Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 6

ባዶ ምናምኖች

(አላክስ አብረሃም )

እርዚቅ ቢሌከሰከስ ኦና ሌብ ሊያሞቅ ካንችው ፍቅር ላሊ

‹‹ባዶ›› ብሇሽኛሌ እሽ በምን ሌሙሊ ?

ምናምኒት መክሉት የአደኒያ ሽራፊ

እጀ ሊይ ካሊየሽ በዯጀ ሊታሌፊ

ብትምይ ገረመኝ ….ብትቀሪ አመመኝ .....

ጅሌ ሌቤ ሲያሌምሽ......

ምናምኑን ጠሊ

ምንትሱን ናቀ

ከምናምንቴ አሇም

ባንችው ተዯበቀ

ዯግሞ በገሃደ.........

‹‹ምናምን ሳይጨምር

በቃ እንዱሁ እንዲሇሽ

ከምናምን በሊይ

ሁለ ነገሬ ነሽ ››

ብል ሲያሞካሽሽ

ሌቤ በገናውን እየዯረዯረ

መሌስሽ ምን ነበረ ?
‹‹ምንም ስሇላሇህ

ባዶ ምናምን ነህ

የፍቅር ከተማ

እባዶ ነገር ሊይ አይቆረቆርም

የፍቅር ምሰሶ

እባዶ አፍቃሪ ሊይ እንዯፀና አይኖርም !!››

ያሌሽኝ ቀን አዝኘ

እጀ ኪሴ ገባ ባዶነት አገኘ

አይምሮየን ፈተሸኩ

በየጥጋጥጉ አንችው ከትመሻሌ

ፀሃይን ረስቷት ስትመጭ ይነጋሌ

ስትሄጅ ይመሻሌ

እውነት ነው ባዶ ነኝ ምናምን የሇኝም

ኪሴ ቢበረበር ካንችው ፎቶ ላሊ አንዲች አይገኝም

ሇኔ ግን ......

‹‹ምናምን ሳይጨምር

በቃ እንዱሁ እንዲሇሽ

ከምናምን በሊይ

ሁለ ነገሬ ነሽ ››
ዯግሞ መስልሽ እንጅ

ባዶነት ውሌ አሌባ

በባዶ በር ነው ሙሊት የሚገባ

ንፋስ የሚያጠፋው ኩራዝ ከማሳዯድ

በፍቅር ጨሇማ በግዜሩ መሪነት ይሻሊሌ መራመድ

ስሌሽ ‹‹ ስብከት ›› አሌሽኝ

ካሌሽማ ሌንገርሽ ..............

‹‹ምድር ባዶ ነበር›› ብል እሚጀምረው

የግዜሩ መፅሃፍ እንዯሚናገረው

ዲዊት በባዶ እጁ ድብ አንበሳ ጣሇ

ሳምሶን በባዶ እጁ እሌፍ አሊፍ ገዯሇ

ባዶን የሚሞሊ ሇጨሇመባቸው ‹‹ብርሃን ይሁን›› አሇ

ዯግሞ ባዶ ማድጋ በእድሜ አመሻሽ ሊይ

በዘይት የሞሊ .... ማንም አሌነበረም ከፍቅር አምሊክ ላሊ !!

ባዶነትን ጠሌተው ጠብ ያሇበት ሁለ

የሚንዠቀዠቁ

ከሙሊት የሚሻሌ ባዶነት እንዲሇ መርምረው ባያውቁ

ከራስ በሊይ ንፋስ በሚሌ ብሂሊቸው በንፋስ አሇቁ .....


እንዯው ነገሩ እንጅ .......

እንኳንም ባዶ ሆንኩ

አሌሙሊ ዘሊሇም

በአበሻነት ዯሜ

ከባዶነት በሊይ ታሊቅ ኩራት የሇም !!

የኔዋ ኢትዮጲያ .....

በባዶ ምድሯ ሊይ

በግዮን ምንጭ ውሃ አፈሯ ተቦክቶ ሰው ተፈጠረባት ፣

በባዶ መሬት ሊይ ድንጋይ ተፈሌፍል ጥበብ ነገሰባት !

በባዶ እግር እሩጠን ባሇጫማወቹን አጀብ አስባሌናቸው

በባዶ እጅ ተዋግተን ባሇብረቶቹን ብረት ቀማናቸው

ጊዜ ሸርተት ሲሌ ....በባዶ ሆዲችን እህሌ ሇመንናቸው !!

የዘመን ሰሊቢ በባዶነታችን

መውዯድ መዋዯድን ሳናየው ነጥቆብን

ግማሽ ቁንፅሌ ሙሊት ስሇሇቀቀብን .....

እኛም ሲለ ሰምተን

ባዶ ተባባሌን አፋችንን ሞሌተን ?!

ሌክነሽ ባዶ ነኝ

‹‹ሙለ ነኝ›› ክርክር ከከንፈሬ አይወጣም

‹‹ሙለ ነን›› ስሊለ ሙለነት አይመጣም


ባዶም አይዯሇሁም

በማሊውቀው አገር

በማሊውቀው ቦታ

በማሊውቀው ጊዜ

በነብሴ ስርጣ ስርጥ በስጋና ዯሜ

አሇሁ እኖራሇሁ ማዯሪያ ሳይኖረኝ አንችን ተሸክሜ

ዯግሞም ባዶ ብሆን

በባዶነቴ ውስጥ አንችን ሳዯሊድሌ

አሇሁ እኖራሇሁ ሳሌሞሊ ሳሌጎድሌ .....

ባማረ ቅሊፄሽ በሚያስጨፍር ዜማ

ዯረት የሚያስዯቃ መርዶሽ ይሰማኛሌ

ሌቤ ግን ሞኝ ነው መርቃትይሇኛሌ

በቃ ሌመርቅሽ .............

ስሇፍቅር ፅፈሽ

ሇፍቅር ዯስኩረሽ
‹‹ሙለ›› ከምትሆኝ

ባአሇም እንቶ ፈንቶ

ሙለነትን ይንሳሽ

ባዶ ፍቅር ሰጥቶ !!

አሜን ?

You might also like