Professional Documents
Culture Documents
ፍቅረ ሰላም
ፍቅረ ሰላም
ፍቅረ ሰላም
መተዲዯሪያ ዯንብ
አንቀጽ 1
አንቀጽ 2
የእዴሩ አዴራሻ
የእዴሩ አዴራሻ አዱስ አበባ 4 ኪል ሲሆን የሰው ሌጅ በዚህ ዓሇም በህይወት ሲኖር ዯስታና
መከራ ሲፈራረቁበት እንዯሚቆይ ካሇፉት የህብረተሰብ ታሪክ ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡
አንቀጽ 3
ትርጓሜ
3.1. እዴርተኛ ማሇት በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ መሰረት የተጠየቀውን አሟሌቶ የተመዘገበ
የዕዴሩ አባሌ ነው፡፡
3.2. የእዴርተኛው ቤተሰብ ማሇት፡-
ሀ. አባት፣ እናት የሚባለት የሚስት ወይም የባሌ የሥጋ ወሊጆች ናቸው፡፡
ሇ. ሌጅ ከእዴርተኛው ሚስት ወይም ባሌ አብራክ የተወሇደ ሌጆች ናቸው፡፡
እዴርተኛው ወይም ባሇቤቱ ወይም ሁሇቱም በጉዱፈቻ (በማዯጎ) የሚያሳዴጉት
ሌጅ ከሆነ ግን በእዴሩ ሉመዘገብና እርዲታ ሉዯረግሇት የሚገባው የጉዱፈቻ
(የማዯጎ) ሌጃቸው ሇመሆኑ በፍ/ቤት በኩሌ ተረጋግጦ የጽሐፍ ማስረጃ ሲቀርብ
ብቻ ነው፡፡
ሏ. አባለ(ሎ) ወንዴም እህት ናቸው፡፡
3.3. መቋቋሚያ አንዲንዴ አባሌ (ዕዴርተኛ) በእዴሩ ሲታቀፍ ሇመመዝገቢያ ብቻ ሇአንዴ
ጊዜ የሚከፈሇው ገንዘብ ነው፤ ነገር ግን አባት እናት ከዚህ ዓሇም በሞት ከተሇዩ፤
ሀ. በቤት ውስጥ ከሚኖሩት ሌጆች ሚስት ያሊገባ (ያሊገባች) ከሆነ የመግቢያውን
1500 ብር (አንዴ ሺህ አምስት መቶ) በአንዴ ጊዜ ሲከፍሌ (ስትከፍሌ) ያገባች
ወይም ያገባ ከሆነ የመግቢያ ሙለ ዋጋ የሚከፍሇው ገንዘብ ነው፡፡
3.4. (ወርሃዊ መዋጮ) ማሇት ከእያንዲንደ የእዴሩ አባሌ በነፍስ ወከፍ ወርሃዊ ክፍያ
በየወሩ የሚከፈሇው የመዋጮ ገንዘብ ነው፡፡
3.5. ዕርዲታ ማሇት ተጠየቆም ሆነ በራሱ ፍሊጎት ሇዕዴሩ የሚሰጥ የገንዘብ፣ የቁሳቁስ፣
የሙያና የጉሌበት ሥራ አገሌግልት ነው፡፡
3.6. እንግዲ ዯራሽ፡- ማሇት ከአዱስ አበባ ውጭ የሚኖር ዘመዴ ሇመጠየቅም ሆነ
ሇህክምና እንዱሁም ሇላሊ ጉዲይ መጥቶ በእዴርተኛው(ዋ) መኖሪያ ቤት በእንግዴነት
አርፎ በተገኘ ቤተሰብ ሊይ የሞት አዯጋ ዯርሶ አዱስ አበባ በእዴርተኛው(ዋ)
አማካኝነት ቀብራቸው ሲፈጸም ማሇት ነው፡፡
3.7. ጥገኛ፡- ማሇት ሇአባለ(ሎ) ሕጋዊ ባሇቤት ሌጅ፣ አባት፣ እናት፣ ወንዴም፣ እህት
የራሳቸው መተዲዯሪያ ምንም ሥራ፣ ሀብት የላሊቸው መሆኑ ተረጋግጦ በቤተሰብ
መመዝገቢያ ቅጽ ተመዝግበው በእዴርተኛው(ዋ) መኖሪያ ቤት ባንዴ ጣሪያ ስር
በጥገኝነት የሚኖሩ ማሇት ሲሆን ምንም ስራ ሇላሇው የዘመዴ ሌጅና የቤት
ሰራተኛን ጭምር የሚያጠቃሌሌ ነው፡፡
3.8. ወሇዴ፡- ማሇት ዕዴሩ ሊስቀመጠው ገንዘብ አስቀማጩ ባንክ የሚከፍሇው የባንክ
ወሇዴ የእዴሩን ገንዘብ እንዱይዙ ተመርጠው ያሊግባብ የእሩን ገንዘብ ከሚያጎዴለ
አባሊት ሊይ የሚጠየቅ ህጋዊ ሂሳብ ነው፡፡
3.9. ጉባኤ፡- ማሇት የአባሊት ጠቅሊሊ ስብሰባ ነው፡፡
3.10. ኮሚቴ፡- ማሇት በጠቅሊሊ ጉባኤ ምርጫ የሚሰየም የእዴሩ ስራ አመራር ኮሚቴና
ላልችም የተሇያዩ ተግባራትን እንዱፈጽሙ የሚቋቋሙ ጊዜያዊና ቋሚ ሌዩ ሌዩ
ንዑሳን ኮሚቴዎች ናቸው፡፡
3.11. ዴጎማ፡- ማሇት የእዴሩ ገንዘብ በሌዩ ሌዩ ወጭ መብዛት ምክንያት ሇማይቀር ወጭ
የገንዘብ እጥረት በሚያጋጥምበት ጊዜ በጠቅሊሊው ጉባኤ ተመክሮበት ተወስኖ
እያንዲንዴ የዕዴሩ አባሌ በተጨማሪ የሚከፍሇው ገንዘብ ነው፡፡
3.12. ክሌሌና ከክሌሌ ውጭ
ክሌሌ ማሇት በእዴሩ መተዲዯሪያ ዯንብ መሰረት የሞት አዯጋ ወይም የመርድ ሀዘን
በአንዴ አባሌ ሊይ ሲዯርስ አባሊት ሁለ ሇቀብርም ሆነ ሇማስተዛዘን ሉዯርሱ
የሚችለበት ሁለ ክሌሌ ይባሊሌ፡፡
3.13. ከክሌሌ ውጭ ማሇት የሀዘኑ ቦታ የዕዴሩ አባሊት ሇቀብሩም ሆነ ሇማስተዛዘን
የማይገዯደበት እርቀት ያሇው ቦታ ነው፡፡
3.14. ከክሌሌ ውጭ ሇቅሶ ሲያጋጥም እዴሩ የሚገባውን የገንዘብ እርዲታ ከመስጠትና
የመገሌገያ እቃ ከማዋስ ላሊ አባሊት ሄዯው እንዱቀብሩም ሆነ እንዱያስተዛዝኑ
የማዘዝ ግዳታ የሇበትም፡፡
3.15. በአዱስ አበባ ከተማ ውስጥ
አንቀጽ 4
4.1. እዴሩ በማናቸውም ፖሇቲካ ነክ ጉዲይ ሳይገባ የዘር፣ የሃይማኖትና የጾታ ሌዩነት
ሳያዯርግ በሞትና በዯስታ የሚዯርሰውን ችግርና ዯስታ በመተጋገዝ፣ በመተባበር፣
በመረዲዲት የተቋቋመ እዴር ነው፡፡
4.2. በእዴሩ አባሊት ቤተሰብ ሊይ የሞት አዯጋ ሲዯርስ የቀብር ሥነ-ሥርዓት
ሇማስፈጸምና ሇማጽናናት፡፡
4.3. በአባሊት ሊይ ያሌታሰበ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አዯጋ ሲዯርስ የእዴሩ አቅም
በሚፈቅዴ መሰረት ተባብሮ የሚችሇውን በጠቅሊሊው ጉባኤ አባሊት በሚሰጠው
ውሳኔ መሰረት ሇመርዲት ነው፡፡
ክፍሌ ሁሇት
አንቀጽ 5
5.1. ጥቅሙንና መብቱን ሇማስጠበቅ በጠበቃ በሥራ አመራር ኮሚቴ በመወከሌ አበሌ
በሕግ አግባብ ያስፈጽማሌ፡፡
5.2. በስሙ ይከሰሳሌ፤ ይከሳሌ፡፡
አንቀጽ 6
የዕዴሩ ገቢ ምንጭ
አንቀጽ 7
7.1. በገጽ 1 አንቀጽ 3 በንዑስ ቁጥር 3.15 በተመሇከተው መሰረት በቋሚ ነዋሪነት
የሚኖር ግሇሰብ በእዴርተኛነት ሇመመዝገብ ሇእዴሩ ጽ/ቤት በጽሁፍ ሲጠይቅ፤
7.2. ሇእዴሩ ሌማትና እዴገት አሳቢና ተሣታፊ የሚሆን በጎ ፍሊጎት ያሇው
7.3. ከመሰሌ ወይም አቻ እዴሮች በዱስፕሉን ጉዴሇት ወቀሳና ቅጣት ያሌተፈጸመበት
መሆኑ በእዴሩ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በሚገባ ተገምግሞ፣ ተጣርቶ እንዱመዘገብ
ሲፈቀዴሇት፤
7.4. የእዴሩን መተዲዯሪያ ዯንብ ተስማምቶ በተዘጋጀው መዝገብ ሊይ ሲፈርም፤
7.5. አዱስ ተመዝጋቢ በዕጩ አባሌነት ተመዝግቦና ሇሶስት ተከታታይ ወራት 1000.00
ብርና ወርሃዊ ክፍያውን በመክፈሌ በተወሰነ የጊዜ ገዯብ ብር 3,000.00 መክፈለ
ሲረጋገጥ የሙለ አባሊት መብቱ ታውቆ እንዯማንኛውም ቋሚ አባሌ ዯንቡ
የሚያዝሇትን እርዲታ ያገኛሌ፡፡
7.6. የመመዝገቢያው ወይም የመቋቋሚያው ክፍያ እንዯ ሁኔታው ሉሻሻሌ ይችሊሌ፡፡
ክፍሌ ሶስት
አንቀጽ 8
የእዴርተኛው መብትና ግዳታ
8. የእዴርተኛው መብት
8.1. በማንኛውም የእዴር አባሌ ከእዴሩ የሚገኘውን ጥቅምና አገሌግልት ማግኘት
የሚቻሇው ሇመመዝገቢያ የተወሰነውን ገንዘብ በተወሰነው የጊዜ ገዯብ ውስጥ ከፍል
ማጠናቀቁንና ወርሃዊ ክፍያውን አሟሌቶ የከፈሇ መሆኑን ሲረጋገጥ የመጠየቅ
መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
8.2. ሇአመራር አባሊት ሇመምረጥም ሆነ ሇመመረጥ መብት ይኖረዋሌ፡፡
8.3. ወርሃዊ ክፍያውን ወር በገባ ከ3 ጀምሮ እሁዴ ከጠዋቱ 2፡30-4፡30 ዴረስ በክፍያው
ቦታ በመገኘት መክፈሌ አሇበት፤ ሆኖም በክፍያው ቀን ገንዘብ መቀበሌ የሚያስችሌ
ሲገጥም አስቀዴሞ የስራ አመራር ኮሚቴ የክፍያውን ቀን ያሳውቃሌ፡፡
8.4. አባለ(ሎ) ከእዴሩ የሚዯረግበትን የስብሰባ ጥሪ ከ5 ቀናት በፊት ሉገሇጽሇት ይገባሌ፡፡
8.5. ማንኛውም ዕዴርተኛ እዴሩ ባዘጋጀው የቤተሰብ መመዝገቢያ ቅጽ ሊይ በሕይወት
ያለትን የአባለን ወይም የአባሎን ሕጋዊ ባሇቤት ከአባለ ወይም ከአባሎ ሕጋዊ
ባሇቤት አብራክ የተወሇደትን ሌጆችና ዕዴርተኛው ወይም በቤት ወይም ሁሇቱም
በጉዱፈቻ (በማዯጎ) የሚያሳዴጉት ሌጅ ከሆነና በፍርዴ ቤት በኩሌ ተረጋግጦ
የጽሐፍ ማስረጃ ሲቀርብ የአባለን(ሎ) ሕጋዊ ባሇቤት አባሊት እናት፣ ወንዴምና
እህት የስም ዝርዝር ዴሌዝ ስርዝ ሳይኖረው በጥንቃቄ መዝግቦና በፊርማው አጽዴቆ
ማቅረብ ግዳታ አሇበት፡፡
8.6. በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ ክፍሌ አንዴ በአንቀጽ 3 በንዑስ ቁጥር 2 በፊዯሌ ሀ፣ሇ፣ሏ
እንዱያስመዘግብ የተጠቀሱትን የቤተሰብ ዝርዝር ሳያስመዘግቡ ቢቀር ሇዕሇት ሞትም
ሆነ ሇመርድ እዴሩ ምንም ዓይነት የገንዘብ ክፍያና የዕቃ እርዲታ አይፈጽምሇትም፡፡
ግዳታ
8.7. እዴርተኛው(ዋ) በራሱ ወይም በራሷ ቤተሰብ ሊይ የሞት አዯጋ ሲዯርስ በጽሁፍ
ባመቸው መንገዴ መሌእክቱን ወዱያውኑ ሇዲኛው፣ ሇፀሏፊው ማሳወቅ አሇበት፡፡
8.8. ማንኛውም እዴርተኛ በእዴሩ ነጋሪ ጥሪ ተነግሮት የሞት አዯጋ በዯረሰበት ቤተሰብ
ተገኝቶ የቀብሩን ሥነ-ሥረስዓት ማስፈጸም አሇበት፤ የሞት አዯጋው የዯረሰው ከሆነ
የሀዘኑ ቤት ዴረስ ሏዘንተኛውን ማስተዛዘን አሇበት፡፡
8.9. በቤተሰብ መመዝገቢያ ቅጽ ከተመዘገቡት ሰዎች ከአዱስ አበባ ውጭ ወይም ከክሌሌ
ውጭ ነዋሪ ሆነው እክሌ ዯርሶባቸው ሇአባሊት ጥሪ ሲያዯርጉ በቅዴሚያ ሇእዴሩ
ማሳወቅ ግዳታ ይኖርበታሌ፡፡ ሲሆንም በዴንገት በነፍስ ወይም ሇቀብር ዴረስ ተብዬ
ሄዴኩ የሚሌ አባሌ ሟች ከሚኖርበት አገር ቀብሩ ከተፈጸመበት ስፍራ የጽሁፍ
ማስረጃ ማቅረብ አሇበት፤ ነገር ግን ቀብሮ ውል ከገባ እንዯ አዱስ የቀብር ሥነ-
ሥርዓት አባሊት በጡሩንባ ተነፍቶ ይታዘዛለ፣ አባሊትም አቀባበሌ አዴርገው
ምሽትም ይኖረዋሌ ማሇት ነው፡
8.10. ማንኛውም የዕዴር አባሊት ባወጡት መስፈርቶች ሇእዴሩ ሥራ አገሌግልት የአእምሮ
ሕመም የላሇበት፣ በመጠጥ ሱስ ያሌተመረዘ፣ ዱስፒሉን ጉዴሇት ወቀሳና ቅጣት
እንዱሁም በገንዘብ ጉዴሇት የወንጀሌ ክስ ያሌተመሰረተበት አባሌ የመምረጥና
የመመረጥ መብትና ግዳታ አሇበት፡፡
8.11. እዴርተኛው ሇሚከፈሇውም ሆነ ሇሚቀበሇው ገንዘብና ንብረት ህጋዊ ዯረሰኝ
መቀበሌና መስጠት አሇበት፡፡
8.12. በእዴሩ ውስጥ ከአንዴ በሊይ የሆኑ ወንዴማማቾች ወይም እህትማማቾች ኖረው
ከአንዯኛው (ዋ) አባሌ ቤት የሞቱ እንዯሆነ የአንዴን የእዴር አባሌ ዴርሻ ብቻ
የሚከፋፈለት እንጂ ሇሁሇቱም ሙለ ክፍያ አይሰጣቸውም፣ በዯንባችን መሰረት
የሚከፋፈሌ ይሆናሌ፡፡
8.13. ማንኛውም የእዴሩ አባሌ ቅሬታ ካሇው ቅሬታውን በጽሐፍ የማቅረብና በኮሚቴም
እንዱታይሇት የማዴረግ መብት አሇው፤ ኮሚቴውም ተገቢውን መሌስ መስጠት
አሇበት፣ ሆኖም ቅሬታውን ሇኮሚቴው አቅርቦ ውሳኔ ከማግኘቱ በፊት የእዴሩን ስም
በማጥፋትም ሆነ በላሊ አባሌ ክስ ማቅረብ አይቻሌም፡፡
8.14. ማንኛውም ዕዴርተኛ ግዳታውን አሟሌቶ ሲገኝ በራሱ ወይም በቤተሰቡ ሊይ የሞት
አዯጋ ቢዯርስበት በመተዲዯሪያ ዯንቡ መሰረት ተገቢውን የገንዘብ ክፍያና የሰው
እንዱሁም የዕቃ እርዲታ ወዱያውኑ እንዱያገኝ ሲዯረግ የገንዘቡ ክፍያ ሇአባለ(ሎ)
ወይም ሇህጋዊ ባሇቤቱ(ቷ) ወይም በውክሌና ሇሚገኘው ሰው እዴሩ ይከፍሊሌ፡፡
8.15. የሞት አዯጋ የዯረሰው ሇአባለ(ሎ) ሊይ ሆኖ የአባለን ወይም የአባሎን ህጋዊ ባሇቤት
ወይም ህጋዊ ወራሽ ሇማግኘት አስቸጋሪ ሆኖ ሲገኝ የእዴሩ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ
ሇቀብር ማስፈጸሚያ የሚጠይቀውን ገንዘብ ከእዴሩ ገንዘብ ያዥ ወጪ ሆኖ በህጋዊ
የወጪ ማስረጃ ዯረሰኝ አስፈሊጊውን ዕቃ እየተገዛ የቀብሩ ሥነ-ሥርዓት እንዱፈጸም
ከተዯረገ በኋሊ ከወጪ ቀሪ ሆኖ የተገኘው ገንዘብ ቢኖር የሟች ዘመዴ ህጋዊ
የወራሽነት ማስረጃ ይዞ ሲቀርብ ተራፊውን እንዱከፈሇው ያዯርጋሌ፤ ህጋዊ ወራሽ
ካሌቀረበ ግን ሇእዴሩ ገቢ ይሆናሌ፡፡
አንቀጽ 9
9.1. እዴርተኛው(ዋ) ከዚህ ዓሇም በሞት ሲሇይ ህጋዊ ሚስት ወይም ባሌ የእዴሩ ዯንብ
የሚጠይቀውን መብትና ግዳታ ሳያሟለ ወይም ሉያሟሊ የሚችሌ ሌጅ ሳይኖር
ሲቀር፤
9.2. ሇተከታታይ 3 ወራት ክፍያውን አቋርጦ ሲገኝ
9.3. ያቋረጠው ከአቅም በሊይ በሆነ ምክንያት መሆኑ በማስረጃ ሲረጋገጥ ሇ4 ወራት
ሳይሰረዝ ይጠበቃሌ፡፡
9.4. ማንኛውም የእዴር አባሊት በእዴሩ አሊማ ሊይ ጉዲት ሉያስከትሌ የሚችሌ ወንጀሌ
ወይም የማጭበርበር ተግባር ሲፈጽም ከተገኘ በጠቅሊሊው ጉባኤ አባሊት እንዱሰናበት
ሲወሰን፡፡
9.5. እዴርተኛው (ዋ) ወይም የእዴርተኛው(ዋ) ባሇቤት ሲሞት ስትሞት ከእዴሩ አባሌነት
ስሚቋረጥ የሟች ወገን ቤተሰብ አባት፣እናት፣ ሌጅ፣ ወንዴምና እህት ከቤተሰብ
መመዝገቢያ ቅጽ ሊይ ይሰረዛሌ፡፡
ክፍሌ አራት
አንቀጽ 10
እዴሩ ሇአባሊቱ የሚሰጠው ክፍያ
10.1. ሇእዴርተኛው (ዋ) ወይም ህጋዊ ባሇቤቱ(ቷ) ሲሞት ወይም ስትሞት ሇቀብር
ማስፈጸሚያ ብር 15,000.00 (አስር አምስት ሺህ ብር) ይከፍሊሌ፡፡
10.2. የአባለ ወይም የአባሎ ሌጅ በተወሇዯ በ48 ሰዓት ውስጥ በቤት መመዝገቢያ ቅጽ
የተመዘገበ እንዱሁም ስራ ያሌያዘ፣ በቤተሰብ ስር የሚኖር ሇአባሊትና ሇእናት
7,000.00 (ሰባት ሺህ ብር) ይከፍሊሌ፡፡
10.3. በቤተሰብ መመዝገቢያ ቅጽ በጥገኝነት ተመዝግቦ ከአባለ(ሎ) ጋር በአንዴ መኖሪያ
ቤት የሚኖሩ እህት ወንዴም ሞተው ቀብር አዱስ አበባ ክሌሌ የሚፈጸም መሆኑ
ሲረጋገጥ ሇቀብር ማስፈጸሚያ ብር 3,000.00 (ሶስት ሺህ ብር) ይከፍሊሌ፡፡
10.4. በቤተሰብ መመዝገቢያ ቅጽ የተመዘገቡ ሇአባለ(ሎ) ህጋዊ ባሇቤት ሌጅ፣ አባት፣
እናት ሞት መርድ ሲዯርስ ብር 7,000.00 (ሰባት ሺህ ብር) ይከፍሊሌ፡፡ ነገር ግን
በአንዴ ሊይ ከ1-4 ከዯረሰ ሇአንደ ብቻ ነው የሚከፈሇው፡፡
10.5. በቤተሰብ መመዝገቢያ ቅጽ የተመዘገቡ የአባለ(ሎ) ሕጋዊ ባሇቤት ወንዴምና እህት
ሞት መርድ ሲዯርስ ብር 3,000.00 (ሶስት ሺህ ብር) ይከፍሊሌ፡፡ ነገር ግን ከ1-3
ዴረስ የመርድ ወረቀት በአንዴ ቀን ሲዯርስ ሇአንደ ከመክፈሌ በስተቀር ሇሁለም
አይከፈሌም፡፡
10.6. ከአዱስ አበባ ክሌሌ ውጭ የሚኖሩ የእዴርተኛው(ዋ) ዘመድች ሇሕክምናም ሆነ
ዘመዴ ሇመጠየቅ እንዱሁም ሇላሊ ጉዲይ መጥተው በእዴርተኛው(ዋ) መኖሪያ ቤት
በዴንገት አርፈው በሚገኙ ቤተሰቦችና በእዴርተኞች(ዋ) መኖሪያ ቤታቸው
የሚያስተዲዴሯቸው ቤተሰቦችና የቤት ሰራተኞች ሊይ የሞት አዯጋ ዯርሶ
በእዴርተኛው(ዋ) አማካኝነት ከዚሁ አዱስ አበባ ቀብራቸው የሚፈጸም መሆኑ
ሲረጋገጥ ሇቀብር ማስፈጸሚያ 3,000.00 (ሶስት ሺህ ብር) ይከፍሊሌ፡፡
አንቀጽ 11
የባንክ ሂሳብ
አንቀጽ 12
ክፍሌ ስዴስት
አንቀጽ 13
የእዴሩ አቋም
13.1. የእዴሩ ጠቅሊሊ ጉባኤ
13.2. የእዴሩ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ
13.3. የእዴሩ ኦዱትና ቁጥጥር ኮሚቴ
13.4. ላልች እንዲስፈሊጊነቱ በጉባኤው የሚቋቋሙ ጊዜያዊና ቋሚ ንዑስ ኮሚቴዎች
ይኖሩታሌ፡፡
አንቀጽ 14
አንቀጽ 15
አንቀጽ 16
የሥራ አመራር ኮሚቴ ተግባርና ኃሊፊነት
16.1. የእዴሩ የሥራ አመራር ኮሚቴ ከ15 ያሊነሱ አባሊት ሇሶስት አመት አገሌግልት
በጠቅሊሊው ጉባኤ ይመረጣለ፡፡
16.2. የእዴሩን የእሇት ተእሇት ስራዎች ይመራሌ፤ ይፈጽማሌ ጥፋት በሚፈጸምበትና
የዱስፕሉን ጉዴሇት በሚያዯርሱት አባሊት ሊይ በስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሪፖርት
ሲቀርብሇት በመተዲዯሪያው ዯንብ መሰረት እንዯየጥፋታቸው አይነት ተገቢውን
ተግሳጽና ቅጣት ይወስናሌ፡፡
16.3. በዯንቡ መሰረት እዴሩ የሚሻሻሌበትን ሀሳብ በስራ አስፈጻሚው ኮሚቴ ተጠንቶ
ሲቀርብሇት ገምግሞ የጠቅሊሊው ጉባኤ በማቅረብ ያስወስናሌ ጠቅሊሊ ጉባኤው
ያሳሇፈውን ውሳኔ በተግባር እንዱፈጸም ያዯርጋሌ፡፡
16.4. ሇዕዴሩ ስራ አገሌግልት አስፈሊጊ ሲሆን በስሩ ንዑሳን ኮሚቴዎችን ያቋቁማሌ
ስራቸውንም በቅርብ ይከታተሊሌ፡፡
16.5. ማንኛውንም የኮሚቴ አባሌ የዕዴሩን ስራ በሚያከናውንበት ጊዜ ዯመወዝ ወይም ላሊ
ጥቅም ይከፈሇኝ ብል መጠየቅ አይችሌም፡፡
16.6. መዯበኛና አስቸኳይ ስብሰባዎች ይኖሩታሌ፡፡
16.7. ስብሰባውም በወር አንዴ ጊዜ የገንዘብ ስብሰባ ወቅትና በ15 ቀን አንዴ ቀን የሥራ
አመራር ኮሚቴ ሲሆን በዚህም ስብሰባ ሊይ ያሌተገኙ የስራ አመራር ኮሚቴ ወይም
አባሌ 25 ብር ይቀጣሌ፡፡
አንቀጽ 17
አንቀጽ 18
የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ተግባርና ኃሊፊነት
18.1. የእዴሩ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የእዴሩን አባሊት ማስተባበር ሂሳብ፣ ገንዘብ፣ ንብረትና
ሰነዴን በአግባቡ ተመዝግበው ሥራው በቅሌጥፍና እንዱከናወን መምራት የእዴሩን
እዴገትና ዯህንነት መጠበቅ የጠቅሊሊ ጉባኤውንና የሥራ አመራሩን ውሳኔ ተግባራዊ
ማዴረግ የእዴሩን እንቅስቃሴ የሚገሌጽ ሪፖርት በጠቅሊሊ ጉባኤ ማቅረብ ነው፡፡
18.2. የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሥራ አፈጻጸም የውስጥ መመሪያ ማውጣትና በሥራ ሊይ
ማዋሌ፡፡
18.3. በዚህ ዯንብ ወይም ወጭ ሊሌተያዘሇት ዴንገተኛ ወጭ በጠቅሊሊው ጉባኤ ውሳኔና ሕጋዊ
ሇሆነ ክፍያ አስፈሊጊውን ወጭ ብንከፍሇው ከእዴሩ ተቀማጭ ገንዘብ ሊይ ወጭ አዴርጎ
ይከፍሊሌ፡፡
18.4. የእዴርተኞቹን መብትና ግዳታ ማስፈጸም፡፡
18.5. አስፈሊጊ ሆኖ ሲገኝ በእዴሩ መተዲዯሪያ ዯንብና በጉባኤው ውሳኔ መሰረት ሇዕዴሩ ሥራ
የሚያገሇግለ በጊዜያዊ ክፍያ መቅጠር ይቻሊሌ፡፡
18.6. የእዴሩ ገንዘብና ንብረት የገቢና ወጭ አጠቃሊይ ሁኔታ የሚያሣይ ዘገባ ሇጠቅሊሊው
ጉባኤ ማሰማትና በቻርት እንዱታይ ማዴረግ፤
18.7. የእዴሩ ገንዘብና ንብረት የተሻሻሇ አገሌግልትና ጥቅም ሉገኝ የሚችሌበት እቅዴ
አውጥቶ ሇጠቅሊሊው ጉባኤ አቅርቦ ማስወሰን፤
18.8. በጠቅሊሊው ጉባኤ ስብሰባ በፊት የተጓዯለ የኮሚቴ አባሊት ቢኖሩ ወይም በአስፈሊጊነቱ
ተጠንቶ እንዱሁም የሚያስፈሌግ ንዑስ ኮሚቴ ቢኖር ሀሳቡን በሥራ አመረፋር ኮሚቴ
አስገምግሞ ሇጠቅሊሊው ጉባኤ ማቅረብ በክፍት የሥራ መዯብ አዱስ አባሌ እንዱመረጥ
ማዴረግ፡፡
18.9. ማንኛውም የኮሚቴ አባሌ ሳያሳውቅ ከመዯበኛ ስብሰባ ቢቀር ወይም በማንኛውም
በኃሊፊነት የተመዯቡበትን ሥራ ሲፈጽም የዱስፕሉን ጉዴሇት ቢገኝበት ወይም የስብሰባ
ጥሪ ዯርሶት ሰዓት የማያከብር አዴርተኛን በሥራ አመራር ኮሚቴ ጥፋቱን አስገምግሞ
ወቀሣ ወይም ማስጠንቀቂያ ወይም እስከ ብር 20 (ሃያ ብር) የሚዯርስ መቀጫ
መቅጣትና ካሌታረመም ጥፋቱን ዘርዝሮ ከውሳኔ ሀሳብ ጋር በጠቅሊሊ ጉባኤ አቅርቦ
ማስወሰን፡፡
18.10. ሇእዴሩ እዴገትና መስፋፋት የስራውም እንቅፋት ሆነው የሚገኙትን አባሊት ሇስራ
አመራር ኮሚቴ በማቅረብ እንዯ ጥፋቱ ክብዯትና ቅሇት መርምሮ ወቀሳና ማስጠንቀቂያ
ከተሰጠ በኋሊ እስከ ብር 30 (ሰሊሳ ብር) የሚዯርስ የገንዘብ ቅጣት ሉቀጣና የማይታረም
ሆኖ ሲገኝ ወይም ከዚህ በሊይ ያለትን ማስጠንቀቂያና ቅጣቱን አሌቀበሌም ብል የሚሌ
አባሌ እዴሩን በራሱ ፈቃዴ እንዯሇቀቀ ተቆጥሮ ከእዴሩ አባሌነቱ ይሰረዛሌ፡፡
18.11. እዴሩ በሚከሰስባቸው ወይም በሚከስባቸው ጉዲዮች ከእዴሩ አባሊት ወይም ከውጭ
የሕግ ባሇሙያ መርጦ በስራ አመራሩ ኮሚቴ አቅርቦ በማስወሰን ክርክሩን እንዱቀጥሌ
ያዯርጋሌ፡፡
18.12. ሇእዴሩ የስራ ማከናወኛ የሚውሌ በገንዘብ ያዡ እጅ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)
በሰነዴ የሚወራረዴ መያዝ ይቻሊሌ፡፡
ክፍሌ ሰባት
አንቀጽ 19
አንቀጽ 20
አንቀጽ 21
28.1. የንብረት አጠባበቅ ኮሚቴ ተጠሪነቱ ሇዋናው ሰብሳቢና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ
ነው፡፡
28.2. ኮሚቴው ሶስት አባሊት ሲኖሩት ከሶስቱ አንደ ሰብሳቢ፣ ሁሇተኛው ፀሏፊ፣
ሶስተኛው አባሊት ሆነው ይሰራለ፡፡
28.3. ከስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በሚሰጠው መመሪያና ትዕዘዝ የዕዴሩን መተዲዯሪያ ዯንብ
ተከትል የዕሇት ተዕሇት ስራውን ያከናውናሌ፡፡
28.4. ሇሚንቀሳቀሱና ሇማይንቀሳቀሱ ንብረቶች መዝገብ አቋቁሞ መዝግቦ ይይዛሌ፡፡
28.5. የዕዴሩን ንብረት እንዲይባክን በአቀማመጥና በአያያዝ ጉዴሇት እንዲይጎሳቆሌና
እንዲይበሊሽ በጥንቃቄ ያስጠብቃሌ፡፡ እንዱሁም በዕዴሩ መስፋፋትና ዕዴገት መጠን
ንብረቱን እንዱሟሊ ሇማዴረግ ተፈሊጊ ዕቃዎችን ዝርዝር እያዘጋጀ ሇሥራ አስፈጻሚ
ኮሚቴ ያቀርባሌ፡፡
28.6. የዕዴሩ ዕቃ ሇዕዴሩ አባሊትም ሆነ በኪራይ በሚሰጥበት ጊዜ ቅዴሚያ ከመውሰደ
በፊት በማያዣነት ገንዘብ ብር 1000 (አንዴ ሺህ ብር) ያስይዛሌ፣ አነስተኛ ከሆነ
ግን ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ያስይዛለ፣ በዯህና መመሇሱንም እየተቆጣጠረ
ያረጋግጣሌ፣ በዯህናም መመሇሱንም ከተረጋገጠ ገንዘቡ ይመሇሳሌ፡፡
28.7. ሇእዴሩ አገሌግልት ተገዝተው የሚገቡት ሌዩ ሌዩ እቃዎች በገቢ መዝገብ
ይመዘገባሌ፡፡ ሇሚመሇከታቸውም ኮሚቴዎች በመመሪያው መሰረት ያስረክባሌ፡፡
28.8. የእዴሩ እቃዎች ሉጠገኑ የሚገባቸውን ዝርዝር በማዘጋጀት ሇሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ
አቅርቦ ሲፈቀዴ ከሰብሳቢው ጋር በመሆን ያስጠግናሌ፡፡
28.9. በእዴሩ አባሊት ሊይ ሇሚዯርሰው የሞት፣ የመርድና ሌዩ ሌዩ ጉዲይ ዕቃ ተጠይቆ
በእዴሩ ጽ/ቤት ትዕዛዝና መተዲዯሪያ ዯንቡ አንቀጽ 8 ንዑስ ቁጥር 6 መሠረት
ይፈጸማሌ፡፡
28.10. የእዴሩ አባሊት የእዴሩን እቃ በሚጠይቁበትና ነጻ በሚሆንበት ወቅት የእዴሩ አባሌ
ሊሌሆነ ግሇሰብ ወይም ዴርጅት በኪራይ እንዱሰጥ በእዴሩ ጽ/ቤት በኩሌ ትእዛዝ
ሲዯርሰው የእዴሩ እቃ እንዱከራይ ይዯረጋሌ፡፡
28.11. ማንኛውም የእዴሩ አባሌ በመኖሪያ ቤት ሇሚዯርስበት ችግር ንብረቱን በነጻ
እንዱገሇገሌበት ከመፍቀዴ በስተቀር ሇውጭ ግሇሰብም ሆነ ቢጠይቅ እንዱሰጠው
መፍቀዴ አይቻሌም፡፡
ክፍሌ ስምንት
31.1. ከአቅም በሊይ የሆነ ችግርና ምክንያት ካሌዯረሰ በስተቀር እዴሩ ሳይፈርስ እንዯጸና
ይኖራሌ ወይም እዴሩ የሚኖረው ሊሌተወሰነ ጊዜ ሉሆን ይችሊሌ፡፡
32.1. የእዴሩ ሂሳብና የበጀት አሰራር ከጥቅምት 30 የበጀት ዓመት በዓመት እስከ ጥቅምት
30 ቀን ባሇው ውስጥ የተካተተ ይሆናሌ፤ ነገር ግን በዚህ መካከሌ የዓመት በጀት
ውስጥ በስዴስት ወር አንዴ ጊዜ ሉዯረግ ይችሊሌ፡፡
32.2. የጠቅሊሊው ጉባኤ ስብሰባና ሪፖርት ማቅረቢያ ጊዜ በሚያዚያና በጥቅምት ወር
ይሆናሌ፡፡
አንቀጽ 34
34.1. ይህ ዯንብ በሙለ ወይም በከፊሌ ሉሻሻሌ ይችሊሌ ሆኖም በጠቅሊሊው ጉባኤ አባሊት
በ2/3 ዴምጽ ሲዯገፍ ነው፡፡
35.1. የእዴሩ በፍ/ብሔር ሕግ ቁጥር 404፣ 410 ከ415 እስ 482 ባለት ቁጥሮች መሰረት
ይተዲዯራሌ፡፡
35.2. እዴሩ ሇተቋቋመበት ዓሊማ ሇሞትና ሇዯስታ አቅም በፈቀዯው መጠን ያገሇግሊሌ፡፡
35.3. እዴሩ ህግን ተከትል ይህን ዯንብ በማይቃረን ሁኔታ የራሱ የሆነ መሬትና ንብረት
ይኖረዋሌ፡፡ ይኸውም በቅን መንፈስ ተነሳስተው ሇእዴሩ እዴገት በስጦታ በእርዲታ
ወይም በውርስ ከሚያዯርጉሇት ሰዎች ወይም ማህበራት የሚዯረጉት ሌግስና ሲኖር
እዴሩ ይቀበሊሌ፡፡ ይህንንም የሚቀበሇው ሰጪው የእርዲታ እጁን የዘረጋበት
ምክንያት የማህበሩን የመረዲጃ በጎ ተግባር በመዯገፍና ሇእዴሩ ጠቅሊሊ ጥቅም
ያስገኛሌ ተብል ሇማመን የሚያስችሌ ሆኖ ሲገኝ ብቻ ነው፡፡
35.4. እዴሩ በማናቸውም ጊዜ የመክሰስና የመከሰስ መብት አሇው፡፡
37.1. የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዯንቡን አባዝቶ ወይም አሳትሞ የህትመት ዋጋውን
አስከፍል ሇእዴርተኛ ይሰጣሌ፣ አባለም የመውሰዴ ግዳታ አሇበት፡፡
አዱስ አበባ