Professional Documents
Culture Documents
የቅጥር ደብዳቤ
የቅጥር ደብዳቤ
ቀን………………......
ለአቶ/ወ/ሮ/ረት……………………………………….....
ባሉበት:-
በ 20.......ዓ/ም በትምህርት ዘመን ከ.....................የተመራቁ አቶ/ወ/ሮ/ረት.................. ከ.............. ዓ/ም ለፈጸሙት የትምህርት ደራጀ
የተመለከተውን ብር.............. /..............................የወር የደምወዝ እያገኙ.................... እየሰሩ በቀን............... ዓ/ም ተቀጥሯል። የዶዮገና
ወረዳ ፍ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከላይ በተገለጸው መሰረት በስማቸው ተዘጋጅቶ በሚቀርበው መሠረት ደመወዛቸው ከበጀት አርዕስት መሠረት
ከ......................ዓ/ም ጀምሮ ወጪ ሆኖ እንዲከፈላቸው እናሳስባለን።
የጡረታ ዋስትና በለሥልጣን ቅ/ጽ/ቤት ተጠቃሹ/ሿ ስቀጠሩ የሞሉት ቅጽ.ጡ.1 እና ለሌሎች ማስረጃዎች............ ገጽ በአባሪነት የለክን
ስለሆነ የጡረታ መለያ ቁጥር ተሰጥቷቸው እንዲገልጽልን እናሳስባለን።
ማ/ኢ/ክ/መ የፐብሊክ ሰርቨስ ቢሮና የክልሉ የትምህርት ብሮ ተጠቃሹ/ሿን ቅጥር እንዲመዘግብልን ቅጥሩን ስፈጽሙ የሞላውን/ችሁን
1 የሕይወት ታሪክ................. ገጽ
3 የጣት አሻራ................. ገጽ
4 የጤና ምርመራ............... ገጽ
5 የዕጩዎች መወደዳሪያ................ገጽ
6 የትምህርት ማስራጃ.................... ገጽ
7 የተያዥ ፎርም....................... ገጽ
8 ቃለ መሀላ.......................... ገጽ
9 የጋብቻ ዉል ቅጽ.ጡ.1..................ገጽ
ግልባጭ:- ከሠላምታ ጋር
ለማ/ኢ/ክ/መ/ት/ብሮ
ለማ/ኢ/ክ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ብሮ
ወራቤ
ለከምባታ ዞን ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/መምሪያ
ዱራሜ
ዶዮገና