Grade 3 Note

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 5

የ3ተኛ ክፍል ሂሳብ ማስታወሻ

ቀን 1

ዲታን ወይም መረጃን ስዕላዊ ግራፍ ተጠቅሞ መግሇፅ

 ቀላል ስዕላዊ ግራፍ ተጠቅሞ ዴርጊቶችን ወይም ክስተቶችን ሇማሳየት


መጀመሪያ መረጃዎችን መሰብሰብ እና ማጀራጀት ያስፈልጋል።
 ስዕላዊ ግራፍ እውነታዎችን ወይም ዴርጊቶችን በቀላለ እንዴንረዲ ያዯርጋል።
 አንዴን ስዕላዊ ግራፍ ዝርዝር ሁኔታ ሇማንበብና ሇመፃፍ የስዕለን አይነት
መጠንና የተሰሩበትን ቁስ ወይም ባህሪያቸውን መገንዘብ ያስፈልጋል።

የክፍል ስራ

ከታች ያሇው ሰንጠረዥ አይናሇም ከሰኞ እስከ አርብ የተከሇችውን የችግኝ ብዛት
ያመሇክታል።

ሀ/ አይናሇም ብዙ ችግኝ የተከሇችው በየትኛው ቀን ነው?

ሇ/ አይናሇም ትንሽ ችግኝ የተከሇችው በየትኛው ቀን ነው?


ቀን 2

ባር ግራፍ

 ባር ግራፍ የተሰበሰቡ መረጃዎች በቀላለ ሇማወዲዯር የሚጠቅም የግራፍ


አይነት ነው፡፡
 ባር ግራፍ ቁሚ እና አግዲሚ ውስን መስመሮች በማገናኘት የሚሰራ
ግራፍ ነው፡፡ ቁሚ መስመሩ የመረጃ ብዛት ሲጻፍ በአግዴም መስመሩ
የመረጃ አይነት ይፃፈል፡፡

ምሳሌ፡- ከታች ያሇው ሰንጠረዥ በኢትዮጵያ በነሐሴ 2013 ዓ.ም ከ 25/11/2013


እስከ 29/11/2013 ሇተከታታይ 4 ቀናቶች በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ብዛት
ያሳያል፡፡ ሰንጠረዡን በመጠቀም ባር ግራፍ ስሩ፡፡

ቀን 25 26 27 28 29
የሞቱ ሰዎች ብዛት 5 1 4 8 3

ከላይ ያሇው ሰንጠረዥ በባር ግራፍ ሲገሇፅ፡-


ቀን 3

የክፍል ስራ

ከዚህ በታች በተሰጡት የምስል ግራፍ ላይ አቶ በቀሇ በ2012 ያመረቱት


የእህል አይነት ነው፡፡ አንደ 2 ኩንታል ይወክላል፡፡

የእህል አይነት ብዛት በኩንታል

ስንዳ

በቆሎ

ባቄላ

ጤፍ

ገብስ

ሀ . ከእያንዲንደ የእህል አይነት ስንት ኩንታል ተገኘ ?

ሇ. በዙ ኩንታል የተገኘው በየትኛው የእህል አይነት ነው ?

ሐ . ትንሽ ኩንታል የተመረትው በየትኛው የእህል አይነት ነው?

መ . ከስንዳና ገብስ ብዛት የተመረተ የቱ ነው?

ሰ . በአምስቱም የእህል አይነቶች በአጠቃላይ የተመረተው ስንት ነው?


ቀን 4

ምዕራፍ 8

እስከ 10000 ያለ ሙለ ቁጥሮችን ማባዛት

እስከ 10000 ያለ ሙለ ቁጥሮችን በባሇ አንዴ እና በባሇሁሇት ሆሄ ማባዛት

 ሇማኛውም ሙለ ቁጥር ሀ ፤ ሇ፤ መ ሀ×ሇ መ ሀ ተባዥ ሇ


አባዥ መ ብዜት ይባላል፡፡
 ማባዛት የመዯመር ዴግግሞሽ አጭር ስሌት ነው፡፡

ሇማንኛውም ሙለቁጥር ሀ×0 =0 እንዱሁም ሀ×1 = ሀ ሁልግዜ


እውነት ነው ፡፡

የክፍል ስራ

የሚከተለትን ሙለ ቁጥሮች አባዙ

ሀ. 42×5×22

ሇ. 30000×7

ሐ 5768 ×45

ቀን 5

እስከ 10000 ያለ ሙለ ቁጥሮችን በባሇ ሁሇት እና በባሇ ሶስት ሆሄ


ማባዛት

ምሳሌ 2512×22 =55264

የክፍል ስራ

የሚከተለትን ሙለ ቁጥሮች በማባዛት ውጤታቸውን ፈልጉ

ሀ) 7892 ×33

ሇ) 5261×20

ሐ) 5261×111

You might also like