Professional Documents
Culture Documents
የገና በዓል አከባበር በሌላው ዓለምና በኛ በኢትዮጵያ
የገና በዓል አከባበር በሌላው ዓለምና በኛ በኢትዮጵያ
ሃይማኖታዊ ትምህርቶችና ንግግሮች ይታወቃሉ፡፡ በገና ታሪካዊ፣ ባህላዊና ሀይማኖታዊ አከባበር ዙሪያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ
አንበሴ አነጋግሯቸዋል፡፡
በሶስተኛ ደረጃ ት/ቤቶቻችን ከመዋዕለ ህፃናት ጀምሮ እስከ መካነ አዕምሮ (ዩኒቨርስቲ) ድረስ እያሰለጠናቸው ያለው ምንድ ነው?
ዕውቀቱን ከምዕራባውያን፣ ውስጡን ከኢትዮጵያዊነት መሆን አለበት፡፡ በ 4 ኛ ደረጃ ፊልሙ ቲያትሩ የምንቀርፃቸው ገፀ ባህርያት፣
የምንጠቀምበት ቋንቋ … ኢትዮጵያዊነትን የምንገልፅበት ነው ወይ? የሚለው መጠየቅ አለበት፡፡ በ 5 ኛ ደረጃ መንግስት ግዴታ አለበት፡፡
ባህልና ቱሪዝም ምን እየሠራ ነው? እነዚህን መጠበቅና ማስጠበቅ አለበት፡፡