Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 10

1

•የሰማይም የምድርም ጌታ!


• የሰማይም የምድርም ጌታ
• በዝቶልናል እጅግ ስጦታ
• በጎነትህ ቸርነትህ
• እረድቶናል ክብር ስምህ (2) 2
• በማይዝሉ ጽኑ ክንዶችህ
• ተደገፍን በቸርነትህ
• የፍቅር አባት ላመኑት ጥላ
• ክርስቶስ ነው የእኛ ከለላ
3
•የሰማይም የምድርም ጌታ!
• የሰማይም የምድርም ጌታ
• በዝቶልናል እጅግ ስጦታ
• በጎነትህ ቸርነትህ
• እረድቶናል ክብር ስምህ (2) 4
• ፍጹም ቆምን በንጹህ ደምህ
• ተፈወስን በቅዱስ ቃልህ
• መዛል ድካም ከቶ አይነካንም
• ሀይላችን ነው ሁሌም ያንተ ስም
5
•የሰማይም የምድርም ጌታ!
• የሰማይም የምድርም ጌታ
• በዝቶልናል እጅግ ስጦታ
• በጎነትህ ቸርነትህ
• እረድቶናል ክብር ስምህ (2) 6
• ያጣው ሲጮህ ፊትህ ተደፍቶ
• ስያማክርህ ሚስጥሩን ገልጦ
• አባት ለልጁ እንደሚራራ
• አወጣኸው ከሙታን ስፍራ
7
•የሰማይም የምድርም ጌታ!
• የሰማይም የምድርም ጌታ
• በዝቶልናል እጅግ ስጦታ
• በጎነትህ ቸርነትህ
• እረድቶናል ክብር ስምህ (2) 8
• ምስክር ነን ለዓለም ሁሉ
• ስለአዳነን በኸያው ቃሉ
• ለውለታው ምላሽ ባይኖርም
• ለምስጋናው ከቶ አንቦዝንም
9
•የሰማይም የምድርም ጌታ!
• የሰማይም የምድርም ጌታ
• በዝቶልናል እጅግ ስጦታ
• በጎነትህ ቸርነትህ
• እረድቶናል ክብር ስምህ (2) 10

You might also like