Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

ቁጥር:__________________

ቀን:__________________

የዐ/መ/ቁ:__________________

የፍ/መ/ቁ:__________________

ለአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደራጀ ፍ/ቤት

አለም ገበያ

ከሳሽ፡- የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ዐ/ህግ

ተከሳሽ፡- አብዲ ጀማል ሀሙሬ ዕድሜ፡- 15 ፆታ፡- ወንድ አድረሻ፡- ሀለባ ዞን


ዌራ ዲጆ ወረዳ ወጤጣ ቀበሌ

ወንጀሉ

በ1996 ዓ/ም የወጣውን የኢ/ፊ/ዲ/ሪ/ የወንጀል ህግ አንቀጽ 682(1) ለይ የተመለከተውን


በመተላለፍ ሲሆን፡

የወንጀሉ ዝርዝር

ተከሳሽ እቃው የተገኘው በአንድ ንብረት ላይ በተፈጸመ ወንጀል ምክንያት መሆኑን እያወቀ
በዕለተ እሮብ በቀን 10/06/2016 ዓ/ም በግምት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በዚሁ
በዓ/ገበያ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ ልዩ ስፍራው ዶሎሎ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ
ንብረትነቱ የግል ተበዳይ መሀመድ ነስሮ ሞሳ የሆነውን 01(አንድ) JX ጠጠር/BUTTON
ስልክ መልኩ የፊቱ እና ጀርባዉ ጥቁር የሆና ጎን እና ጎኑ ሰመያዊ የሆና የዋጋ ግምቱ
1,400 (አንድ ሺህ አራት መቶ) ብር የሚያወጣውን ስልክ ይዞ የተገኘ በመሆኑ በፈፀመው
የመሸሸግ ወንጀል ክስ ተከሷል፡፡

የማሰረጀ ዝርዝር

ሀ) የሰው ማስረጃ

1ኛ. አቶ መሀመድ ነስሮ ሞሳ አድራሻ:- ዓ/ገበያ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ

2ኛ. አቶ ፈሩቅ አብደላ አህመድ አድራሻ:- ዓ/ገበያ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ

3ኛ. አቶ አዳነ ሽብሩ ተፈራ አድራሻ:- ዓ/ገበያ ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ

4ኛ. አቶ መይዲ ሙዲኖ አያኖ አድራሻ:- ሳንኩራ ወረዳ ጀጀብቾ ሰያቶ ቀበሌ
ለ) የሰነድ

1ኛ. ተካሰሹ በቀን: 18/06/2016 ዓ.ም ለዓ/ገበያ ከተማ አስተደዳር መርመሪ ፖሊስ
በወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁ/27(1) መሰረት የሰጠው ቃል 01 ገፅ ከክሰችን ተያይዞዋል፡፡

2ኛ. ተካሰሹ በቀን: 19/06/2016 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር፡ 00807 ለዚሁ ፍ/ቤት
በወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁ/35(1) መሰረት የሰጠው የእምነት ቃል 01 ገፅ ከክሰችን ተያይዞዋል፡፡

ሐ) ኢግዝብት

ተከሳሽ ወንጀሉን የፈፀመበት 01(አንድ) JX ጠጠር/BUTTON ስልክ መልኩ የፊቱ እና


ጀርባዉ ጥቁር የሆና ጎን እና ጎኑ ሰመያዊ የሆና ዓ/ገበያ ከተማ አስተደዳር ፖሊስ ጣቢያ
ስለሚገኝ ለችሎት ይቀርባል፡፡

መግለጫ፦ ተከሳሽ በዋስ እጦት ምክንያት ፖሊስ ጣቢያ ይገኛል።

You might also like