Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

የመሬት ይዞታ ሕግ ክፍል

የመሬት ይዞታ ሕግ ክፍል የመሬት ይዞታን ሕግ ለማስፈጸም የተመሠረተ በሀገሪቱ የዐቃቤ ሕግ


ክፍል የዋና መሥሪያ ቤት ዘርፍ ነው። ክፍሉ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በፕላን እና
በግንባታ እንዲሁም ጉዳያቸው የአካባቢ ሕግ መተላለፍ የሆነ የወንጀል ፋይሎችን በቦታው ባለ
ፍርድ ቤት ፥ በሀገሪቱ በአጠቃላይ ወረዳ ፍርድ ቤቶች እና የዞን ፍርድ ቤቶች ቀርቦ ማስተናገድ
ነው።

ይህ ክፍል የ ዋና መሥሪያ ቤት ዘ ርፍ ፥ እን ደ ሙያ መሪ እን ዲሁም በክስ ሥርዓቱ እና


በጠቅላ ላ ፕላ ን እና ግን ባታ ከሳ ሾች ላ ይ ፥ በአካባቢ ኮሚቴዎች ከሳ ሾች ላ ይ እና
ከሀገ ሪቱ በተወከሉ ከሳ ሾች ላ ይ በአን ድነ ት ቁጥጥር ያ ደርጋል።

እን ደ ፍርዱ በፕላ ን እና ግን ባታ ሕግ መሠረት የ ሕጉን ማስፈጸም ሂደት የ አካባቢ ኮሚቴዎች


የ ሚወከሉት የ መን ግሥት የ ሕግ አማካሪ ሥልጣን የ ሠጣቸው ከሳ ሾች ብቻ መሆን ያ ለባቸው ሲሆኑ
የ መን ግሥት የ ሕግ አማካሪን መመሪያ ዎች ማሟላ ት አለባቸው።

ይህ ክፍል በሀገ ሪቱ ዐ ቃቤ ሕግ መመሪያ ይህን መስክ በተመለከተ በአጠቃላ ይ መመሪያ ዎችን


የ ሚያ ጠና ቅር እና የ ሚያ ስፈጽም ይሆን ዘ ን ድ በመን ግሥት የ ሕግ አማካሪ ተወክሏል። ይኸውም
ማለት ከ125 በላ ይ ለሚሆኑ የ አካባቢ ኮሚቴዎች ምሪት መስጠት እና መቆጣጠር ሲሆን በዚህ
ክልል ወደ 200 የ ሚሆኑ ከሳ ሾች አሉበት። ከሳ ሾቹም የ አካባቢ አስተዳደር ሠራተኞች ፥
የ አካባቢ ኮሚቴዎች ወይም ከአካባቢው ኮሚቴ ጋር በደሞዝ ስምምነ ት በተገ ና ኙ የ ውጪ ኃይሎች
የ ሚቆሙ የ ግል ጠበቆች ና ቸው። በተገ መተው መሠረት እነ ዚህ ከሳ ሾች በየ ዓመቱ ከ10000 በላ ይ
ይሚሆኑ ፋይሎችን ያ ስተና ግዳሉ።

ይህ ክፍል ፕላ ን እና ግን ባታን መስክ የ ክስ መመሪያ ዎችን ያ ጠና ቅራል ፥ እና በተለያ ዩ


ጉዳዮች ምሪቶችን ይሰጣሉ። የ ክፍሉ ዐ ቃቤያ ን ህግ በተወሰኑ ጉዳዮች ላ ይ የ ወን ጀለኛነ ት ክስ
እን ዲመሠረት እና "ሄስዴር ቲዑን " ይደረግ ዘ ን ድ ፈቃድ ይሰጣሉ። ክፍሉ ከሳ ሾችን ማሰልጠን ን
፥ ማጠና ከርን እና ሙያ ዊ ብቃትን ም እን ዲያ ገ ኙ ይሠራል። በዚህ ክልል ክፍሉ በየ ዓመቱ
ለከሳ ሾች መሠረታዊ ኮርሶ ችን ም (10 ክፍለ ጊዜዎችን ) የ ሚሰጥ ሲሆን በኮርሱ መሳ ተፍ
ከመን ግሥት የ ሕግ አማካሪ የ ብቃት ማስረጃ ያ ስገ ኛል።

ይህ ክፍል የ ተቆጣጣሪዎችን የ ቁጥጥርና የ ስልጠና ዘ ርፎችን ሙያ ዊ አመለካከት በማስፋፋት እና


በማጠና ቀር ሥራ ከሀገ ር ውስጥ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ጋር ይተባበራል። ክፍሉ በሀገ ር ውስጥ
ጉዳይ ካለው የ ፕላ ን አስተዳደር ጋር ፥ በሀገ ር ውስጥ ጉዳይ ክፍል ሀገ ር አቀፍ ከሆነ ው
የ ግን ባታ ቁጥጥር ዘ ርፍ ጋር ፥ እን ዲሁም ትኩረቱ ለአካባቢ ኮሚቴዎች የ ህግ ማስፈጸም
ሥርዓቶች መመሪያ ን ማጠና ቀር እን ደዚሁም እያ ን ዳን ዱ ኮሚቴ የ በሰለ የ ሕግ ማስፈጸም መመሪያ ን
እን ዲወስን ይችል ዘ ን ድ መርዳት ከሆነ ልዩ እና ሰፊ ፕሮጄክትም ጋር በጥብቅ ትብብር አብሮ
ይሠራል።

የ ክፍሉ ዐ ቃቤያ ን ህግ ሀገ ሪቱን እና 125ቱን ኮሚቴዎች በሙሉ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ወክለው


የ ሚቀርቡ ሲሆን ይኸውም፦ በይግባኝ፥ ፕላ ን እና ግን ባታ ጉዳይ በተሰጡ ብያ ኔ ዎች ላ ይ
የ ይግባኝ ሰሚ ባለሥልጣን በሚያ ቀርበው አቤቱታ እን ዲሁም በፕላ ን እና ግን ባታ ሌሎች ጉዳዮች
ላ ይ ነ ው።
በክፍሉ አስተዳዳሪ በሚወሰነ ው ውሳ ኔ መሠረት ፥ የ ክፍሉ ዐ ቃቤያ ን ሕግ ልዩ የ ሕግ ወይም
የ ሕዝብ ልዩ መወሳ ሰብ ያ ላ ቸው ፋይሎች ላ ይ በተለያ ዩ ሂደቶች ጊዜ የ ሚገ ኙ ሲሆን ማለትም፦
የ ሀገ ሪቱ፥ የ አካባቢ ኮሚቴዎች ፥ በሀገ ሪቱ ሁሉ ላ ይ ባሉ በአካባቢ ጉዳይ ፍርድ ቤቶች፥
በወረዳ ፍርድ ቤቶች እና በዞ ን ፍርድ ቤቶች ላ ይ ይገ ኛሉ። እን ደዚሁም በፕላ ን እና ግን ባታ
መስክ፦ ጉዳያ ቸው በሰፊ የ ፕላ ን ፥ የ ግን ባታ እና የ ፈቃድ መስክ ወን ጀል የ ሆነ እን ዲሁም
ጉዳያ ቸው የ ፕላ ን እና ግን ባታን መስክ በሥራ ድርሻ ኅላ ፊነ ት የ ተሰማሩ ሰዎችን ሙስና ተኮር
ፋይሎችን ም ይመለከታሉ።

ይህ ክፍል በፕላ ን እና ግን ባታ የ ተለያ ዩ የ ፖሊስ ምርመራ ፋይሎች ላ ይ (በተለይ የ ጉቦ


መቀበል ወን ጀል፥ የ ማጭበርበር ወን ጀል ወይም የ እምነ ት ማጉደል ወን ጀል መፈጸማቸው
ከተጠረጠረ) እን ደ ባለሙያ አጋዥ ሆኖ በመከታተል እን ደዚሁም በፕላ ን እና ግን ባታ መስክ
በሀገ ሪቱ ዐ ቃቤ ሕግ ለሌሎቹ ዘ ርፎች ሙያ ዊ ምክር በመስጠት ያ ገ ለግላ ል።

ክፍሉ የ ሕግ መፈጸምን ለማራመድ እና ውጤታማ ለማድረግ በማለም አስፈላ ጊ የ ሆኑ የ ሕግ (ሕገ


ደን ብ) እርማቶችን ም የ ሚያ ቅድ ሲሆን እን ደዚሁም ከሌሎች ጉዳዮች በተጨማሪ በተለያ ዩ ሂደቶች
በፕላ ን እና ግን ባታ ሕግ የ ፍርድ ሥነ ሥርዓት መመሪያ ዎችን የ ማውጣት ራዕ ይ ይሰጣል።

በፕላ ን እና ግን ባታ ፋይሎች ላ ይ የ ሂደት ማቆየ ት ጥያ ቄ ላ ይ ለመወያ የ ት፥ ለመወሰን እና


የ ፕላ ን እና ግን ባታ ከሳ ሾችን ለማሰልጠን የ መን ግሥት የ ፍርድ ማማከር ሥልጣን ተሰጥቶታል።
በወን ጀል ሥነ ሥርዓት ሕግ መሠረት ባሉ የ ይግባኝ ፋይሎች ላ ይ በፕላ ን እና ግን ባታ ሕግ
መተላ ለፍ ላ ይ እን ዳይመረመር እና ክስ እን ዳይቀርብበት በሚለው ውሳ ኔ ላ ይ የ ክፍሉ ዐ ቃቤያ ን
ሕግ ውይይት ያ ደርጋሉ።

ከ2012 ዓ.ም. ጀምሮ ክፍሉ በአካባቢ ጥበቃ ዘ ርፎች የ ተመረመሩ ጉዳያ ቸው የ አካባቢ ሕግ
መተላ ለፍ የ ሆኑ ፋይሎችን ም ያ ስተና ግዳል። በዚህ ክልል ክፍሉ ከሌሎች ነ ገ ሮች በተጨማሪ፦
የ አካባቢ ጥበቃ መሥሪያ ቤት ፥ የ አካባቢ አስተዳደሮችን ፥ የ ሥራ ኃላ ፊዎችን ፥ አስተዳዳሪ
በማን ኛውም ደረጃ የ ተመረጡ - ውስብስብ ወይም ልዩ እሳ ቤ ያ ለውን ፋይል በካዮችን የ መቃወም
- እነ ዚህ ሁሉ ለፍርድ ይቀርቡ ዘ ን ድ ከሀገ ሪቱ ዐ ቃቤ ሕግ ፈቃድ ለማግኘት የ ቀረበን
አቤቱታም ያ ስተና ግዳል።

መዋቅር እና የሥራ ድርሻ

ይህ ክፍል (መምሪያ ) 14 ሠራተኞች ያ ለው ሲሆን እነ ሱም 8 ዐ ቃቤያ ን ሕግ 2 የ አስተዳደር


ሠራተኞች ፥ 3 የ ሙያ ሰልጣኞች እና አን ዲት "ባት ሺሩት" (በውትድርና የ ሲቪል አገ ልግሎት
የ ምትሰጥ) ና ቸው።

You might also like