Professional Documents
Culture Documents
የውርስ ውል
የውርስ ውል
የውርስ ውል
ዶዮገና
የስጦታ ውል ሰጭ ወ/ሮ አዳነች ዳናንቶ አድራሻ በከምባታ ዞን በዶዮገና ከተማ አስ/ር ዘራሮ ቀበሌ የስጦታ ውል ተቀባይ አቶ
ደሳለኝ ዳናንቶ አድራሻ በከምባታ ዞን በዶዮገና ከተማ አስ/ር ዘራሮ ውል ሰጭ የሆንኩ ስጦታ ተቀባይ ልጄ ሆኖ አብሮኝ ሲኖር
የሚታዘዘኝና ስሞት የሚቀብረኝ በመሆኑ በዚሁ መነሻ በከምባታ ጠምባሮ ዞን በዶዮገና ከተማ አስ/ር በዘራሮ ቀበሌ ክልል ውስጥ
አዋሳኞች በምስራቅ አቶ ደስታ ዳናቶ በምዕራብ አቶ ጴጥሮስ ዳናቶ በሰማን አቶ ፋንታሁን አበበ በደቡብ አቶ በላቸው አዲጋ
ቀጥታ መውጫ መንገድ ሁለት ሜትር ባዋሰነው በዚሁ መካከል የሚኖር የሳር ኪዳን ቤት 18 ጫማ እግር ተሰርቶበት ያለ ሲሆን
በስሜ በመንግስት ግብር የሚገበር ይዞታ ካሬ 14 × 30= -----------ሜትር ላይ በስሜ የተመዘገበውን በዚህ ስጦታ ውል መሠረት
ውል ተቀባይ ይዞታው በስሙ አዙሮ ግብር እንዲገብርና ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ------------------------------------------
በስሙ አሰርቶ እንዲጠቀምና ለፈለገው ዓላማ እንዲያውልና እንዲጠቀም በማለት ስጦታ ውል ሰጭዋ በትክክለኛ አዕምሮዬ ሆኜ
የስጦታ ውል በህግ ፊት ተቀባይነት ያለው ሆኖ በዚሁ በዶዮገና ከተማ አስ/ር ፍትህ ጽ/ቤት ተመዝግቦ እንዲጸድቅ በትህትና
እጠይቃለሁ፡፡
እኔ የስጦታ ውል ተቀባይ አቶ ደሳለኝ ዳናቶ ወላጅ እናቱ ወ/ሮ አዳነች ዳናቶ የሳር ቤት ተሰርቶበት ካሬ 14 × 30= ሜትር |
ያለው:፡ ቤትና ይዞታ በስጦታ ውል መሠረት የሰጡኝን ስጦታ በፍ/ህግ 2437-2436(1) መሰረት ተስማምቼ በስጦታ መቀበሌን
በተለመደው ፍርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
1. አቶ እሳቱ ለፌቦ
2. አቶ ተክሌ ኩብራ
3. አቶ በዛብህ ታደሠ የሆንን እኛ ምስክሮች ሁለቱም ወገኖች እናትና ልጅ ሲፈጽሙ ወይም ሲዋዋሉ አይተናል ሰምተናል ይህንም
በየፊርማችን እናረጋግጣለን ይህ የስጦታ ዓ.ም ተፈጽሟል፡፡
ውል 3