Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

የጥናቱ አቢይ ዓሊማ ርዕሰመዋቅር ትንተናን በመጠቀም የአንቀፅን ውስጣዊ ግጥምጥምነት መሇካት ነው፡፡

ይህንንም ሇማሳካት እንዱቻሌ 139 የጥናቱ ናሙና አንቀፆች ከዲኛቸው ወርቁ፣ ከበዓለ ግርማና ከሲሳይ

ንጉሱ ሌቦሇድች በዓሊማ ተኮር የንሞና ዘዳ በተመራማሪው ተመርጠዋሌ፡፡ በርዕሰመዋቅር ትንተና መርህ

መሰረት የጥናቱ ነፃ ተሊውጦዎች አቻ መዋቅር፣ ተከታታይ መዋቅር፣ ዘሊይ አቻ መዋቅርና ዘሊይ

ተከታታይ መዋቅር ሲሆኑ፣ ጥገኛ ተሊውጦው ዯግሞ የአንቀፅ ግጥምጥምነት ነው፡፡ እንዱሁም የጥናቱ

የመተንተኛ አሀዴ (unit of analysis) ዓረፌተነገር ሲሆን፣ ትኩረቱ ርዕሰመዋቅር (topical progression)

እና የትንተና ዘዳው ርዕሰመዋቅር ትንተና (topical structure analysis) ነው፡፡ በዚህም መሰረት

የዓረፌተነገርና የመሊዴስኩሩ ርዕሶች፣ ስሌጠና በተሰጣቸው ሁሇት ባሇሙያዎችና በተመራማሪው ተሇይተው

የርዕሰመዋቅሮችን ቅጣምባር (pattern) በሚያሳይ መሌኩ በርዕሰመዋቅር ቻርት ተመሌክተዋሌ፡፡ ርዕስንና

ርዕሰመዋቅሮችን ሇመሇየት የሚያስችለ መስፇርቶችም ቀዯምት የመስኩ ምርምሮችን (ክኖክ 2007a፣

ሽናይዯርና ካነር 1990፣ ካነርና ፊመር 1990፣ ካነር 1987፣ ሊኡታማቲ 1987፣ ዊት 1983a) አሰራር

መሰረት በማዴረግ ተዘጋጅተዋሌ፡፡ በተጨማሪም በርዕሰመዋቅር ትንተና ፊይዲ ያሊቸው የዓረፌተነገር መነሻ

አሊባዎችና የአንቀፅ አወቃቀሮች በዓይነታቸውና በስርጭታቸው ተሇይተዋሌ፡፡ በርዕሰመዋቅሮችና በሁለአቀፌ

ግምገማ የአንቀፅ ጥራት መካከሌ ያሇውን ግንኙነት ሇመፇተሽ ታስቦም የጥናቱ ናሙና አንቀፆች ከባምርግ

(1983) ጥናት ተወርሶ ሶስት ርከኖችን (ከፌተኛ፣ መካከሇኛና ዝቅተኛ) መሰረት አዴርጎ በተዘጋጀ

የሁለአቀፌ መገምገሚያ መስፇርት አማካይነት በሶስቱ ባሇሙያዎች ተገምግመዋሌ፡፡ መረጃዎቹ በዚህ

መሌክ ተሇይተው ከተዯራጁ በኋሊ በዓረፌተነገር መነሻ አሊባዎችና በዯራሲዎች፣ በዓረፌተነገር መነሻ

አሊባዎችና በርዕሰመዋቅሮች፣ በርዕሰመዋቅርችና በዯራሲዎች፣ በዯራሲዎችና በአንቀፅ አወቃቀር መካከሌ

ያሇው ግንኙነት በፑርሰን ካይ ካሬ ቴስት ተፇትሿሌ፡፡ አንዱሁም በርዕሰመዋቅሮችና በአዲዱስ ርዕሶች፣

በርዕሰመዋቅሮችና በሁለአቀፌ ግምገማ የአንቀፅ ጥራት መካከሌ ያሇው ግንኙነት በረዴፌ-አምዴ ንፅፅር

በዴግግሞሽ ተተንትኗሌ፡፡ ከርዕሰመዋቅሮች አንፃር የአንቀፆችን ውስጣዊ ግጥምጥምነት ሇመገምገምም

አንቀፆች በቀጥታ እየተጣቀሱ በሊኡታማቲ (1987) መርሆዎች መሰረት የርዕሰመዋቅር ትንተና ተዯርጓሌ፡፡

የውጤት ትንተናው እንዲመሊከተውም የዓረፌተነገር መነሻ አሊባዎችን በተመሇከተ አምስቱ አሊባዎች

በተሇያየ የስርጭት መጠን የተገኙ ሲሆን፣ በዯራሲዎችና በአሊባዎቹ መካከሌ ያሇው ግንኙነትም ጉሌህ

ሆኗሌ፡፡ ይህም በዯራሲዎች ሌዩነት የዓረፌተነገር መነሻ አሊባዎች አጠቃቀም ሌዩነት አሇ፤ የሚሌ

አንዴምታ አሳይቷሌ፡፡ በርዕሰመዋቅሮች ረገዴም አራቱ ዓይነቶች (አቻ፣ ተከታታይ፣ ዘሊይ አቻና ዘሊይ

ተከታታይ) እኩሌ ባሌሆነ ስርጭት መገኘታቸውን የጥናቱ ውጤት አሳይቷሌ፡፡ በዚህም መሰረት
በዯራሲዎችና በርዕሰመዋቅሮች መካከሌ በስታትስቲክስ ጉሌህ ግንኙነት ታይቷሌ፡፡ ይህም በዯራሲዎች

ሌዩነት ምክንያት የርዕሰመዋቅር አጠቃቀም (ስርጭት) ሌዩነት አሇ፤ የሚሌ አንዴምታ አሇው፡፡ በተመሳሳይ

ሁኔታ በርዕሰመዋቅሮችና በዓረፌተነገር መነሻ አሊባዎች መካከሌ በስታትስቲክስ ጉሌህ ግንኙነት ታይቷሌ፡፡

በውጤቱም መሰረት በርዕሰመዋቅሮች ሌዩነት የተነሳ የዓረፌተነገር መነሻ አሊባዎች ሌዩነት መኖሩን

ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡ በርዕሰመዋቅርና በሁለአቀፌ ግምገማ የአንቀፅ ጥራት መካከሌ ያሇው ግንኙነትም

በርዕሰመዋቅሮች ጥምርታ እንዯሚወሰን የውጤት ትንተናው አመሊክቷሌ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታም

በርዕሰመዋቅሮችና በአዲዱስ ርዕሶች መካከሌ ያሇው ግንኙነት ከርዕሰመዋቅሮች ጥምርታ አንፃር መታየት

እንዲሇበት የሚያሳይ ውጤት ተገኝቷሌ፡፡ በዚህም በርዕሰመዋቅሮች ሌዩነት ምክንያት በአንቀፅ ውስጥ

የአዲዱስ ርዕሶች ስርጭትና ብዛት ሌዩነት ሉኖር እንዯሚችሌ ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡ በላሊም በኩሌ በአንቀፅ

አወቃቀርና በዯራሲዎች መካከሌ በስታትስቲክስ ጉሌህ ግንኙነት አሌታየም፡፡ ይህም በዯራሲዎች ሌዩነት

ምክንያት የአንቀፅ አወቃቀር ሌዩነት አሇመኖሩን አመሊክቷሌ፡፡ በርዕሰመዋቅር አማካይነት የአንቀፆች

ውስጣዊ ግጥምጥምነትም ሲመረመር በርዕሰመዋቅር ዓይነትና ስርጭት ሌዩነት የተነሳ በአንቀፅ ውስጥ

የሀሳብ አንዴነትና የውስጣዊ ግጥምጥምነት ሌዩነት መኖሩን አመሊክቷሌ፡፡ የዚህም አንዴምታ በአንቀፅ

አወቃቀር የሀሳብ አንዴነትንና ውስጣዊ ግጥምጥምነትን በማስገኘ

You might also like