Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 2

በየመን የሚገኙት የሁቲ ቡድን በአሜሪካ የንግድ እና የጦር መርከቦች ላይ ጥቃት

ማድረሳቸውን አስታወቁ።

የሁቲ ወታደራዊ ቃል አቀባይ ያህያ ሳሪያ የቡድኑ የባህር ኃይል መጠነ ሰፊ ዘመቻ እና
ጥቃቶቸን በቀይ ባህር እና በአረቢያን ባህር ማድረሱን በአል-ማስሪህ ቴሌቪዥን
አስታውቀዋል።

ጥቃቱ በእስራኤል የሚተዳደረወን MSC SKY የተሰኘ የንግድ መርከብ እና በበርካታ የአሜሪካ
የጦር መርከቦች ላይ በባላሰቲከ ሚሳኤለ የታገዘ እና በሰው አለባ አውሮፐላን መጠነ ሰፊ
ጥቃት አደረሰናል ብሏል።

ዘመቻው የአሜሪካ እና እንግሊዝ የጦር ጥምረት በየመን ህዝብ ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት


የአፀፋ ምላሽ ነው ያሉት ቃል አቀባዩ በተጨማሪም ለፍለስጤማውያን ያለንን ድጋፍ
ለማሳዬት ታስቦ ነው።

ከቀናት በፊት የዩናይትድ ኪነግደም የባህር ላይ ንግድ አስተባባሪ ኤጀነሲ በየመነ ዳርቻ በነግድ
መርከቦች ላይ ሁለት ፍንዳታወች መድረሱን ይፋ አድርጓል።

የሁቲ ቡደን በቀይ ባህር የንግድ መርከቦች ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ለማሰቆም በሚል
ከባለፈው ጥር ወር አጋማሽ ጀመሮ አሜሪካ እና እንግሊዝ መጠነ ሰፊ ዘመቻ መክፈታቸውን
ዥነዋ ዘግቧል።
ተጠናከሮ የቀጠለው የሁቲ ቡድን ጥቃት በቀይ ባህር

በአሜሪካ የንግድ እና የጦር መርከቦች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ማድረሳቸውን አስታውቀዋል

የአሜሪካ እና እንግሊዝ የጦር ጥምረት በየመን ህዝብ ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት የአፀፋ ምላሽ ነው ብሏል
የበራዚል ፕሬዝድንት ዓለም አቀፉ የገንዘበ ተቋም IMF ማሻሻያ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ።

ፕሬዘዳነት ሉላ ዳ ሲልቫ ትናንት እነደተናገሩት ነባራዊውን የዓለም ሁኔታ የበለጠ ባገናዘበ


መልኩ IMF ማሻሻያ ማድረግ አለበት ብለዋል።

ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂቪያ ጋር በነበራቸው ቆይታ IMF
ማሻያ ማድረግ በሚገባው እና አስፈላጊነት ዙሪያ መክረዋል።

ማሻሻያው ሃገራት የራሳቸውን አቅም ስለሚያሳድጉበት እና ተቋሙ ማድረግ ስላለበት ድጋፍ


በሰፊው መክረዋል ተብሏል

ተቋሙ በላለብዙ ወገን ኤጀነሲዎቸን ባሳተፈ መልኩ ሃገራተን እንዴት መደገፍ እንዳለበት IMF
በጥሩ ቁመና ላይ እንደሚገኝ ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።

ዓለም አቀፉ የገንዘበ ተቋም ማሻሻያ እንዲያደርግ መጠየቅ

የበራዚል ፕሬዝዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ነባራዊውን የዓለም ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ማሻሻያ


እነዲያደርግ ጠይቀዋል

ማሻሻያው ሀገራት የራሳቸውን አቅም እንዲያሳድጉ ተቋሙ ሁለንተናዊ ድጋፍ ማድረግ አለበት
ብለዋል

You might also like