ በተገሇፀው የክፌሌ
መጠን አዯረጃጀት መሠረት ት/ቤቱን ተጨማሪ የመማሪያ ክፌልች እንዱኖሩት
ያስችሊሌ፡፡
ተራ የያንዲንደ ክፌሌ
ክፌልች ብዛት ምርመራ
ቁ. መጠን በካሬ ሜትር
1 የመማሪያ ክፌሌ 4 8x7 = 56 ሇአንዴ ተማሪ 1.12
2 የርዕሰ መምህር ቢሮ 1 4x4 = 16
3 የመምህራን ክፌሌ 1 4x4 = 16
4 የዕቃ ግምጃ ቤት 1 3x3 = 9
5 የመፀዲጃ ቤት 6 1.50x80 = 1.2 2 የመምህራንና ሠራተኛች
4 የተማሪዎች (የሴትና
የወንዴ ተማሪዎች) በተሇያየ
ሕንፃ የተሠራ
6 የትምህርት ማበሌፀጊያ ክፌሌ 1 7x15 = 105
7 የንባብ ቤት 1 7x8 = 56
8 ሁሇገብ የሣይንስ ክፌሌ 1 7x15 = 105
9 የዘበኛ ቤት 1 2.45x2.45 = 6.8
10 ሇሌዩ ትምህርት የመማሪያ ክፌልች 4x7 = 28
የመማሪያ ክፌሌ
11 የንግግር ወጌሻ መስጫ ክፌሌ 4x3.5 = 14
12 የመጀመሪያ እርዲታ መስጫ ክፌሌ 1 4.05x7.26 = 19.6
13 የፅዲት ሠራተኛ ክፌሌ 1 1.21x2.7 = 3.27
4
ተራ የያንዲንደ ክፌሌ
ክፌልች ብዛት ምርመራ
ቁ. መጠን በካሬ ሜትር
9 የጽዲት ሠራተኛ ክፌሌ 1 1.21x2.7 = 3.27
10 መጸዲጃ ቤት ሇመምህራንና ሠራተኞች
የወንድች 1 3.63x4.05 = 14.7
የሴቶች 1 2.7x3.63 = 9.8
11 የንባብ ክፌሌ 1 12.1x6.92 = 83.73
12 የመጻሕፌት ማስቀመጫ /ስቶር/ 1 2.42x6.77 = 16.38
13 ሁሇገብ የሣይንስ ክፌሌ 1 7x15 =105/-/ ከ1ኛ - 4ኛ
14 ሁሇገብ የሣይንስ ክፌሌ 8x15=/ = 120 ከ5ኛ - 8ኛ
15 የትምህርት ማበሌፀገያ ማዕከሌ 1 7x15 =105 የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች
16 የትምህርት ማበሌፀገያ ማዕከሌ 1 8x10 = 80 ማዘጋጃ፣ ሰርቶ ማሳያና ማዋሻ
ክፌሌ
17 መፀዲጃ ቤት /ሇተማሪ/ 8 90x1.20 = 1.08 የብልኩ መጠን 5.30
18 የዘበኛ ቤት 2.45x2.45 = 6.8 4.20 = 22.26 የሴትና የወንዴ
1 ተማሪዎች በተሇያየ ሕንፃ የተሠራ
19 የሌዩ ትምህርት መማሪያ ክፌልች
2
የመማሪያ ክፌሌ ስፊት 4x7 = 28
20 የንግግር ወጌሻ መስጫ ክፌሌ 1 4x3.5 = 14
5
1.4.3 ከ1ኛ - 8ኛ ክፌሌ ሊሇው ት/ቤት ሇርዕሰ መምህራን፣ ሇቢሮና
ሇመምህራን ማረፉያ ክፌሌ የሚያስፇሌጉ ዕቃዎች መጠንና
ብዛት፣
ከ1ኛ - 4ኛ ክፌሌ ከ1ኛ - 8ኛ
ርዝመት
ሇር/መምህር ሇመምህራን ሇር/መምህር ሇመምህራን
ተራ
ወርዴ
ከፌታ
የዕቃው ዓይነት ቢሮ የሚያስፇሌ ማረፉያ የሚያ ቢሮ የሚያስፇ ማረፉያ የሚያ ምርመራ
ቁ.
ገው ብዛት ስፇሌግ ክፌሌ ሌግ ቢሮ ስፇሌግ ክፌሌ
ብዛት ብዛት ብዛት
1 ባሇኪስ ጠረጴዛ 80 150 74 1 - 1 -
2 ጠረጴዛ 80 100 74 1 1 1 3
3 ወንበር 40 56 78 5 6 7 18
4 የፊይሌ ማስቀ 200 60 100 1 - 1 -
መጫ ቁም ሳጥን
5 መጽሐፌ 200 40 100 1 - - -
መዯርዯሪያ
6 ቁሌፌ ያሇው 200 40 120 1 - 1 4
ቁም ሣጥን
7 የማስታወቂያ 40 50 100 1 1 1 1
መሇጠፉያ ሰላዲ
9 የቆሻሻ 1 1 1 1
ማጠራቀሚያ - - -
ቅርጫት
ማሳሰቢያ
በየሣይክለ የመማሪያ ክፌሌ ቁጥር በጨመረ ሌክ የዕቃዎቹ ብዛት በዛው ሌክ ሉጨምር ይችሊሌ፡፡
6
7. ቁምሳጥን 1
8. የንብረት ማስቀመጫ /ትንሽ ክፌሌ 1
9. የሳይንስ ኪቶች 2
10. የውሃ መያዣ ጀሪካን 1
7
1.5.2. የተማሪ መጻሕፌት ጥምርታ
- ተማሪዎች በየእሇቱ በሚቀስሙት ትምህርት ውጤታማ ሉሆኑ የሚችለት
አስፇሊጊ የትምህርት ግብኣቶች ተሟሌተው ሲቀርቡሊቸው ነው፡፡ ከግብኣቶቹ
መካከሌ የማስተማሪያ መጻሕፌት በዋናነት የሚጠቀሱ ሲሆን እያንዲንደ ተማሪ
በክፌሌ ውስጥም ሆነ ከክፌሌ ውጭ የሚሰጠው ሥራ በአግባቡ ሉወጣ የሚችሇው
የተማሪ መጻሕፌት ጥመርታ 1፡1 መሆን ሲችሌ ነው፡፡ ስሇሆነም እያንዲንደ
ተማሪ ከየትምህርት ዓይነቱ አንዲንዴ መጽሐፌ ሉኖሩት ይገባሌ፡፡
8
ተራ
የሠራተኛው ዓይነት ብዛት የትምህርት ዯረጃ
ቁ.
8 ዘበኛ 2 - 8ኛክፌሌ ያጠናቀቀ
9 ተሊሊኪ 1 - 8ኛ ክፌሌ ያጠናቀቀች
10 ፅዯት ሠራተኛ 1 - 8ኛ ክፌሌ ያጠናቀቀች
ማሳሰቢያ
ከ5ኛ - 8ኛ ክፍል ሊለ ት/ቤቶች የተማሪዎች ቁጥር ከ1000 በሊይ
ከሆነ ምክትልር/መምህር ይመደባል
ተራ የትምህርት ዯረጃ
የሠራተኛው ዓይነት
ቁ. /1-4/ /5-8/
1 መምህር በሌዩ ፌሊጏት ትምህርት በሌዩ ፌሊጏት ትምህርት
ሙያ በዱፕልማ የተመረቀ/ች ሙያ በዱፕልማ የተመረቀ/ች
2 የንግግር ወጌሻ በቋንቋ ትምህርት በዱፕልማ በዱፕልማ በቋንቋ
የተመረቀ/ች ሆኖ በሌዩ የተመረቀ/ች የሌዩ ትምህርት
ፌሊጏት ትምህርት ሥሌጠና ፌሊጏት ሥሌጠና የወሰዯ/ች
የወሰዯ/ች
3 ረዲት ወይም ሞግዚት በሌዩ ፌሊጏት ትምህርት በሌዩ ፌሊጏት ትምህርት
በዱፕልማ የተመረቀ/ች በዱፕልማ የተመረቀ/ች
9
የክፌሇ ጊዜ ሥርጭት በትምህርት አይነት፣
የትምህርት ቤት አመራር ሚና፣
የት/ቤት የሥራ ሰዓት አጠቃቀም፣
የሌዩ ፌሊጏት ትምህርት ፕሮግራም፣
የሙለ ቀን ትምህርት ፕሮግራም፣
የተጓዲኝ ትምህርት ፕሮግራም፣
የተሇየ ትኩረት የሚሹ የትምህርት አይነቶች፣
የመማር ማስተማር መመሪያዎች፣
10
ሇነዚህ የትምህርት ዓይነቶች ትኩረት ይሰጣሌ ሲባሌ ከሥርዓተ ትምህርት ከመማሪያ
መጻሕፌት፣ የመምህሩ መመሪያ፣ ከትምህርት መሣሪያዎች አቅርቦትና በክፌሌ ውስጥ
ሇተማሪው የሚዯረገውን ጨምሮ የተሟሊ የትምህርት አቀራረብ ዴረስ ያሇውን ሂዯት
ያጠቃሌሊሌ፡፡
መምህሩ ትምህርቱን በዓመት፣ በሴሚስተር፣ በሣምንት/ በቀንና በክፌሇ ጊዜያት
ከፊፌል፣ የሚጠቀምበትን ተስማሚ የአቀራረብ ዘዳ፣ ትክክሇኛ የትምህርት መርጃ
መሣሪያዎችን፣ ተማሪዎች የሚያከናውኗቸውን ሥራዎች (Activities) በመምረጥና
በማዘጋጀት ከቀረበ በኋሊ ትምህርቱ ተፇሊጊውን የባህሪ ሇውጥ በተማሪው ዘንዴ
ማምጣቱን የመገምገሙ ሥራ በብቃትና በጥንቃቄ ያካሄዲሌ፡፡
11
ከሊይ የተጠቀሱት የትምህርት ዓይነቶች በትኩረት መስክ ይሰጡ እንጂ የሠሌጣኞችን
አጠቃሊይ ዕውቀት ሇማሳዯግ ያህሌ በተጨማሪ በጋራ (common) የሚወስዶቸው
የትምህርት ዓይነቶች ይኖራለ፡፡ ሇምሳላ፡- ፔዲጏጂክስ፣ ሣይኮልጂ፣ እንግሉዝኛ፣
ብሔር /ብሔረሰብ ቋንቋ፣ ሂሣብ፣ የአካባቢ ሳይንስ፣ የጤናና ሰውነት ማጏሌመሻ፣
ሲቪክስ ወዘተ…
1.6.2.1. ቋንቋዎች
ቋንቋ ሇግንኙነትና ሇትምህርት መስጫ ያገሇግሊሌ፡፡
በት/ቤት ተማሪዎች ሉማሩዋቸው የሚገቡ ቋንቋዎች
ሀ/ የአፌ መፌቻ ቋንቋ
- በመጀመሪያ ዯረጃ ት/ቤቶች /1-8/ እንዯ አንዴ የትምህርት ዓይነት ሆኖ
ይሰጣሌ፡፡
- በመጀመሪያ ዯረጃ ት/ቤት /1-8/ በማስተማሪያነት ያገሇግሊሌ፡፡
ሇ/ አገር አቀፌ ቋንቋ
- አገር አቀፌ ቋንቋ አማርኛ ሲሆን በአገር ውስጥ ሁለንም ብሔረሰብ
የሚያገናኝ ነው፡፡
- አፌ መፌቻ ቋንቋቸው አማርኛ ሇሆኑ፣ አማርኛ 1ኛ - 8ኛ ክፌሌ
የትምህርት መስጫ ቋንቋ ሆኖ ያገሇግሊሌ፡፡
- አማርኛ የአፌ ቋንቋ መፌቻቸው ሊሌሆኑ ከ3ኛ ክፌሌ ጀምሮ እስከ 8ኛ
ክፌሌ እንዯ አንዴ የትምህርት ዓይነት ሆኖ ይሰጣሌ፡፡
ሐ/ ዓሇም አቀፌ ቋንቋ፣
ከዓሇም ጋር ሇመግባቢያ የሚያገሇግሌ ቋንቋ እንግሉዝኛ ሲሆን፣
- በመጀመሪያ ዯረጃ ት/ቤቶች /1-8/ እንዯ አንዴ የትምህርት ዓይነት ሆኖ
ይሰጣሌ፡፡
12
የትምህርት ዓይነቶች ይሌቅ ከፌተኛ ክፌሇ ጊዜ መመዯቡ ትኩረትን የሚያመሇክት
ሲሆን በተጨማሪ መምህራን፡-
- በዕቅዴ ሊይ ተመስርተው በየጊዜው የተማሪዎችን ሥራ የመገመገም፣
- ከግምገማው ውጤት በመነሳት የመማር ማስተማሩን ሂዯት የማሻሻሌ፣
- ዯከም ያለትን እና ሌዩ ተሰጥዎ ያሊቸውን ተማሪዎች በመሇየት አስፇሊጊውን
ተጨማሪ ዴጋፌ የመስጠት፣
- የተጓዲኝ ትምህርት ፕሮግራም የማጠናከር ተግባራትን ያከናውናለ፡፡
13
የሁሇተኛ ሳይክሌ /5-8/ በትምህርት አይነትና በክፌሌ ዯረጃ የክፌሇ ጊዜ ሥርጭት፣
የሳምንቱ ክፌሇ ጊዜ ሥርጭት
ተራ
የትምህርት ዓይነት በክፌሌ ዯረጃ
ቁ.
5ኛ 6ኛ 7ኛ 8ኛ
1 አማርኛ 3 3 2 2
2 ባዮልጂ - - 2 2
3 ኬሚስትሪ - - 2 2
4 የሥነ-ዜጋና ሥነ-ምግባር 3 3 3 3
5 እንግሉዝኛ 5 5 5 5
6 የተቀናጀ ሳይንስ 4 4 - -
7 ሂሣብ 5 5 5 5
8 የአፌ መፌቻ ቋንቋ 3 3 3 3
9 ስዕሌና ሙዚቃ 2 2 1 1
10 የጤናና የሰውነት ማጏሌመሻ 2 2 2 2
11 ፉዚክስ - - 3 3
12 የህብረተሰብ ሳይንስ 3 3 3 3
ዴ ም ር 30 30 30 30
ማሳሰቢያ፡-
ከሊይ በሰንጠረዡ የተጠቀሰው የክፌሇ ጊዜ ሥርጭት በቀጣይ ከ30 ክ/ጊዜ ወዯ 35 ከፌ ሉሌ ይችሊሌ፡፡
ይኸውም 5ቱ ክፌሇ ጊዜያትና ሇ5ኛ እና 6ኛ ክፌሌ በአማርኛ፣ በእንግሉዝኛ፣ በሒሳብና በጤናና
የሰውነት ማጏሌመሻና በተቀናጀ ሳይንስ ሊይ አንዲንዴ ክፌሇ ጊዜ ይጨምራሌ፡፡ ሇ7ኛና 8ኛ ክፌልች
ሇአማርኛ 1 ክ/ጊዜ፣ ሇሦስቱ የሣይንስ ትምህርቶች 3 ክ/ጊዜ፣ ሇጤናና የሰውነት ማጏሌመሻ ትምህርት
1 ክፌሇ ጊዜ ይጨምራሌ፡፡
14
የተመሰገኑ ሆነው የቦርደ ሰብሳቢ ከቀበላ መስተዲዴር የሚወከሌ ሲሆን የት/ቤቱ
ር/መምህር የቦርደ ፀሐፉ ይሆናሌ።
15
በትምህርታቸው ከፌተኛ ውጤት ያመጡ፣ በተጓዲኝ ትምህርት ጥሩ ተሳትፍ
ያሊቸው እና በጥሩ ሥነ-ምግባር ሇላልች አርአያ የሆኑትን ተማሪዎች
በማስታወቂያ ሰላዲ ስም ዝርዝራቸውን በመሇጠፌ እና ሽሌማት በመስጠት
በት/ቤቱ ማህበረሰብ ዘንዴ እንዱታወቁ በማዴረግ እና በላልች ተማሪዎች ዘንዴም
የተወዲዲሪነትን መንፇስ በማሳዯግ ሇበሇጠ ውጤት እንዱነሳሱ ማስቻሌ፣
በት/ቤት ውስጥ ካለት ዴጋፌ ሰጪ ሠራተኞች መካከሌ በሥራቸው የሊቀ ውጤት
ያመጡትን የማበረታቻ ሽሌማት በመስጠት ሇተሻሇ ውጤት እንዱበቁ ማዴረግ፣
ከመምህራንና ተማሪዎች ጋር ሥራንና የትምህርት ውጤትን በማሻሻሌ ዙሪያ
በየጊዜው ግሌፅ ውይይት በማካሄዴ የተሻሇ የሥራ አፇጻጸም እንዱኖርና
የተማሪዎች የትምህርት ውጤት እንዱሻሻሌ ማስቻሌ፣
የአጠቃሊይ ትምህርት የጥራት ማረጋገጫ ፖኬጅ መርሀ ግብሮችን ጠንቅቆ
በማወቅና ላልች ባሇዴርሻ አካሊትም እንዱገነዘቡት በማዴረግ የትምህርቱ ጥራት
እንዱረጋገጥ ማስቻሌ፣
የት/ቤቱን የውስጥ ሇውስጥና ከላልች አቻ ት/ቤቶች ጋር የሌምዴ ሌውውጥ
በማካሄዴ የተሻሇ አሠራርና ውጤት ማስመዝገብ፣
የት/ቤቱን መምህራንና ሠራተኞች የሥሌጠና ፌሊጏት በመሇየት ሥሌጠና
እንዱያገኙ በማዴረግ በመማር ማስተማሩ ሂዯት ሊይ የተሻሇ ውጤት
እንዱያስመዘግቡ ማስቻሌ፣
የት/ቤቱን የውስጥ ሱፐርቪዥን በማካሄዴና በተገኘው ውጤት መሠረት መምህራን
እርስ በእርስ እንዱማማሩ ሁኔታዎችን በማመቻቸት የተሻሇ የሥራ አፇፃፀም
እንዱኖር ማዴረግ፣
16
አሃዲዊ ትምህርት የሚሰጠው ከ1ኛ - 4ኛ ክፌሌ ሊለ ተማሪዎች ሲሆን
የሚከተለት ጠቀሜታዎች ይኖሩታሌ፡፡
- አንዴን ትምህርት ከላልች የትምህርት አይነቶች ጋር በማዛመዴ
ሇማስተማር ይረዲሌ፡፡
- የተማሪውን ዯካማና ጠንካራ ጏኖችን በመሇየት እርዲታ ሇመስጠት
ያስችሊሌ፡፡
- የትምህርቱን አሰጣጥ እንዯ ተማሪዎች የትምህርት አቀባበሌ ሇይቶ
ሇማቅረብ ይረዲሌ፡፡
- መምህራን ሇተማሪዎች የቅርብ ክትትሌና ዴጋፌ ሇመስጠት ያስችሊሌ፡፡
- በሣምንቱ ውስጥ ሉሰጥ የሚገባው ክ/ጊዜ ሳይጓዯሌ ፕሮግራሙን
እንዯአመቺነቱ ተሇዋዋጭ ሇማዴረግ ያስችሊሌ፡፡
ከ5ኛ - 8ኛ ክፌሌ ሇሚማሩ ተማሪዎች በቀን 6 ክፌሇ ጊዜ በሳምንት 30 ክፌሇ
ጊዜ ይሰጣሌ፡፡
ከ5ኛ - 8ኛ ክፌሌ የሚያስተምሩ መምህራን ከክፌሌ ወዯ ክፌሌ በመዘዋወር
ትምህርቱን ይሰጣለ፡፡ መምህራኑ በሰሇጠኑባቸው የትምህርት ዓይነቶች
ይመዯባለ፡፡
17
የአንዴ መምህር የክፌሇ ጊዜ ብዛት ከሚፇሇገው በታች ከሆነ አንዯአስፇሊጊነቱ
በተመሣሣይ የትምህርት ዓይነትም ሆነ በላሊ ሥራ ሊይ ተመዴቦ/ተመዴባ
ይሰራሌ/ትሰራሇች፡፡
ከ1ኛ - 4ኛ ክፌሌ ባሇው ዯረጃ የሚየስተምሩ መምህራን በክሊስተር ሞዲሉቲ
የሰሇጠኑ ሆነው በሰሇጠኑባቸው የትምህርት ዓይነቶች ያስተምራለ፡፡
ከ5ኛ - 8ኛ ባለ ክፌልች አንዴ መምህር ብዙ ሴክሽኖች ባለበት በአንዴ የክፌሌ
ዯረጃ ወይንም በተሇያዩ የክፌሌ ዯረጃዎች ተመዴቦ/ተመዴባ ያስተምራሌ/
ታስተምራሇች፡፡
18
ተማሪዎች የተማሩትን ትምህርት በሚገባ ሇመረዲታቸው በየጊዜው ክትትሌና
ዴጋፌ በማዴረግ እንዯተማሪው የትምህርት አቀባበሌ የባህሪ ሇውጥ ማምጣት፣
ተከታታይ ግምገማና ምዘና በማካሄዴ በተገኘው ውጤት መሠረት የማስተማር
ዘዳዎችን ከተማሪዎች የትምህርት አቀባበሌ አኳያ በመጠቀም ተማሪዎችን ሇጥሩ
ውጤት ማብቃት ፣
በት/ቤቱ ማህበረሰብም ሆነ በላሊ የመሌካም ሥነ ምግባር አርአያ ሆኖ መገኘት፣
በተማሪዎች መካከሌ የፆታ እኩሌነትና የችልታ ሌዩነት መኖሩን በመረዲት እና
ተገቢ ዴጋፌ በመስጠት ተጨባጭ ሇውጥ ማምጣት፣
ሙያቸውን ሇማሻሻሌ እርስ በርሳቸው የሚማማሩባቸውና ሙያዊ ዴጋፌ
የሚሰጣጡባቸውን መዴረኮችን በመፌጠር አቅምን - ማዲበር፣
በት/ቤቱ የሥራ ዕቅዴ ዝግጅትና ትግበራ በመሣተፌና ከወሊጆችና ከተማሪዎች ጋር
በመወያየት በመማር ማስተማር ሥራ ሊይ ተጨባጭ ሇውጥ እንዱመጣ ማዴረግ፣
የት/ቤቱን የዯምብ ሌብስ /ጋዋን/ መሌበስና ማንነታቸውን የሚገሌፅ ባጅ ማዴረግ።
19
1.6.6.3. መስማት ሇተሳናቸው /1-8/
መስማት ሇተሳናቸው ተማሪዎች የነፌስ ወከፌና የቡዴን ንግግር፣ የማዲመጥ
ሥሌጠናና የቋንቋ ችልታን ማዲበር የመሣሠለ ክሂልችን ይማራለ፡፡
20
እንዱያገኙ ሇማዴረግ እንዱቻሌ ከመዯበኛ ክፌልችና የትምህርት ጊዜ ውጭ በሌዩ ክፌልች
(unit) በሌዩ ፌሊጏት ትምህርት መምህራንና ባሇሙያዎች ይስተናገዲለ፡፡
በመሆኑም እስከ አሁን ዴረስ በሁሇት ፇረቃ ይሰጥ የነበረውን ትምህርት ቀስ በቀስ
ሁኔታውን በማመቻቸት ሙለ ቀን እንዱያስተምሩ ይዯረጋሌ፡፡ ከአሁን በኋሊ የሚከፇቱ
ት/ቤቶች ግን ትምህርት የሚሰጡት በሙለ ቀን ፕሮግራም ይሆናሌ፡፡ የተጓዲኝ ትምህርት
ከክፌሌ ትምህርት ጋር ተቀናጅቶ ከክፌሌ ውጭ ይሰጣሌ፡፡
21
በጥሌቀትና በስፊት እንዱሰጡ የሚዯረጉ የትምህርት ዓይነቶች አማካይነት
ሇሚዯክሙ ተማሪዎች ሌዩ እርዲታ ሇመስጠት፣
አካባቢያዊ፣ ክሌሊዊ፣ አገራዊና ዓሇም አቀፊዊ የሆኑ ወቅታዊ ጉዲዮችን፣ አዲዱስ
ክስተቶችንና ግኝቶችን ሇተማሪዎች ሇማስተዋወቅና ብልም በመፌትሄ ሰጪነት
ሇማሳተፌ፣
22
1.6.9.3. ላልች ሌዩ ሌዩ መመሪያዎች
የአጠቃሊይ ትምህርት አመራር አዯረጃጀት የህብረተሰብ ተሳትፍ የፊይናንስ
መመሪያ (Blue Book)፣
የትምህርት ቤት አመራርና አስተዲዯር መመሪያ፣
አጠቃሊይ የትምህርትና የሥሌጠና ፖሉሲ፣
የአርብቶ አዯር እስትራተጂ፣
ስሇግሌ የትምህርት ተቋሞች ፇቃዴ አሰጣጥና ቁጥጥር የወጣ
የሚኒስትሮች ምከር ቤት ዯንብና ማብራሪያ /ሇግሌ ት/ቤቶች/፣
አማራጭ መሠረታዊ ትምህርት፣
የማዕከሌና የክሌሌ አስፇፃሚ አካሊትን ሥሌጣንና ተግባር ሇመወሰን የወጣ
አዋጅ ቁጥር 41/85፣
የትምህርት ማበሌጸጊያ ማዕከሌ መመሪያ /ቀዴሞ የተዘጋጀው/፣
የት/ቤቶች ተጨማሪ በጀት መመሪያ (School grant manual)፣
አገር አቀፌ የሴቶች ትምህርት እስትራተጂ፣
የመምህራን ሌማት ፕሮግራም ሌዩ ሌዩ መመሪያዎች፣
የት/ቤት መሻሻሌ ፕሮግራም ሌዩ ሌዩ መመሪያዎች፣
የአጠቃሊይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ፓኬጅ፣
የሥነ-ዜጋና ሥነ-ምግባር ትምህርት ፕሮግራም መመሪያዎች፣
የትምህርት ሕግ።
23
ያሇው የትምህርት አሰጣጥ ዘዳ ሉቀይሱ ይገባሌ፡፡ ስሇመምህራን የጊዜ ሰላዲና
የሪሶርስን አጠቃቀም በተመሇከተ ሇተማሪ ተኮር የማስተማር ዘዳ ተግባራዊነት ምቹ
ሁኔታ መፌጠር ያስፇሌጋሌ፡፡
24
የሚካሄዯው ተከታታይ ምዘና (Continuous Assessment) ዋነኛውና እጅግ አሰፇሊጊ
የትምህርት ምዘና አካሌ ነው፡፡
25
ንጽህናቸውን የጠበቁና በላልች ጓዯኞቻቸው ዘንዴም በመሌካም አርአያነት
የሚጠቀሱ ሆኖ መገኘት፣
በቡዴን በመስራት እርስ በርስ በመረዲዲትና በመማማር በጋራ የመሥራትን፣
ዱሞክራሲያዊ አስተሳሰብን እና የመቻቻሌ ባህሌን ማዲበር፣
በተሇያዩ ክበባትና ኮሚቴዎች ውስጥ በመሣተፌ እውቀትና ክህልት የመቅሰም
ፌሊጏትና ችልታ የሊቸው መሆን፣
የሀገሪቱን ህገ መንግሥት ጠንቅቆ በማወቅ በት/ቤት ግቢም ሆነ ውጭ
መብታቸውን ማስከበርና ግዳታቸውን በአግባቡ መወጣት፣
ሇት/ቤቱ ማህበረሰብ አክብሮት ያሊቸውና ት/ቤቱን የሚወደ በዚህም የተነሣ ትርፌ
ጊዜያቸውን በት/ቤቱ ውስጥ የቲቶሪያሌና የማካካሻ ፕሮግራሞች ሊይ በመሳተፌ
የተሻሇ ውጤት ማምጣት፣
በቤተሙከራዎች ንቁ ተሳትፍ የሚያዯርጉ ሆነው በቤተመጽሓፌት አዘወትረው
በመጠቀም ተግባራዊና ንዴፇ ሀሳባዊ ዕውቀትን ማዲበር፣
የመጠየቅ፣ የመመራመርና የማወቅ ፌሊጏታቸው ከፌተኛ የሆነና በራስ
የመተማመን ብቃት ሇማዲበር የሚተጉ፣
የመማር ማስተማሩን ሂዯት ከሚያዯናቅፈ ነገሮች /ሞባይሌ መጠቀም፣አሌኮሌ
ጠጥቶ ክፌሌ መግባት ወዘተ/ መቆጠብ።
26
የተማሩ ወሊጆች በት/ቤት በመገኘት ቲቶሪያሌ በመስጠትና በላልች ትምህርታዊ
እንቅስቃሴዎች ሊይ በመሳተፌ ሇተማሪዎች ውጤት መሻሻሌ የበኩሊቸውን
አስተዋጽኦ ማዴረግ፣
ሇሌጆቻቸው ሇትምህርት የሚያስፇሌጓአቸውን የትምህርት ቁሳቁሶች ማሟሊት፣
በተሇያዩ ጊዜያት ት/ቤት ዴረስ በመምጣት ስሇሌጆቻቸው ክትትሌና ዴጋፌ
በማዴረግ ሇተሻሇ ውጤት እንዱበቁ ማስቻሌ፣
ሌጆቻቸው የቤት ሥራ ሇመሥራትም ሆነ ሇጥናት ምቹ አካባቢና የጥናት ጊዜ
እንዱኖራቸው ማዴረግ፣
ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው አዘወትረው መገኘታቸውንና የት/ቤቱን ህግና
ሥነ- ሥርዓት መጠበቃቸውን ከት/ቤቱ ጋር የቅርብ ግንኙነት በመፌጠር
ሁኔታዎች እንዱሻሻለ ጥረት ማዴረግ፣
27
የወሊጆች ሌሣን የሆኑ ትምህርታዊ ጽሑፍችን በማዘጋጀት ሇወሊጆች እንዱዯርሱ
ማዴረግ፣
የወሊጆችና የት/ቤት ግንኙነት ሇማጠናከር ወሊጆችን ያሣተፈ ትምህርታዊ መዝናኛ
ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት፣
በወሊጆች ቀን ወሊጆች ት/ቤት በመገኘት የት/ቤቱን አጠቃሊይ እንቅስቃሴና
የሌጆቻቸውን የትምህርት ውጤት አውቀው የበኩሊቸውን ዴርሻ እንዱወጡ አቅድ
ተግባራዊ ማዴረግ፣
29
መዯበኛ የሬዱዮ ትምህርት ሚና
የመዯበኛ ትምህርት ሬዱዮ ፕሮግራም በመዯበኛ ትምህርት ሥርዓት ውስጥ
ተማሪዎችን ዓሊማ ያዯረጉ ሦስት ሚናዎች አለት፡፡
1. በማጠናከሪያነት (enrichment)
2. በመማር መዴብሌነት (learning resources)
3. በቀጥታ በማስተማሪያነት (Bates, 1984)
የሬዱዮ ትምህርት ፕሮግራም ተግባራዊ ሇማዴረግ የሚያስፇሇጉ ዝግጅቶች
የሬዴዮ ትምህርት መቀበያ ሬዴዮኖች፣
የሬዴዮ ማዕከሊት ወይም የሬዴዮ መማሪያ ክፌልች፣ የመብራትና የስኬት
እንስታላሽን፣
የሬዴዮ ትምህርት የሥርጭት የጊዜ ሰላዲ፣
በእያንዲንደ የት/ዓይነት የተዘጋጀ የሬዴዮ የመምህሩ መምሪያ።
ባሇሙያዎችን በተመሇከተ
ባሇሙያዎቹ ከመምህራን ይመሇመሊለ፣
በሬዴዮ ትምህርት ሥሌጠና የወሰደ መሆን ይኖርባቸዋሌ።
30
የ2001 ዓ.ም የሬዱዮ ትምህርት ሥርጭት ፕሮግራም
(ከሇገዲዱ ትም/ማሰራጫ ጣቢያ የተወሰዯ)
ሰኞ ማክሰኞ ረቡዕ ሐሙስ አርብ
ፔሬዴ ሰዓት
ሙለ ቀን
የሬዱዮ
የክፌሌ
የክፌሌ
ፔሬዴ
ሥርጭት
ክፌሌ
ክፌሌ
ክፌሌ
ክፌሌ
ክፌሌ
ሰዓት የት/ዓይነት የት/ዓይነት የት/ዓይነት የት/ዓይነት የት/ዓይነት
ማሳሰቢያ፡-
የእንግሉዝኛ IRI ፕሮግራሞች ከሰኞ - ሐሙስ በየቀኑ አዲዱስ ፕሮግራሞች ስሇሚሰራጩ ሇእያንዲንደ ክፌሌ ሁለንም IRI ስርጭት ማስዯመጥ
ይገባሌ፡፡
- የ1ኛ መንፇቀ ዓመት የሬዱዮ ትምህርት ሥርጭት መስከረም 26/2001 ተጀምሮ በየሳምንቱ እየተካሄዯ ጥር 1 ቀን 2001 ዓ.ም ይጠናቀቃሌ፡፡
- የ2ኛ መንፇቀ ዓመት የሬዱዮ ትምህርት ሥርጭት የካቲት 16/2001 ተጀምሮ በየሳምንቱ እየተካሄዯ ግንቦት 21/2001 ዓ.ም ያበቃሌ፡፡
- የዏውዯ ዓመት /የሕዝብ በዓሊት/ ዕሇቶች የሬዱዮ ትምህርት ሥርጭት አይኖርም፡፡
ከሊይ በተገሇፀው የጊዜ ሰላዲ መሠረት ክሌልች እንዯየአፌ መፌቻ ቋንቋ አጠቀቀማቸውና የጊዜ ሰላዲቸው መሠረት በማጣጣም መጠቀም
ይችሊለ፡፡
31
1.13.2. ቤተ ሙከራ
የመማር ማስተማር ሥራ ውጤታማ ከሚሆንባቸው ምክንያቶች መካከሌ አንደ
ትምህርቱ በንዴፇ ሀሳብ ሊይ ብቻ ተወስኖ ከሚሰጥ ይሌቅ በተግባር ተዯግፍ ሲሰጥ
እንዯሆነ የትምህርት ባሇሙያዎች አበክረው ያስረዲለ፡፡ በተሇይ እዴሜአቸው በዝቅተኛ
ዯረጃ ሊይ የሚገኙ ተማሪዎች ይህ ጉዲይ የበሇጠ ይመሇከታቸዋሌ፡፡ ተማሪዎች
ፇጣሪዎችና ተመራማሪዎች የሚሆኑት ዕሇት በዕሇት የሚሰጠውን ትምህርት ራሳቸው
በተግባር ሲሞክሩትና ከውጤቱም መማር ሲችለ ነው፡፡ በቤተ ሙከራ የሳይንስ መርጃ
መሣሪያዎች መኖር ዓሊማ የምሌከታ፡ የመሇካት፣ የመመራመር፣ የዱዛይን፣ ግንባታና
አካባቢን የማጥናት ክሂልችን ተማሪው እንዱያጏሇብት ሇማዴረግ ነው፡፡
32
የቤተ መጻሕፌት በአንዴ ት/ቤት መኖር ፊይዲው፡-
- ሇመምህራን፣ ሇተማሪዎችና እንዱሁም ሇአካባቢው ህብረተሰብ አገሌግልት
የሚሰጡ መጻሕፌትን በማቅረብ የንባብ ፌሊጎትን ሇማዲበር፣
- በተሇያዩ የትምህርት ርዕሶች ዙሪያ ሇሚካሄደ ጥናቶች በምንጭነት
ሇማገሌገሌ፣
- ተማሪዎች ትርፌ ጊዜአቸውን በቤተመፃሕፌት መጻሕፌት በማንበብና
እንዱያሳሌፈ ሇማዴረግ ነው፡፡
33
በአንዴ ት/ቤት ውስጥ የሚቋቋመው ቤተመጽሓፌት
ከመማሪያ ክፌልች የራቀ፣ በማጣቀሻና በክፌሌ ትምህርት መጻሕፌት የተሟሊና
የሰሇጠነ የሰው ኃይሌ ሉኖረው ይገባሌ፡፡
የመጻሕፌቱ ብዛትና አይነት ከተማሪ ቁጥር ጋር ተመጣጣኝ መሆን ይኖርባቸዋሌ፡፡
ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፌሌ ያለ ተማሪዎች በቂ ቅጂ ያሊቸውን መጻሕፌት በውሰት
እንዱጠቀሙበት ይዯረጋሌ፡፡
ቤተመጻሕፌቱ መምህራንም ሆኑ ተማሪዎች እንዱገሇገለበት ቀኑን ሙለ ክፌት
መሆን ይኖርበታሌ፡፡
34
1.13.4.1 በአንዯኛ ዯረጃ ት/ቤቶች /1-8/ የትምህርት ማበሌጸጊያ
ማዕከሌ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ከማዘጋጀት አኳያ
ሉኖር የሚገባው ስታንዲርዴ፣
35
1.13.4.3 በመጀመሪያ ዯረጃ ት/ቤቶች /1-8/ ሇየትምህርት ዓይነቱ ሉኖሩ
የሚባቸው የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች
1.13.4.3.1. ሇቋንቋ ትምህርት
1. የዴምፅ መሣሪያዎች (Audio materials)
2. ቪዥዋሌ (Visual materials)
3. ቻርቶች (Charts)
4. የቃሊት ካርዴ (Word Card)
5. ፌሊሽ ካርዴ (Flash card)
6. ሻሽ ቦርዴ (Shash board)
7. ሥዕልች (Picture cards)
8. ክፌሌ ሉወሰደ የሚችለ ዕቃዎች (Realia)
9. ምሌክቶች (Signs)
10. ፉሌሞች /የሚንቀሳቀሱና የማይንቀሳቀሱ
ማቴሪያልች
- የዕይታ መሣሪያዎች፣ ብርሃን አስተሊሊፉ ወረቀት ፉሌምና
ካብሽን፣ ስሊይዴ ፉሌምና ቻርት ሇማሳያ አስፇሊጊ ናቸው፡፡
37
1.13.4.3.7. ሇተፇጥሮ ሣይንሰ ትምህርት /Science Kit Items For
Primary Schools/
38
47. “ “ 150 mm “ “ 1
48. Bulb holder – with long leads for optics 1
49. “ “ “ short long for circuit board 3
50. Inclined plane 1
51. Hook for single pully 1
52. “ ‘ double pully 1
53. Coil 30 turns 1
54. String with coxs – 500 mm 1
55. String with Hoozs – 750 mm 1
56. “ “ “ 1000 mm 1
57. “ “ “ 1250 mm 1
58. Joined string with Hooks 1
59. Knurled nut 25
60. Rhehostat 1
61. Plastic Tubing 1/8 100 mm long 1
62. Test tube holder 1
63. Test tube holder base 1
64. Viewer 1
65. Land lens 1
66. Forcens 1
67. Mounted needle 1
68. Universal clip handle 1
69. Plastic Tube -100 mm –Long 1
70. Universal clip 1
71. Plate with slites 1
72. Test tube Brush 1
73. Root marker 1
74. Wooden Block 1
75. Scalpel Handel 1
76. Pointer for expassion experiment 1
77. Current Blance lever 1
78. Asbestos hat 150 mm square 1
79. Copper electrode-cooper tube 80 mm long 2
80. Carbon electrode-carbonrod in copper tube 2
81. Spatila-stair less-140 mm long 1
82. Deflagrating Spoon-stainless 220 mm long 1
83. Beaker – 400 ml 1
84. Dropper 1
85. Themometer 1
86. Set of slides – 13 slides 1
87. Test tube – large 1
88. Test tube disposable 6
89. Filter punnel-plastic 1
90. Petri-Dish 2
91. Syringe 10 ml 2
92. Cork Stopper-large 4
93. Blades for Scalper 2
94. Modeling clay, ½ packet 1
95. Scissors 1
96. Funnel 1
97. Boiling tube 1
98. Screw-long 2
99. Screw-short 6
39
100. Plastic cap 1
101. Plastic cap with hole 1
102. Plastic cap with glass tube 1
103. Bulb-round 3
104. Measuing cylinder 50 ml 1
105. Delivery tube glass 245 mm long 1
106. “ “ “ 80 mm long 2
107. Glass rod – 5x140 mm long 1
108. Combustron tube 300 mm long 10-48 dia. 1
109. Measurings silinder 10 ml 1
110. Watch glass -75 mm diameter 1
111. Rubber Bung large with 1 hole 1
112. Rubber Bung large with 1 hole 1
113. “ “ “ “ 2 holes 1
114. “ “ small for 150x16 mm test tube 1
115. “ “ “ with 1 hole 2
116. Cork stopper for 150x16 mm test bue 6
117. Porcalain boat 1
118. Plastic tubing with hole intended dia ¾ for
Expansion experiment 1
119. Rubber Bung with glass tube 1
120. Crystalization Dish-plastic bottle 110 mm 2x85 cm
Deep 1
121. Boiling flask 1
122. Crocodile clip with 300 mm lead 2
123. Penlight Bulb 1
124. Diode 50 V. lamp 1
125. Dry cell-Di.6V 32mm dia. 55mm long -
126. Visking Tubing 15 cm 2
127. Beader – 50ml heat resistant 2
128. magnet – round 1
129. Washer 6
130. Hammer 1
131. Halk saw 1
132. Plier 1
133. Screw driver 1
134. Audus Apparatus 1
135. Kit Box 1
በአንዴ የመጀመሪያ ሕክምና እርዲታ መስጫ ሳጥን (first Aid Kit) ውስጥ
ሉኖሩ የሚገባቸው የሕክምና መሣሪያዎች የሚከተለት ናቸው፡፡
1. Adhesive plaster 5 cm x 10 m rolls
2. 12 vow gauze bandage 8 cm x 5 rolls
3. Dissecting foreceps
4. Examination gloves
5. 1 battle dettol 250 ml.
6. Scissers 14 cm Gc.P
7. Elastic bandage 10 cm x 4.5m.
8. 2 elastic woven bandage 8 cm x 5m.
9. 12 vow gauze bandages 7.5 cm x 5m.
10. 4 triangulaire bandages
11. Cotton Wool 400 gm.
12. I pack handy plast ናቸው፡፡
41
እነዚህ ከሊይ የተጠቀሱት የመጀመሪያ ሕክምና ዕርዲታ ቁሳቁሶች ከነሳጥኑ በቀይ
መስቀሌ ማኅበር በኩሌ ሉገዙ ይቻሊሌ፡፡
ከዚህም በሊይ በውስጡ ያለት ዕቃዎች ሲያሌቁ የተወሰነ ገንዘበ ሇቀይ መስቀሌ
ማኅበር በመክፇሌ ማሟሊት ይቻሊሌ፡፡ ከ100 በሊይ ተማሪዎች ሊለዋቸው ት/ቤቶች
ሁሇት ወይም ሦስት የመጀመሪያ ሕክምና ዕርዲታ ሳጥን ያስፇሌጋሌ።
42
ተራ የክፌሌ
የመሣሪያ ዓይነት መጠን ክብዯት ብዛት ምርመራ
ቁ. ዯረጃ
3 የጂምናስቲክ መሣሪያዎች
- ፌራሽ 1-8 12 ሳ.ሜ ውፌረት 1x3 3 ሇት/ቤቱ
- ተዯራራቢ ሣጥን 1-8 ሜትር 3 “
- በከ 1-8 1 “
- አግዲሚ ወንበር /ቤንች/ 1-8 2 “
- ቀሇበቶች 1-8 ½ ሜትር ሬዱየስ 20 “
4 ላልች
- ሇመውጣት ሇመውረዴ 8 ሜትር ቁመት
የሚያገሇግለ ገመድች 1-8 7 ሣ.ሜ. ውፌረት
- የመዝሇያ ገመዴ 1-8 1.50 ሜ ርዝመት
- ሇኢሊማ መምታትና ሇሌዩ 1-8 አነስተኛ መጠን
ሌዩ ጨዋታዎች ማከናወኛ ያሊቸው ከፕሊስቲክ 20 ሇት/ቤቱ
የተሰሩ ኳሶች
- ሇኢሊማ የሚያገሇግለ 20 ከእንጨት ወይም
ሶኬትሌስ ከፕሊስቲክ የተሠራ
- የካኪ ጨርቅ ከረጢቶች 1-8 20 x10 ሚ.ሜ 10 ሰአሸዋ የተሞለ
- የመምህሩ ቱታ 1-8 የሀገር ውስጥ 1 በዓመት
- ሸራ ጫማ 1-8 “ “ 2ጥንዴ
43
1.14. የትምህርት ዯረጃ ማጠናቀቂያ መሇኪያ /ስታንዲርዴ/
ተማሪዎች በተዘጋጀሊቸው ሥርዓተ ትምህርት መሠረት የዯረጃውን ትምህርት
ማጠናቀቃቸውን ሇማረጋገጥ ት/ቤቶች የሚከተለትን መንገድች ይከተሊለ፡፡
ሇክፌሌ ዯረጀው የተዘጋጀውን ትምህርት ቀዴሞ በተቀመጠው ክ/ጊዜና የትምህርት
ወቅት ተገኝተው መማራቸውን ያረጋግጣለ፡፡
ተከታታይ ምዘናና የማጠቃሇያ ፇተና መውሰዲቸውን እና በዝውውር ፖሉሲው
መሠረት ወዯ ሚቀጥሇው ክፌሌ ሇመግባት የሚያስችሌና “የነበሩበትን ክፌሌ
አጠናቋሌ” የሚሌ አጥጋቢ ውጤት ማምጣታቸውን ይረጋገጣሌ፡፡
ሇክፌሌ ዯረጃውና ሇእርከኑ የተመዯበውን ትምህርት ተማሪዎች በትክክሌ
ማጠናቀቃቸውን በት/ቤቱ ወይም በብሔራዊ ፇተና ውጤት ይረጋገጣሌ፡፡
45
46