2016

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 35

መግቢያ

¾Y’-Y`¯ƒ IÓ uSW[© IÑ< ¾}SKŸ~ƒ Sw„‹“ Óȁ‹ }Óv^© ¾T>J’<uƒ S”ÑÉ ’¨<:: uK?L ›vvM ¾Y’-Y`¯ƒ
IÓ ª“ ›LT SW[© IÑ< }ðíT>’ƒ ”Ç=Áј TÑ´ ’¨<:: ¾Y’-Y`¯ƒ IÓ ›eðLÑ>’ƒ ¾SW[© IÓ S•`” du=
ÁÅ[Ñ ’¨<::
¾¨”ËK— SpÝ IÓ Y’-Y`¯ƒ ØpUU ¾¨”ËK— SpÝ IÓ É”ÒÑ@‹ }ðíT> ”Ç=J’< uTÉ[Ó u¨”ËK— SpÝ
IÑ< ¾}SKŸ}¨<” ›LT TeÖup ’¨<:: ÃIU ¾T>d"¨< ¾SW[© IÑ< Å”x‹ õƒH© uJ’ S”ÑÉ ”Ç=}Ñu\
uTÉ[Ó ’¨<:: ¾¨”ËK— SpÝ IÓ” S}Óu` c=vMU IÑ< }Øf c=ј IÑ<” Á}LKð¨< c¨< }ÖÁm ¾T>J”uƒ”
G<’@ ¾T>SKŸƒ ’¨<:: eK²=I u›ß\ ¾¨”ËK— SpÝ IÓ Y’-Y`¯ƒ ›Øò¨< ¨Å õ`É k`x p×~” ¾T>ÁnMMuƒ”
S”ÑÉ ¾T>Ádà ¾IÓ ¡õM ’¨<:: ƒ¡¡K—¨<” ›Øò Ÿ”ì<H” KÄ uT¨<׃ Kõ`É KTp[wU Y’-Y`¯ƒ IÒ‹”
Ÿ¨”ËM U`S^ eŸ õ`É É[e ¾}KÁ¿ É”ÒÑ@‹” ›"…M:: u²=I ¨<’ƒ” KSðKÓ uT>Å[Ó Ø[ƒ ¨<eØ ”ì<H”
²?ÑA‹ ÁK›Óvw Sw†¨< ”ÇÃÑÅw“ ”ÇÃÑ<LK< Øun ¾T>ÁÅ`Ñ< Å”x‹U ›K<:: eK²=I ¾¨”ËK—
SpÝ IÓ Y’-Y`¯ƒ ›LT ¨”ËK— SpÝ IÑ< }ðíT>’ƒ” ”Ç=Áј uTÉ[Ó ¾Iw[}cu<” cLU“ ì؁ TeŸu` w‰
›KSJ’<”' ÃMl”U ¾}Ö`×] ÓKcx‹” SwƒU ßU` ¾SÖup Ów ”ÇK¨< “ÁK”:: uSJ’<U ¾Y’-Y`¯ƒ IÑ<”
É”ÒÑ@‹ uU“’wuƒ“ uU”[Çuƒ Ñ>²? ’²=I” G<Kƒ ›LT‹ M”[d ›ÃÑvU& G<K~”U ›LT‹ ›S³´• }Óv^©
KTÉ[Ó uT>Áe‹M SMŸ< M”[dž¨< ÃÑvM::

በወንጀሇኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕጎችና የሙግት አመራር ሊይ ሇተዘጋጀው የሥሌጠና ማኑዋሌ


የአሠሌጣኞች የአጠቃቀም መመሪያ

ምዕራፍ አንድ

አጠቃሊይ ዓሊማዎች፡-

ሠሌጣኞች በዚህ ምዕራፍ ማብቂያ ሊይ፡-

1. የወንጀሌ ስነስርአት ህግን የሚመሇከቱ የህገ-መንግስቱን ድንጋጌዎች ይሇያለ

2. የወንጀሌ ስነስርአት ህግ ህገመንግስታዊ ሥርዓቱን በማስከበርና የህግ


የበሊይነትን በማረጋገጥ በኩሌ ስሊሇው ሚና ይረዳለ፡፡

3. የወንጀሌ ሥነ ሥርዓት ህግን ተግባራዊ በማድረግ በተዯጋጋሚ


የሚያጋጥሙ የአፈጻጸምና የትርጉም ችግሮችንና ይሇያለ፣ ችግሮቹን
ሇመፍታት የሚያስችሌ ወጥ፣ ተገማችና ተመራጭ የሆነ ትርጉም
ተግባራዊ የማድረግ ብቃት ይኖራቸዋሌ፡፡

4. አስቸጋሪ ጉዳዩችን በተመሇከተ በቀሊለ ውሳኔ ሊይ ሇመድረስ ክህልት


ያዳብራለ፡፡

ክፍሌ አንድ

ይህ ክፍሌ በአጠቃሊይ በወንጀሌ ሥነ ሥርዓት ምንነት አስፈሊጊነት እንዲሁም ከሕገ መንግሥቱ ጋር


ስሊሇው ቁርኝት ገሇፃ የሚዯረግበት ሲሆን አሠሌጣኙ በርዕሰ ጉዳዮቹ ዙሪያ በሥሌጠና ማኑዋለ በሰፈረው
ሁኔታ (ከተቻሇም በሰፋ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥቶ በክፈሇ ትምህርቱ መጨረሻ ሊይ በሰፈሩት
ጥያቄዎች ሊይ ሠሌጣኞች እንዲወያዩ ማድረግ ይጠበቅበታሌ።

(ሇክፍሇ ትምሕርቱ የተያዘው ጊዜ 10 ሰዓት)


ክፍሌ ሁሇት

ከዚህ ክፍሇ ትምህርት ጀምሮ በቀጣይነት ያለት የዚህ ምዕራፍ ክፈልች በአጠቃሊይ የወንጀሌ
ሥሌጣንን ከተሇያየ አቅጣጫ የሚዳስሱ ሲሆኑ በዚህ ክፍሇ ትምህርት

 የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ጉዳይን ሇማየት ሥሊሊቸው ሥሌጣን

 በኢትዮጵያ የወንጀሌ ሕግ ስሇሚዳኙ ሰዎች

 ስሇ ዋና ሥሌጣንና ወሰኑ ስሇ ምትክ ሥሌጣን


በዋናነት በስሌጠና ማኑዋለ በተካተተው መሠረት በአሠሌጣኙ መሪነት በሚዯረጉ ገሇፃዎችና
በምሳላነት በተቀመጡ ጉዳዮች ሊይ በሚዯረጉ ውይይቶች መሰረት ክፍሇ ትምህርቱ ይከናወናሌ።

(ሇክፍሇ ትምሕርቱ የተያዘው ጊዜ 6 ሰዓት)

ክፍሌ ሦሥት

በዚህ ክፍሇ ትምሕርት በአዋጅ ቁጥር 25/88 የተዘረዘሩ የወንጀሌ ጉዳዮች ሊይ የፌዴራሌና የክሌሌ ፍርድ
ቤቶች ያሊቸው የማየት ሥሌጣን ይዳሰሳሌ። ሇክፍሇ ትምህርቱ ተብል ተሇይቶ የተቀመጠ የመወያያ
ጥያቄ ባይኖርም ክፍሇ ትምህርቱ በአሠሌጣኙ በሚዯረግ ማብራሪያ ይመራሌ።

(ሇክፍሇ ትምሕርቱ የተያዘው ጊዜ10 ሰዓት)

ክፍሌ አራት

በዚህ ክፍሇ ትምህርት፡-

 የሥረ ነገር ሥሌጣን (Material Jurisdiction)

 ክሌሊዊ ሥሌጣን (Local Jurisdiction)

ሇክፍሇ ትምህርቱ የተቀመጡ ምሣላዎችን ማጣቀሻ በማድረግ ውይይት እንዲዯረግ ይጠበቃሌ።

(ሇክፍሇ ትምሕርቱ የተያዘው ጊዜ 4 ሰዓት)

ምዕራፍ ሁሇት

አጠቃሊይ ዓሊማዎች፡-

ሠሌጣኞች በዚህ ምዕራፍ ማብቂያ ሊይ፡-

1. የወንጀሌ ክሥ ወይም አቤቱታ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ የምርመራ መዝገብ በምን ዓይነት ሁኔታ
መመራት እንዳሇበት ይገነዘባለ ተግባራዊም ያዯርጋለ

2 . የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በወንጀል የተጠረጠረን ሰው ሰብአዊ መብት ለማረጋገጥ ያለውን

ሚና ተገንዝበው ተግባራዊ ያደርጋሉ፡፡

3 . በወንጀል የተጠረጠረ ሰው የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ከቀረበ በኋላ የሚፈጸሙ ስነ ስርዓቶችን አውቀው

በሥራ ላይ ያውላሉ፡፡

4. ዋስትና ከሰብኣዊ መብት ጋር ያሇውን ግንኙነት አውቀው ሇተግባራዊነቱ በጽናት


ይሰራለ፤
5. ዋስትና የሚፈቀድባቸው እና የሚከሇከሌባቸውን ምክንያቶች የተነትናለ፡፡
ክፍሌ አንድ

መዯበኛ የወንጀሌ ክስ ከመመስረቱ በፊት ውጤታማ የሆነ የፖሉስ የምርመራ መዝገብ አመራር

በዚህ ክፍሇ ትምህርት ሰሌጣኞች ሇክፍሇ ትምህርቱ በአጋዥነት የቀረበውን ቻርት መሰረት በማድረግ
ሇመወያያ በቀረቡት ጥያቄዎች ሊይ እንዲወያዩ ይዯረጋሌ አሠሌጣኙ ማጠቃሇያ ከሰጠ በኋሊ የክፍሇ
ትምህርቱ ማብቂያ ይሆናሌ።

(ሇክፍሇ ትምሕርቱ የተያዘው ጊዜ 12 ሰዓት)

ክፍሌ ሁሇት

በዚህ ክፍሇ ትምህርት፡-

 የጊዜ ቀጠሮ

 ዋስትና

በሚለት ጉዳዮች ሊይ በተዘጋጀው ማኑዋሌ መሠረት በአሰሌጣኙ ማብራሪያ ይሠጣሌ፣ በተዘጋጁ የመወያያ
ጥያቄዎች ሊይ ሠሌጣኞች እንዲወያዩ ከተዯረገ በኋሊ አሠሌጣኙ በሚሠጠው ማጠቃሇያ የክፍሇ ትምህርቱ
ማብቂያ ይሆናሌ።

(ሇክፍሇ ትምሕርቱ የተያዘው ጊዜ 10 ሰዓት)

ክፍሌ ሦሥት

በዚህ ክፍሌ በዏቃቤ ሕግ የሚሰጡ ትዕዛዛትና ውሣኔዎች አጠቃሊይ ግባቸውና ይዘታቸው ምን


መምሰሌ እነዳሇበት አጭር ማብራሪያ በአሰሌጣኙ ይሰጣሌ፣ ሇማስተማሪያ በተመረጡት ጉዳዮች ሊይ
ሠሌጣኞች እንዲወያዩ ከተዯረገ በኋሊ አሠሌጣኙ በሚሰጠው ማጠቃሇያ የክፍሇ ትምህርቱ ማብቂያ
ይሆናሌ።

(ሇክፍሇ ትምሕርቱ የተያዘው ጊዜ 12 ሰዓት)

ክፍሌ አራት

የወንጀሌ ክሥ አቀራረብንና ክሥ ማሻሻሌን የሚመሇከቱ ችግሮች ሊይ በተዘጋጀው ማኑዋሌ መሰረት


አሰሌጣኙ ገሇፃ ያዯርጋሌ፣ ሇመወያያ በቀረቡት ጥያቄዎች ሊይ ሠሌጣኞች እንዲወያዩበት ከተዯረገ በኋሊ
አሰሌጣኙ በሚሰጠው ማጠቃሇያ የክፍሇ ትምህርቱ ማብቂያ ይሆናሌ።

(ሇክፍሇ ትምሕርቱ የተያዘው ጊዜ 12 ሰዓት)


ምዕራፍ ሦሥት

አጠቃሊይ ዓሊማዎች፡-

ሠሌጣኞች በዚህ ምዕራፍ ማብቂያ ሊይ፡-

1. ሙግትን ሇመምራት የሚያስችሌ ክህልት ያዳብራለ፤

2. በሙግት አመራር ሂዳት የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ይረዳለ፤


3. አማራጭ ሃሳቦችን ሇማየት ይችሊለ፤
4. ቀሌጣፋና ውጤታማ የሙግት አመራር ዘዴን ይረዳለ፤

ዝርዝር አሊማዎች፡-

- በችልት አመራር ሊይ የዳኛው ሚና ምን መሆን እንዳሇበት ያውቃለ፤

- የችልት አመራርን በአግባቡ የሚያስከትሇውን ተፅዕኖ ይረዳለ፤

- ክስ መስማት ዝግጅትን ውጤታማ በሆነ መንገድ ሇማከናወን ይችሊለ፤

- በክስ ዝግጅትም ሆነ በክስ መስማት ጊዜ የተከራካሪዎችን መብት ውጤታማ በሆነ መንገድ


ያስፈጽማለ፤

- የዕምነት ቃሌ አቀባበሌ ስርዓትን ይረዳለ፤

- በምስክሮች አቀራረብ ረገድ ማን ኃሊፊነት እንዳሇበት ያውቃለ፤

- በማስረጃ አቀባበሌ ሂዯት በየዯረጃዎቹ የተከራካሪዎች ሚና ምን መሆን እንዳሇበት ይሇያለ፤

- አንድ ፍርድ ሉኖረው የሚገባውን ይዘት ያውቃለ፤

በዚህ ክፍሌ አሠሌጣኙ


- ስሇ የክስ አሰማም ሂዯት አጭር መግሇጫ ሇሠሌጣኞች ይሰጣሌ፤

- የክስ መሰማት ዝግጅትን በተመሇከተ በተሇይ፡-

ክሥ የሚሰማበትን ቀን ስሇማሳወቅ
ክሥ እና ማስረጃዎቹን ሇተከራካሪዎች ስሇማሳወቅ

- ክሡ ስሇሚሰማበት ሁኔታ፣ አስተርጓሚ ስሇመመዯብ፣ ስሇተከሣሽ አቀራረብ፣ ተከሣሽ


በጠበቃእንዲታገዝ ስሇሚዯረግበት ሁኔታ፣ ስሇመቃወሚያ፣ ክስን ስሇመሇወጥ ወይም
ስሇመጨመር፣ የተከሳሽን የዕምነት ክህዯት ቃሌ ስሇመቀበሌ፣ ስሇዋስትና በስሌጠና ማኑዋለ መሰረት
በአሰሌጣኙ ማብራሪያ ይሰጣሌ።

- ማስረጃና ፍርድን በተመሇከተ በተዘጋጀው ማኑአሌ መሰረት በአሰሌጣኙ ገሇፃ ይዯረጋሌ።


በመቀጠሌም ሰሌጣኞች በተዘጋጁት የመሌመጃ ጥያቄዎች ሊይ በየቡድኑ እንዲወያዩ
ይዯረጋሌ።
ከዚያም አሰሌጣኙ በሚሰጠው ማጠቃሇያ በምዕራፉ የተያዘው ርዕሰ ጉዳይ ይቋጫሌ።

(ሇክፍሇ ትምሕርቱ የተያዘው ጊዜ 25 ሰዓት)

ምዕራፍ አራት

አጠቃሊይ ዓሊማዎች፡-

ሠሌጣኞች በዚህ ምዕራፍ ማብቂያ ሊይ፡-

 የይግባኝ ሥርዓት መኖር ጠቃሚነቱን ይረዳለ፣

 የይግባኝ ሥርዓት መኖር የተፈረዯበት ወገን መብት (due process) ማስጠበቂያ


መሳሪያ መሆኑን ያውቃለ፣

 የይግባኝ መብት ወሰኖችን ያውቃለ፣


 የይግባኝ ሥርዓት አመራርን ይረዳለ፡፡

ሠሌጣኞች ከትምህርቱ መጠናቀቅ በኋሊ፦

 የይግባኝ ትርጉምን ይረዳለ፣


 የይግባኝ ሥርዓት መኖር በፍርድ ቤት አሠራር ሊይ ዕምነት እንዯሚያዳብር
ይረዳለ፣
 የይግባኝ ሥርዓት መኖር በፍርድ ሂዯት ሊይ ያሇውን ተፅዕኖ ይረዳለ፣
 ይግባኝ የሚጠየቅባቸውን እና የማይጠየቅባቸውን ጉዳዮች ይሇያለ፣

 በአንዳንድ ጉዳዮች ሊይ ይግባኝ ያሌተፈቀዯበትን ምክንያት ያውቃለ፣

 ይግባኝ መቼ መጠየቅ እንዳሇበት መናገር ይችሊለ፣


 የይግባኝ ማመሌከቻ ሉይዛቸው የሚገቡ ፍሬ-ነገ ሮችን መሇየት ይችሊለ፣
 የይግባኝ መስማት የሚከናወንበትን ሂዯት ይረዳለ፡፡

በተጠቀሱት ርዕሰ ጉዳዮች ሊይ በተዘጋጀው የሥሌጠና ማኑዋሌ መሰረት አሰሌጣኙ ገሇፃ ያዯርጋሌ።
በመጨረሻም በርዕሰ ጉዳዮቹ ዙሪያ በተዘጋጁት የመሌመጃ ጥያቄዎች ሊይ ሠሌጣኞች በየቡድን
እንዲወያዩ ከተዯረገ በኋሊ አሠሌጣኙ በሚሰጠው ማጠቃሇያ ምዕራፉ ይጠናቀቃሌ።

(በምዕራፉ ሇተካተቱ ርዕሰ ጉዳዮች የተያዘው ጊዜ 15 ሰዓት)


ምዕራፍ አምስት

አጠቃሊይ ዓሊማዎች፡-

ሠሌጣኞች በዚህ ምዕራፍ ማብቂያ ሊይ፡-

1. በወንጀሌ ተጠርጣሪዎች እና በወንጀሌ ተጠቂዎች መካከሌ ያለ ተነፃፃሪ መብቶችን


ይገነዘበለ
2. የወንጀሌ ተጠቂዎችን የሥነሌቦናና ማህበራዊ ፍሊጎቶች መሰረት ያዯረገ የፍትህ አመራር

ዘዴን ይሇያለ
3. ዘዴዎችን ተግባራዊ ያዯርጋለ

ክፍሌ አንድ

በዚህ ክፍሇ ትምህርት ስሇየወንጀሌ ተጠርጣሪዎችና የወንጀሌ ተጠቂዎች ተነፃፃሪ መብቶች


በተዘጋጀው የስሌጠና ማኑአሌ መሰረት በአሰሌጣኙ ማብራሪያ ይሰጣሌ፣ በክፍሇ ትምህርቱ መጨረሻ ሊይ
በቀረበው የመወያያ ጥያቄ ሊይ ሰሌጣኞች እንዲወያዩበት ከተዯረገ በኋሊ የክፍሇ ትምህርቱ ማብቂያ
ይሆናሌ።

ክፍሌ ሁሇት

በዚህ ክፍሇ ትምህርት የወንጀሌ ተጠቂዎች በሚኖሩበት ወቅት ሉኖር ስሇሚገባ የችልት አመራር
የሥሌጠና ማኑአለን መሰረት ባዯረገ መሌኩ አሰሌጣኙ ማብራሪያ ይሰጣሌ፤ በመቀጠሌ ሇመወያያ በተነሱት
ጥያቄዎች ሊይ ሰሌጣኞች እንዲወያዩባቸው ከተዯረገ በኋሊ አሰሌጣኙ በሚሰጠው ማጠቃሇያ የክፍሇ
ትምህርቱ ማብቂያ ይሆናሌ።

(በምዕራፉ ሇተካተቱ ርዕሰ ጉዳዮች የተያዘው ጊዜ 12 ሰዓት)


የወንጀል መቅጫ ሥነ ሥርዓት ህግ የስልጠና ማኑዋል

የዳኞችና የዐቃቤ ህጎች የሙያ ሥነ ምግባር


መግቢያ
የዚህ ሥልጠና ተሳታፊዎች ይህንን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ካጠናቀቃችሁ በኋላ
የፍትህ ዘርፉን ትቀላቀላላችሁ፡፡ እንዳንዶቻችሁ ዐቃቤ ህጎች ትሆናላችሁ፡፡ በዚያን
ወቅት ከአንድ ዐቃቤ ህግ የሚጠበቀውን የስነምግባር ደረጃ አውቃችሁ መገኘት ተገቢ
ነው፡፡ በዚህ ዐቃቤ ህጎች ሙያዊ የስነምግባር መርሆዎች እንዲትገነዘቡ ያደርጋችኃል፡፡
ይህ ሰነድ በሶስት ክፍል ተከፍሎ ቀርቧል፡፡ በመጀመሪያው ክፍል ስለስነምግባርና ስለሙያ
ስነምግባር ጽንሰሀሳብ በጥቅሉ የቀረበበት ሲሆን ክፍል ሁለት ዋናው የዚህ ግንዛቤ
ማስጨበጫ ሰነድ ክፍል ሲሆን ዐቃቤ ህጎች ሊያከብሯቸው ስለሚገቡ የስነምግባር
መርሆዎች በዝርዝር ቀርቧል፡፡ በክፍል ሶስት ስለሚጠበቁ የስነምግባር ደረጃዎች
በአጭሩ ለማቅረብ ተሞክሯል፡፡
በዚህ የስልጠና ሰነድ የተካተቱትን ነጥቦች ለማብላላትና ለመረዳት እንዲቻል
በርካታ የመወያያ ጥያቄዎች ተዘጋጅተዋል፡፡ ሰልጣኖች በእነዚህ የመወያያ
ጥያቄዎች ላይ በጥልቀትና በስፋት እንድትወያዩበት ይጠበቃል፡፡
ዝርዝር ዓላማዎች
ሰልጣኞች ይህንን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሲያጠናቅቁ ፣
1. ስነምግባር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያስረዳሉ፡፡
2. ስነምግባራዊ ወይም ትክክለኛ ነው ወይም ትክክለኛ ያልሆነ ባህርይ ነው ለማለት
ለማለት መለኪያ መስፈርቶችን ያስረዳሉ፡፡
3. ሙያ ማለት ምን እንደሆነ ያስረዳሉ፡፡
4. የሙያ ስነምግባር ምን ማለት እንደሆነ ያስረዳሉ፡፡
5. ዐቃቤ ህጎች የሙያ ስነምግባር የሚያሰፈልጋቸው መሆኑን ያስረዳሉ፡፡

1.1. መግቢያ
ሁላችንም እንደምናውቀው የሰው ህሊና እውነትን ፍለጋ ሁልጊዜም እንደወጣና
እንደወረደ ነው፡፡ ቀድሞ ይታመንበት የነበረውን ሁሉ ከመቀበላችን በፊት እስቲ
እንመርምረው ይህ እኮ እውነት ላይሆን ይችላል በሚል መንገድ ጥያቄ የምናነሳ ጥቂት
አይደለንም፡፡ ከምንሰማው ሁሉ እውነተኛው የትኛው ይሆን? በማለት ከጥርጣሬ
ማህበል ውስጥ ገብተን ስንጨነቅ መገኘታችን እውቅ ነው፡
1.2. የኤቲክስ ስነቃል A መጣጥና ትርጉም
ethics የእንግሊዝኛ ቃል ሲሆን የመጣውም ethos ከሚል የግሪክ ቃል ነው፡፡ በግሪክ
ቋንቋ ethos ሰዎች በጋራ የሚኖሩበት ቦታ የሚል ትርጓሜ የነበረው ሲሆን ይህን ፍቺ
በማስፋት ልምድ ጸባይ አነጋገር ባህርይ የአስተሳሰብና የአነጋገር ዘይቤ የሚሉ
ትርጉሞችን እንደያዘ የመስኩ ምሁራን ይገልጻሉ፡፡
በጥንታዊቷ ሮም በላቲን ቋንቋ የግሪኩ ቃል የ ethos አቻ ቃል mos የተባለው
የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም ከሞላ ጎደል ከ ethos ጋር ተመሳሳይ ሆኖ
በተጨማሪ ህግ ደንብ ያለባበስ ስርዓት ወዘተ የሚሉ ትርጉሞችን ይይዛል፡፡ morality
የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የተገኘውም ከዚሁ mos ከተባለው የላቲን ቃል ነው፡፡
ስለሆነም ሞራል እና ኤቲክስ ተመሳሳይ ሀሳብን ለመግለጽ በመቀያየር
የምንጠቀማቸው ናቸው፡፡
የኢንካርታ ኢንሳይክሎፒዲያ 2004 በእንግሊዝኛው አጠራር ኤቲክስን
ሲተረጉም በግርድፉ ጠባይ፣ ልምድ፣ የሰው ልጅ ባህርይ የሚመራባቸው መርሆዎች
ወይም እሴቶች ማለት ነው በማለት ይተረጉማል፡፡
ከላይ ያየናቸው ትርጉሞች ውስጥ ኤቲክስ የሰውን ተግባር ባህሪና ጠባይ ትክክልና
ስህተት በማለት የሚገልጽ E ንደሆነና ባህሪያችን/ ድርጊታችን መቼ ተቀባይነት
እንደሚያገኝ ወይም እንደሚያጣ የሚያመለክት ስታንዳርድ ወይም የህጎች ስብስብ
እንደሆነ የአንድን ግለሰብ ወይም የሙያ A ባላትን ባህሪያት የሚገዙ መርሆዎች እንደሆነ
ይጠቁማሉ፡፡
በአጠቃላይ ኤቲክስ ማለት ጥሩ እና መጥፎ በጎ እና እፉ ሀሳብ ንግግርና ድርጊትን
የሚገልጽ ስርዓት ነው ብንል ከእውነት እንርቅም፡፡ አንድ ሀሳብ ወይም ድርጊት
መልካም ወይም መጥፎ ትክክል ወይም ስህተት ዋጋ ያለው ወይም ዋጋ የሌለው
ፍትሀዊ ወይም ኢፍትሀዊ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚጠቅም መለኪያ ነው፡፡
1.4. የሙያ ስነምግባር ምንድነው?
በመጀመሪያ ስለሙያ ስነምግባር ከመነጋገራችን በፊት ሙያ ምንድነው? የሚለውን
መመለስ ተገቢ ነው፡፡
ሙያ በስልጠና የሚገኝ ንድፈሀሳባዊ እውቀት ችሎታና ክህሎት መሰረት ያደረገ የዳበረ
ልምድና የጠለቀ ግንዛቤ የሚጠይቅና ለህብረተሰቡ ተጨባጭ ጠቀሜታ የሚሰጥ ስራ
ነው፡፡

ብዙዎች ሙያ አራት መሰረታዊ ባህርያት እንዳሉት ይገልጻሉ፡፡4


እነርሱም
1. ልዩ የሆነ እውቀት የሚጠይቅ፣
2. ወደሙያው ለመግባት የተወሰነ የመግቢያ መስፈርት ያለው፣
3. ማህበራዊ እሴት ያለውና ለሌሎች ጥቅም የሚሰራ ወይም አገልግሎት የሚሰጥ፣
4. ስራውን በሚመራና በሚቆጣጠር የስነምግባር ደንብ የሚመራ መሆኑ ናቸው፡፡

ከባለሙያ ልዩ ባህርያት መካከል በመስኩ በሌሎች በቀላሉ ሊተካ የማይችል በረጅም


ስልጠናና ጥረት የተገነባ እውቀትና ክህሎት ባለቤት መሆን ማለት ነው፡፡
ሙያተኛ በተወሰነ የስራ መስክ ላይ በከፍተኛ ስልጠና ወይም ትምህርት የተገኘ ልዩ
እውቀት ክህሎትና ልምድ ያላቸው እውቀታቸውንና ልምዳቸውን ለህብረተሰቡ
ጠቀሜታ ለማዋል ሌሎችን ለመምራትና ለማሰልጠን አቅም ያላቸው ሰዎች
መለያ ነው፡፡
የሙያ ስነምግባርስ ምንድነው?
ህብረተሰቡ በተለያየ ደረጃ የሚገጥሙትን ችግሮች ለመፍታት በየዘርፉ የተለየ
እውቀትና ችሎታ ያላቸውን ሙያተኞች ይሻል፡፡ ይህ እውቀት በአግባቡ ከተጠቀሙበት
ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን፣ በአግባቡ ካልተጠቀሙበት ደግሞ ሊጎዳ ይችላል፡፡
ይህንን ደግሞ ህብረተሰቡ ሊቆጣጠር A ይችልም፡፡
በዚህ ምክንያት ሙያተኞች ያላቸውን እውቀት ክህሎትና ችሎታ ለህብረተሰቡ
ጠቀሜታ እንዲያውሉትና ህብረተሰቡ የጣለባቸውን አመኔታ እንዲጠብቁ በአንድ የሙያ
መስክ የተሰማሩ ሙያተኞች የሚመሩበት የሚከተሉትና የሚተዳደሩበት የስነምግባር
ደረጃ ሊኖራቸው ያስፈልጋል፡፡
ስለሆነም የሙያ ስነምግባር በአንድ የሙያ ዘርፍ የተሰማሩ አባላት በጋራ የሚመሩበት የሚከተሉትና
የሚተዳደሩበት ራሳቸውንና ስራቸውን ለመቆጣጠር የሚያግዝ የስነምግባር ደረጃን የሚያመለክት
መርህ ወይም ደንብ ነው፡፡ በሌላ አነጋገር በአንድ ሙያ የተሰማሩ ሙያተኞች እውቀታቸውንና
ችሎታቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ሙያዊ ግዴታቸውንና ሀላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ
አቅጣጫ የሚያሲዝና የሚገዙበት ደንብ ማለት ነው፡፡
በጥቅሉ ስንመለከተው የሙያ ስነምግባር ማለት የ A ንድ ሙያ ባለቤት የሆኑ ሰዎች የዚያን ሙያ
የስነምግባር መመሪያዎች ይዘትና A ስፈላጊነትን በተመለከተ የደረሱበት ስምምነት ወይም A ስተያየት
ነው ለማለት ይቻላል፡፡ ከዚህም በመነሳት የሙያ ስነምግባር የተለየ ግብረገባዊ E ሴት ሳይሆን
በ A ንድ ሙያ ውስጥ የታቀፉ ሰዎች በስራቸው ሂደት የሚመሩበት ትክክለኛ ጠባይ ወይም
ተቀባይነት የሌለውን የሚያመለክት ነው ቢባል ስህተት A ይሆንም፡፡
1.5. የዐቃቤ ህግ የሙያ ሥነምግባር አስፈላጊነት
የሙያ ሥነምግባርን ማክበር ለዐቃብያነ ሕግ እጅግ በጣም አስፈላጊ መሆኑ የሚያከራክር ጉዳይ
አይደለም፡፡
ምክንያቱም ዳኞችም ሆኑ ዐቃብያነ ህግ በዜጎች ነጻነትና ሀብት ላይ ትልቅ ተጽእኖ ሊያሳርፉ
የሚችሉ ውሣኔዎችን በእለት ተዕለት የፍትህ አስተዳደር ተግባራቸው ውስጥ ሲያሳልፉ ነው
የሚውሉት፡፡ የዜጎች መሠረታዊ ነጻነቶችና መብቶች ላይ የሚወስኑ ሙያተኞች ደግሞ ከሌሎች
አካላት ሁሉ በላቀ ደረጃ ሥነምግባርን የተላበሱ መሆን ይገባቸዋል፡፡ ዳኞችና ዓቃብያነ ሕግ
የሚቀርቡላቸውን ጉዳዮች ሕጉንና ፍሬ ነገሩን በማየት ብቻ በማናቸውም ሌሎች ምክንያቶች
ሳይመሩ መወሰን አለባቸው፡፡ ይህ ደግሞ ከዳኞችና ከዓቃብያነ ሕግ ከፍ ያለ የሥነምግባር ደረጃን
የሚጠይቅ ነው፡፡
በተለይም ዳኞች በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ የበጎ ምግባርና ግብረገብ መገለጫ እንደመሆናቸው
መጠን ህብረተሰቡ መብቶቹ ሳይከበሩ ሲቀሩ ወደ ፍርድ ቤቶች የሚመጣ በመሆኑ ያለ አንዳች
አድሎ በመሥራት በህብረተሰቡ ተአማኒነት ማግኘት ይገባቸዋል፡፡ ህብረተሰቡ የፍትህ ተቋማት
ከሙስና የፀዱ አይደሉም ብሎ ማመኑ በራሱ በጣም አደገኛ ነው፡፡ በፍትህ ወይም በሕግ
ልእልና ላይ ህብረተሰቡ ጥርጣሬ ካሳደረ ልማትም ሆነ ዴሞክራሲ አይታሰብም፣ ይልቁንም ሙስና
ይንሰራፋል፡፡ ለዚህ ነው የሙያ ሥነምግባር ለልማትም ሆነ ለዴሞክራሲ እንዲሁም ለመልካም
አስተዳደር መረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋጽሆ አለው የሚባለው፡፡ የዳኝነት ሥርዓቱ ባጠቃላይ የህዝብ
አደራን የተሸከመ በመሆኑ በፍትህ አስተዳደር ሥራ ላይ የላቀ ሥነምግባር ባላቸው ሙያተኞች
የተደራጀ መሆን ይገባዋል፡፡ የሥነምግባር አስፈላጊነትም ከዚህ አንጻር ነው መመዘንና ትኩረት
ማግኘት ያለበት፡፡
ዓቃቤ ህጎች በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀጽ 9/2)
መሰረት ህገመንግስቱን የማክበርና የማስከበር ሀላፊነት አለባቸው፡፡ በተለይም በአንቀጽ 13
የተቀመጡትን መሰረታዊ መብቶችና ነጻነቶች ከማክበር ባሻገር የማስከበር ሀላፊነት ስላላቸው ይህን
ህገመንግስታዊ ግዴታዎችን በአግባቡ እንዲወጡ ይህንን ያለአግባቡ ሲሸራረፉ ወይም ስልጣናቸውን
ያለአግባብ ሲጠቀሙና ፍርድን ሲያዛቡ ደግሞ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማስቻል ሙያቸው
የሚመራበትን የስነምግባር መርሆዎች ጠንቅቀው ማወቅና መተግበር ይጠበቅባቸዋል፡፡

የዓቃብያነ ሕግ የሙያ ሥነምግባር በጠቅላላው

ዝርዝር ዓላማዎች
ሰልጣኞች ይህንን ግንዛቤ ሥልጠና ሲያጠናቅቁ፣
1. የዓቃቤ ህጎችን የሙያ ስነምግባር ለመወሰን በአለም አቀፍ ደረጃና በሀገር ውስጥ የተከናወኑ ዋና
ዋና ክንዋኔዎችን ያስረዳሉ፡፡
2. አቃቤ ህግ አመዛዛኝና ከአድልዎ በጸዳ መልኩ መስራት እንደሚገባው ይረዳሉ፡፡ ተግባራዊ ለማድረግ
የሚያስችል መነሳሳት ይኖራቸዋል፡፡
3. ፍትሀዊነት የዓቃቤ ህግ ሊያከብረው የሚገባ ባህርይ መሆኑንተረድተው ተግባራዊ
ለማድረግ ዝግጁ ይሆናሉ፡፡
4. ዓቃቤ ህግ ስራውን ለማከናወን ነጻነት እንደሚያስፈልገውና ከነጻነት ጋር በተያያዘ
ከዓቃቤ ህግ የሚጠበቁ ባህርያትን ይገልጻሉ፡፡
5. ከዐቃቤ ህግ ስለሚጠበቅ ተጠያቂነት ይረዳሉ፡፡
6. ምስጢር የመጠበቅ የ A ቃቤ ህግ ሀላፊነት መሆኑን ተረድተው ያውቃሉ፡፡
7. የሙያ ብቃት ከ A ቃቤ ህግ የሚጠበቅ ባህርይ መሆኑን ይረዳሉ፡፡
የሕግ ሙያተኞች እነዚህን ተግባራት የሚያከናውኑት በዳኝነት፣ በማማከር፣ በማደራደር፣
በማቀድ፣ ጥብቅና በመቆም፣ በማርቀቅ፣ በምርመራ፣ በመክሰስ፣ በማስተማር፣ በመጻፍ፣
በመሟገትና ወዘተ ሥራዎች ላይ በሚያሰማሩበት ጊዜ ነው፡፡ እነዚህን አገልግሎቶች በሚገባ
ì
ለማበርከትም የሕግ ሙያተኞች ... በቂ የመሠረታዊ የሕግ ሥነ-ሥርዓት እውቀት...î
የመግባባትና የሙግት ክህሎት፣ ታማኝነት፣ ታታሪነት፣ ሚስጢራዊነት፣ ቅንነት፣ ሀቀኝነት፣
በንቃት ነገሮችን መከታተልና ውሣኔ የሚሹ ነገሮች ላይ ቆራጥነትን መላበስን፣ ለሕጉ ግቦች
ተግባራዊነትና ለሂደቱም መከበር በጽናት መቆምን...î ይጠይቃል፡፡ በመሆኑም የህግ
ሙያተኞች ከላይ የተዘረዘሩትን ባህርያት እንዲያዳብሩና ከመጥፎ ምግባር ራሳቸውን እንዲያርቁ
ለማድረግ የሙያ ሥነምግባርን ማወቅና አምነውበት መተግበር ይገባቸዋል፡፡ አጠቃላይ የፍትህ
ስርዐቱ በጠንካራና አሰስተማማኝ መሰረት ተገንብቶ በሃገራችን ሊረጋገጥ ለሚፈለገው ዘላቂና
A ስተማማኝ ሰላም፣ ዲሞክራሲና የህግ የበላይነት መስፈን ዋስትና ሊሆን የሚችለው በሃቀኝነት
በራስ መተማመን ከጉቦ ከአድልዎ እና ከወገናዊነት የጸዱ በስነምግባራቸው ከህብረተሰቡ ከበሬታ
የተቸራቸው ዳኞችና ዐቃቤ ህጎችን ያካተተ ሲሆን ነው፡፡ በዚህ ክፍል የህግ ሙያተኞች የሆኑ
ዳኞችና A ቃቤ ህጎች ከሙያቸው A ንጻር ሊከተሉት ስለሚገባ ስነምግባር እንመለከታለን፡፡

የዐቃብያነት ህግ ባለሙያዎችን በሚመለከት

የዐቃብያነ ሕግ አደረጃጀትና በወንጀል ፍትህ አስተዳደር ውስጥ ያላቸው ሚና በየሀገሩ የተለያየ


ከመሆኑ የተነሳ ረዘም ላለ ጊዜ አንድ ወጥ የሆነ ዓለምአቀፋዊ የሥነምግባር መርህን ለዐቃብያነ
ሕግ ማውጣቱ አስቸጋሪ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ዐቃብያነ ሕግ
የሚመሩበት የሥነምግባር ደንብ እንዲወጣ የተለያዩ ግፊት የሚፈጥሩ ሁኔታዎች የታዩ ሲሆን
ከነዚህ ውስጥ ሁለቱን ለአብነት ያህል መጥቀስ ይቻላል፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ የተለያዩ የዓለም ሀገራት
ዓለምዓቀፋዊ ሰብዓዊ መብት ስምምነቶችን መፈረማቸው የሚታወስ ሲሆን እነዚህ ስምምነቶችም
በአግባቡ እንዲከበሩ የዐቃብያነ ሕግን የላቀ ተሳትፎና ሚና የሚጠይቁ ናቸው፡፡ ከተባበሩት
መንግሥታት ቻርተርና የሰብዓዊ መብቶች ሁሉ አቀፍ መግለጫ ባሻገር የዐቃብያነ ህግን ከፍተኛ
ተሳትፎ የሚጠይቁ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶች የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ዓለምአቀፍ
ስምምነት፣ ማሰቃየትንና ሌሎች ጭካኔ የተሞላባቸው ሰብ A ዊነት የጎደላቸውና አዋራጅ የሆኑ
አያያዞችንና ቅጣቶችን ለማስቀረት የተደረገ ስምምነት፣ የህጻናት ኮንቬንሽን ወዘተ... መጥቀስ
ይቻላል፡፡ እነዚህ ስምምነቶች ለሰብዓዊ መብት አያያዝ ከፍተኛ አስተዋጽሆ ያላቸውን ከፍርድ
በፊት የተያዙና የተከሰሱ ሰዎችን መብት ይደነግጋሉ፡፡
ለምሳሌ በወንጀል ተጠርጥረው የተያዙ ሰዎች በፍጥነት ወደ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ(የሲቪልና
የፖለቲካ መብቶች ኮንቬንሽን አንቀጽ 9(3)) እንዲሁም ፍትሃዊ በሆነ መልኩ የመዳኘትና ራስን
የመከላከል መብትን ((የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ኮንቬንሽን አንቀጽ 14) መጥቀስ ይቻላል፡፡ ከዚህ
በተጨማሪም ዐቃቤ ሕግ ገለልተኛ አካል እንደመሆኑ መጠን በወንጀል ምርመራ ሂደት የተያዙ ሰዎች
ሰብዓዊ መብት በሚጣስበት ጊዜ የመርማሪ አካላትን ሕግ የተላለፈ እርምጃ የማረም ኃላፊነት
እንዳለበት ይገነዘባሉ፡፡ ((የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ኮንቬንሽን አንቀጽ 6/1/ እና 7 ሰብዓዊ መብት
ሁሉን አቀፍ መግለጫ አንቀጽ 3 እና 5፣ ማሰቃየትንና ሌሎች ጭካኔ የተሞላባቸው፣ ሰብዓዊነት
የጎደላቸውና አዋራጅ የሆኑ አያያዞችንና ቅጣቶችን ለማስቀረት የተደረገ ስምምነት አንቀጽ 15)፡፡
ከላይ የተዘረዘሩት የአስገዳጅነት ባህርይ ያላቸው ስምምነቶች እንደተጠበቁ ሆነው ከዚህም
በተጨማሪ ሌሎች አለምዓቀፋዊ ይዘት
ያላቸው አስገዳጅ ያልሆኑ ድንጋጌዎች መኖራቸውን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ ለምሳሌ እንደ
አውሮፖ አቆጣጠር በ 1990 ዓ.ም. የፀደቀውን የተባበሩት መንግሥታት የዐቃብያነ ህግ ሚናን
በተመለከተ የወጣውን መመሪያ መመልከት ይሻል፡፡ ይህ መመሪያም ዓቃብያነ ህግ የሚመሩበትን
የተግባር መርሆዎችና የሥነምግባር እሴቶችን የያዘ ነው፡፡ በእርግጥ የዚህ መመሪያ ድንጋጌዎች
በመንግሥታት ላይ የአስገዳጅነት ባህርይ ባይኖራቸውም የመንግሥታትን ሀሣብ ስለሚገልጹ
በትብብርና በቅን ልቦና መንፈስ በመንግሥታት ላይ ኃላፊነት ሊያስከትሉ ይችላሉ፡፡
በሁለተኛ ደረጃ ዐቃብያነ ሕግ አለም አቀፋዊ ጠባይ ያላቸውን የሥነምግባር ደንቦች ማውጣት
አስፈላጊ ያደረገው በአሁኑ ጊዜ እየተስፋፋ የመጣው ድንበር ተሻጋሪ የሆኑ ወንጀሎች ናቸው፡፡
እነዚህን የተደራጁ ወንጀሎች መከላከልም ሆነ መቆጣጠር በተለያዩ ሀገራት ውስጥ የሚገኙ
ዐቃብያነ ሕግን ትብብር የሚጠይቁ በመሆኑ ለዚሁ ትግል ፍሬያማነትም የዐቃብያነ ህግን
የሥነምግባር ደንብ በጋራ ማበጀቱ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ከዚህ ዓይነት አስተሳሰብም በመነሳት
የአውሮፓ ህብረትም "Recommendation on the Role of Public Prosecution in the criminal justice
system" በመባል የሚታወቅ A ቃብያነ ህግን ሚናና ሥነምግባር የሚያትት ህግ አውጥቷል፡፡ ዐቃብያነ
ህግም የጋራ ትብብር እንደሚያስፈልጋቸው በማጤን በዓለም አቀፍ የአቃብያነ ሕግ ማህበር በኩል
እንደ አውሮፖ አቆጣጠር በ 1999 ዓ.ም. "Standards of Professional Responsibilitiy and Statement of
the Essential duties and Rights of Prosecutors" ተብሎ የሚጠራ የተግባር መመሪያ A ውጥቷል፡፡ በዚህ
የተግባር መመሪያና በተባበሩት መንግሥታት የዐቃብያነ ህግ ሚና መመሪያ ላይ እንደተመለከተው
ዐቃብያነ ሕግ የሙያ ተግባራቸውን በሚወጡበት ወቅት ሥራዎቻቸውን በፍጹም ገለልተኝነት፣
ሀቀኝነትና ሚዛናዊነት እንዲሁም በፍጹም ነጻነትና የተጠያቂነት መንፈስ ማከናወን እንደሚገባቸው
ያትታሉ፡፡
በመጨረሻም ሳይወሳ መታለፍ የሌለበት ነገር ቢኖር ህግ አስከባሪዎችን በተመለከተ የተባበሩት
መንግሥታት "UN Code of Conduct for Law
Enforcement officials" ተብሎ የሚታወቀውን የህግ አስከባሪ ባለሥልጣናት የተግባር መመሪያ
በዲሴምበር 1979 ዓ.ም. የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ አጽድቋል፡፡ በዚህ የተግባር
መመሪያ መሠረትም የሕግ አስከባሪ ባለስልጣናት የሕዝብ አገልጋይ መሆናቸውና ተጠሪነታቸውም
ለህብረተሰቡ እንደመሆኑ መጠን ሥራቸውን በሚያከናውኑበት ጊዜ የሙያ ግዴታቸውን በሚገባ
መወጣት እንደሚገባቸው ከዚህም ባሻገር በሥራቸው ሂደት ኃይልን የሚጠቀሙት A ስፈላጊ በሆነ
መጠን ብቻ መሆኑንና ጭካኔ የተሞላበት ድርጊትን ከመፈጸም መቆጠብ እንደሚገባቸውና ሲፈጽምም
አይተው እንደሆነ ይህንን አዋራጅ የሆነ ቅጣት ወይም አያያዝ ዝም ብለው ማለፍ እንደማይገባቸው
ይተነትናል፡፡

የዐቃቤ ህግ የስነምግባር መርሆዎች

የተለያየ የህግ ስር A ት በሚከተሉ A ገሮች ተመሳሳይ የሆነ የ A ቃቤ ህግ ሚና ለማስቀመጥ


ያስቸግራል፡፡ ይሁንና በብዙዎቹ A ገሮች በ A ቃቤ ህግ የሚሰሩት ስራዎች የሚከተሉት ናቸው
ማለት ይቻላል፡፡
1. የወንጀል ምርመራ ስራን መምራትና መቆጣጠር፣
2. የወንጀል ምርመራ መዝገብን መርምሮ ክስ ለመመስረት ወይም መዝገቡን
ለመዝጋት መወሰን‹
3. በፍርድ ቤት የወንጀል ክስ መስርቶ መከራከርና ክሱን ለማቆም መወሰን፣
4. በማስረጃ ከተረጋገጠው የወንጀል ድርጊት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ የቅጣት ውሳኔ ማቅረብ፣
5. በፍርድ ቤት በሚሰጥ ውሳኔ ላይ ይግባኝ ማቅረብና መከራከር
6. በህግ የተፈቀደ በሆነ ጊዜ ለ A ነስተኛ የወንጀል ድርጊቶች ከወንጀል ክስ ውጭ በሌላ መልኩ
ክርክሩን መጨረስ፣
7. የወንጀል ፖሊሲ ተግባራዊ E ንዲሆን መቆጣጠር
8. የወንጀል ፍትህ ስር A ቱን ለ A ጠቃላይ ህብረተሰቡ ማሳወቅና ማስተማር

A ቃቤ ህግ በህግ ከሚያከናውነው ስራ A ንጻር ሊከተላቸውና ሊተገብራቸው የሚገቡ ሙያው


የሚጠይቃቸው የስነምግባር ደረጃዎች A ሉ፡፡

2.3.1. መልካም ሙያዊ ተግባር

በወንጀል ፍትህ A ስተዳደር ውስጥ መሰረታዊ A ንቀሳቃሾች E ንደመሆናቸው መጠን A ቃብያነ ሕግ


ዘወትር ለሙያቸው ክብር መታመንና በጽኑ መቆም A ለባቸው፡፡42 E ንደሚታወቀው ሁሉ ዓለም A ቀፍ
የሰብዓዊ መብቶች መግለጫ በሕግ ፊት E ኩል ሆኖ የመታየትን ፣ ንፁህ ሆኖ የመገመትን፣ E ንዲሁም
ነፃና ገለልተኛ በሆነ የፍርድ A ካል

ፍትሃዊና ግልፅ በሆነ መንገድ የመዳኘት መብትን፣ E ንደቁልፍ መሰረታዊ ሰብዓዊ መብቶች
መደንገጉ ግልፅ ነው፡፡ ከዚህም የተነሳ A ቃብያነ ሕግ በወንጀል ፍትህ A ስተዳደር ውስጥ በ E ነኚህ
መርሆዎች ለመመራትና E ነዚህን መርሆዎች ተግባራዊ ለማድረግ ከፍተኛ ሙያዊ ጥረት ማድረግ
ይጠበቅባቸዋል፡፡ A ቃብያነ ሕግ በፍትህ A ስተዳደር ውስጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ በመሆኑና
A ስፈላጊ የሆኑ ሃላፊነቶቻቸውን ስለመወጣት ያሉት ሕጐች E ነዚህን መርሆዎች A ቃብያነ ሕግ
E ንዲያከብሯቸውና E ንዲገዙባቸው ሊያበረታቱ ይገባል፡፡ በዚህም ፍትህና ርት E የተሞላው
የወንጀል ፍትህ ስርዓትና ለዜጐች ከወንጀል መጠበቅ ከፍተኛ E ገዛ የሚያደርግ ስርዓትን መፍጠር
ይቻላል፡፡

A ቃብያነ ሕግ በወንጀል ፍርድ ሂደት ውጤታማ፣ ገለልተኛና ፍትሃዊ E ንዲሆኑ የሚያስፈልግ ሲሆን
E ነዚህን የሥነምግባር መርሆዎች ለመላበስም ለሙያቸውና ለሕግ መታመን ይኖርባቸዋል፡፡
ሥራቸውንና ኃላፊነታቸውንም በነዚሁ የሙያ የስነምግባር መርሆዎች መሰረት ማከናወን የግድ ይላል፡፡
ከ A ቃብያነ ሕግ የላቀ ስብ E ናና ከፍ ያለ ሥነምግባር ይጠበቃል፡፡ ከዚሁ ጐን ለጐን በየጊዜው
የሚደረገውን የሕጐች ለውጥና A ዳዲስ ሕጐችን በመከታተል ራሳቸውን በበቂ መረጃና E ውቀት
ማነፅ ይገባቸዋል፡፡ ይህም ማለት የሙያቸውን ኃላፊነት በሚገባ ለመወጣት የራሳቸውን E ውቀትና
ክህሎት ለማሳደግ ተገቢውን ጥረት ማድረግ A ለባቸው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ A ቃብያነ ሕግ
በወንጀል ፍርድ ሂደት ውስጥ ወጥነት ባለው መልኩ፣ ገለልተኝነታቸውን በሚያረጋግጥ
A ኳኋን፣ E ንዲሁም ያለ A ድሎ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህም ሲባል የቀረበላቸውን
የወንጀል ምርመራ መዝገብ በሚመረምሩበት ወቅት ክስ ለመመስረት ወይም ላለመመስረት
የሚያደርጉት ውሣኔ ሁሌም ቢሆን ተገማችነት ሊኖረው የሚገባና ከማስረጃዎች ምዘና A ንፃር
የሚያራምዷቸው A ቋሞች E ርስ በርሳቸው የማይቃረኑ መሆን A ለበት፡፡ ክስ ለመመስረት
በሚያደርጉት ውሳኔም በማናቸውም A ካል ጣልቃ ገብነት ወይም ተፅ E ኖ ሊመሩ A ይገባም፡፡ ይልቁኑ
በሕጉ ላይ ብቻ በመመስረት የቀረበላቸውን ፍሬ ነገር ገለልተኛ ሆኖ መመዘን ነው የሚኖርባቸው፡፡
A ሰራራቸው ለ A ድሎ A ዊነት በተጨባጭ የተጋለጠ ወይም A ድሎ የሚያደርጉ መስሎ ለሌሎች ሰዎች
መታየት E ንደሌለበት በመገንዘብ ከፍ ያለ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
ዐቃብያነ ህግ ሁሌም ቢሆን ተከሳሾች ነፃና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ የመዳኘት መብታቸው
እንዲከበር ተገቢውን ጥረት ማድረግ የሚኖርባቸው ሲሆን ለተከሳሾች ጠቀሜታ ያለው
ማስረጃ በእጃቸው በሚኖርበት ወቅትም እነዚህኑ ማስረጃዎች በተገቢው የሕግ ሥነሥርዓት
መሰረት ለተከሳሾች መስጠት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተለይም ተከሳሾ ወደ ዋናው የፍርድ ሂደት
ከመግባታቸው በፊት በክስ መስማት ደረጃ ዐቃብያነ ሕግ የሚያቀርቡባቸውን ማስረጃዎች
ለተከሳሾች ግልጽ ማድረግ (pre trial disclosure of relevant evidences to accused persons)
ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ ምክንያቱም አቃብያነ ሕግ ለፍትህና እውነት ነው መቆም ያለባቸው
እንጂ ተከሳሹን መርታትን እንደ ሙያቸው ግብ አድርገው መመልከት አይኖርባቸውምና፡፡
በሌላ በኩል አቃብያነ ሕግ ሁልጊዜም ቢሆን የሕዝቡን ጥቅም ማስጠበቅ ላይ ትኩረት ሊያደርጉ
ይገባል፡፡ ክስ ለመመስረትም ሆነ ላለመመስረትም ወይም ለፍርድ ቤት የቀረቡ ክሶችን ለማንሳት
በሚወሰኑበት ጊዜ የሕብረተሰቡን ጥቅም ከግምት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ
ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩና እንዲጠበቁ ተገቢውን ጥረት ማድረግ ያለባቸው ሲሆን የሙያ
ግዴታቸውን በሚወጡበት ጊዜ የሰዎች ስብ E ና፣ክብርና መሰረታዊ ነፃነቶች እንዲጐለብቱ
ብርቱ ጥረት ማድረግ አለባቸው፡፡
የሙያ ነጻነት
ዐቃብያነ ሕግ ውጤታማና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ እንዲሁም ያለ አንዳች አድሎ ገለልተኛ ሆነው
ሥራቸውን ማከናወን የሚችሉት ከተለያዩ አቅጣጫዎች ሊመጡ ከሚችሉ ተጽኖዎች ነፃ ሲሆኑ
ብቻ ነው፡፡ በዚህ ረገድ የዐቃብያነ ሕግን ሚና ለመወሰን በተባበሩት መንግሥታት የወጣው
መመሪያና በአቃብያነ ሕግ ዓለምአቀፍ ማህበር የወጣው የተግባር መመሪያ ሁሉም ሀገራት የዐቃብያነ
ሕግን ሙያዊ ነፃነት ለማስጠበቅ ግዴታ እንዳለባቸውና ተጨባጭ እርምጃዎችን መውሰድ
እንደሚገባቸው ነው፡፡ መንግሥታት አቃብያነ ሕግ ሙያዊ ግዴታቸውን ያለ ማስፈራራት፣ እክል፣
ትንኮሳ፣ አግባብ ያልሆነ ጣልቃ ገብነት፣ ወይም ለምክንያት እልባ የፍትሃብሄር፣የወንጀል ወይም ሌላ
ሃላፊነት ሳይጋለጡ መወጣት መቻላቸውን ማረጋገጥ አለባቸው፡፡ የአቃብያነ ሕግ የአገልግሎት
ሁኔታዎች፣ ደመወዝና የአገልግሎት ዘመን ገለልተኝነታቸውንና ነፃነታቸውን
በሚያረጋግጥ መልኩ ነው መደራጀት የሚገባው፡፡ ተገቢነት ያላቸው የዐቃብያነ ሕግ የአገልግሎት
ሁኔታዎች፣ በቂ ደመወዝ፣ እንዲሁም አግባብነት ባለው ጊዜ የአገልግሎት ዘመን፣ ጡረታና
የጡረታ ዕድሜ በሕግ ሊደነገጉ ወይም በታተሙ ሕጐች ወይም ደንቦች ሊወጡ ይገባል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም ስርዓቱ በሚፈቅድበት ሁሉ የአቃቤ ሕግ የሥራ ዕድገት በተጨባጭ
ሁኔታዎች ላይ በተመሰረተ ህግ በተለይም ሙያዊ ብቃትን፣ ችሎታን፣ ጠንካራ ስብእናን፣ እና
ልምድን መሰረት ያደረገ ፍትሃዊና ገለልተኛ የሆነ ስነ ስርዓት ተከትሎ የሚወሰን መሆን
አለበት፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ዐቃብያነ ህግ የመክሰስ ውሳኔን
ለመስጠት ወይም ክስን ላለመመስረት ለመወሰን ዲስክሬሽን ባላቸው ጊዜ
ውሳኔያቸውን በህግና በቀረቡላቸው ፍሬ ነገሮች ላይ በመመስረት እንጂ ከየትኛውም አቅጣጫ
በሚመጣ ተፅኖ ወይም ግፊት መወሰን የለባቸውም፡፡ በተለይም ከፖለቲካ ጣልቃ ገብነት
አቃብያነ ህግ ነፃ መሆን እንደሚገባቸው የዓለም ዐቀፍ ዐቃብያነ ህግ ማህበር የተግባር
መመሪያ አንቀፅ 2/1/ ያትታል፡፡ ሌሎች የመንግስት ባለስልጣናት ለዐቃብያነ ህግ ክስ
እንዲመሰርቱ ወይም እንዳይመሰርቱ ትዕዛዝ ለመስጠት በህግ ስልጣን ያላቸው እንደሆነ
እነዚህ የመንግስት አካላት ወይም ባለስልጣናት ይህንን ስልጣን ላይ ማዋል የሚገባቸው
በግልፅነት፣ ህጋዊ የስልጣን ገደባቸውን ሳይተላለፉና የዐቃብያነ ህግን የመወሰን ሙያዊ ነፃነት
ሳይገፉ መሆን ይገባዋል፡፡

የዐቃቤ ህግነት ስራን ያለ አድሎአዊነት ማከናወን


ዐቃብያነ ህግ ስራቸውን ያለ A ድሎ፣ ፍትሃዊ ግልፅ በሆነ መንገድ እንዲያከናውኑ የዐቃቢያነ ህግን
ሚና ለመወሰን በተባበሩት መንግስታት የወጣ መመሪያና የአለም አቀፍ የአቃቢያነ ህግ ማህበር
የተግባር መመሪያ ያስገነዝባሉ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የዐቃቢያነ ህግን ሚና ለመወሰን የወጣው
መመሪያ ዐቃቢያነ ህግ በወንጀል ፍርድ ሂደት ውስጥ ስራቸውን ፍትሃዊ፣ ወጥና ቀልጣፋ በሆነ
መልኩ እንዲወጡ፣ ለሰብ A ዊ መብቶች መከበር እንዲቆሙና ስራቸውን በገለልተኝነት ያለ
አንዳች አድሎ ንዲያከናውኑ፣ እንዲሁም በፖለቲካ፣ በማህበራዊ አቋም፣ በሃይማኖት፣በዘር፣በባህል
ወይም በሌሎች ምክንያቶች አድሎአዊ ልዩነት ማድረግ አይገባቸውም፡፡ ዐቃብያነ ህግ በሕጉ
መሰረት ግዴታቸውን ፍትሃዊ በሆነ፣ በአንድ ወጥና በቀልጣፋ ሁኔታ መወጣት አለባቸው፡፡
እንዲሁም ሰብአዊ ክብርን መጠበቅ፣ ሰብአዊ መብቶችን ማክበር፣ በዚህም አግባብ ያለው የህግ
አካሄድ እና እንከን የሌለው የወንጀል ፍትህ ስርዓት አሰራር እንዲኖር ለማስቻል የበኩላቸውን
አስተዋፅሆ ማድረግ አለባቸው፡፡ ከዚህም ባሻገር ስራቸውን ገለልተኛ በሆነ መልኩ ማከናወን እና
ከማናቸውም የፖለቲካ፣ ማህበራዊ፣ሃይማኖታዊ፣የዘር፣ባህላዊ ፣የጾታ፣ ወይም ሌላ ማናቸውም
አይነት አድሎ ነፃ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡
የህዝብን ጥቅም መጠበቅ፣በተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ መመስረት፣ የተጠርጣሪውንና የተጠቂውን ሁኔታ
በአግባቡ ከግምት ማስገባት፣ ለተጠርጣሪው ጠቀሙም አልጠቀሙም ማናቸውንም አግባብ ያላቸውን
ሁኔታዎች ማስተዋል አስፈላጊ ነው፡፡ ገለልተኛ የሆነ ምርመራ ክሱ መሰረተ ቢስ መሆኑን ሲያሳይ
አቃብያነ ህግ ክስ አይጀምሩም፡፡ አይቀጥሉም፣ ወይም ሂደቱ እንዲቆም የተቻላቸውን ሁሉ
ያደርጋሉ፡፡ ዐቃብያነ ህግ ክስ የሚመሰርቱት የቀረበላቸው ማስረጃ አጥጋቢና አሳማኝ እንዲሁም
ተዓማኒነት ያለው እንደሆነ ብቻ ነው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያያዞ የክሱ ማስረጃ ህገ ወጥ በሆነ መንገድ
የተሰበሰበ እንደሆነ ወይም የተከሳሹን መሰረታዊ መብቶች በመጣስ የተሰበሰበ ማስረጃ እንደሆነ የዚህ
እይነቱ ማስረጃ ለሚቀርበው ክስ በማስረጃነት እንዲያገለግል ማድረግ የማይገባ ሲሆን የተከሳሹን
መብቶች በመጣስ ማስረጃውን ህገ ወጥ በሆነ መንገድ እንዲሰበስብ ባደረጉ አካላት ላይ ተገቢውን
ማጣራት ተካሂዶ ለህግ እንዲቀርቡ ማድረግ የዐቃብያነ ህግ ግዴታ ነው፡፡ ይህም ማለት ዐቃቢያነ ህገ
ወጥ በሆነ መንገድ የተጠርጣሪውን መብቶች በብርቱ በሚጥስ በተለይም ማሰቃየት፣ጭካኔ
የተሞላበት፣ የሰብ A ዊ፣ ወይም አዋራጅ አያያዝን ወይም ቅጣትን ወይም ሌላ የሰብአዊ
መብት መጣስን በመጠቀም እንደተገኘ የሚያውቁትን፣ ወይም በበቂ ምክንያት ይህ ስለመሆኑ
የሚያምኑበትን በተጠርጣሪ ላይ የቀረበ ማስረጃ በድርጊቱ ፈፃሚዎች ላይ ካልሆነ በቀር በማንም ሰው
ላይ ላለመጠቀም መወሰን፣ ወይም ፍርድ ቤቱን ስለሁኔታው ማስረዳት እንዲሁም እንደዚህ ያለውን
መንገድ የተጠቀሙ ሁሉ ለፍርድ እንዲቀርቡ አስፈላጊ የሆኑትን እርምጃዎች ሁሉ መውሰድ
አለባቸው፡፡51
ዐቃቢያነ ህግ ስራቸውን ያለ አድሎ ለማከናወን ለሚከተሉት ነጥቦች ትኩረት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
በግለሰቦች ወይም በተወሰኑ ቡድኖች ወይም በሚዲያና በህብረተሰብ ግፊት ስር ባለመውደቅ የህዝብን
ጥቅም መጠበቅ፣
ለተጠርጣሪው ጠቀሜታ ያላቸውም ሆነ አልሆኑ አግባብ ያላቸውን ሁኔታዎች( All relevant
circumstances)
በአካባቢው ህግ የተፈቀደ እንደሆነ ወይም ፍትሃዊ የፍርድ ሂደት እንዲኖር የሚያስፈልግ ከሆነ ደግሞ
የተጠርጣሪውን ንፅህና ወይም ጥፋተኝነት በሚመለከት ተገቢው ምርመራ እንዲካሄድና
የምርመራውም ውጤት ይፋ እንዲደረግ የማድረግ
በህግና ርትዕ መሰረት በተከሳሹ፣ በተጎጂውና በህብረተሰቡ መካከል ፍርድ ቤቶች ትክክለኛውን
ፍትህ እንዲያደርጉና እውነትን እንዲያፈላልጉ ተገቢውን ጥረት ማድረግና ፍርድ ቤቶችን
መርዳት ነው፡፡

ዐቃቢያነ ህጎች በወንጀል የፍርድ ሂደት ሊኖራቸው የሚገባ ሚና


የዓቃቤ ህግ ስራ ግልፅ በሆነ መንገድ ከዳኝነት ስራ መለየት ያለበት ሲሆን ክስ
መመስረትን ፣በህግ በተፈቀደ ወይም በአካባቢው አሰራር የተለመደ በሆነ ጊዜ ደግሞ የወንጀል
ምርመራን፣ የነዚህ ምርመራዎችን ህጋዊነት መቆጣጠርን፣ የፍርድ ቤቶች ውሳኔ አፈፃፀምን
መቆጣጠርን እንዲሁም የህዝብ ጥቅም በመወከል የሚፈፀሙ ሌሎች ስራዎችን ጨምሮ ዐቃብያነ
ህግ በወንጀል የፍርድ ሂደት ውስጥ ንቁ ሚና መጫወት አለባቸው፡፡የወንጀል ምርመራን
በሚቆጣጠሩበትና በሚመሩበት ወቅት መርማሪ አካላት ህጉን አክብረው እንዲሁም የተጠርጣሪውን
ሰብአዊ መብቶች ባረጋገጠ አኳኋን አምርመራውን እንዲያከናውኑ ክትትል ማድረግ የሚገባቸው
ሲሆን ለመርማሪ አካላት ምክር በሚለግሱበት ወቅትም ገለልተኝነትና ፍትሃዊነትን ማሳየት
ይጠበቅባቸዋል፡፡ ክስ መመስረት ያለባቸው ደግሞ በቂና አስተማማኝ ማስረጃ ሲኖራቸው ብቻ መሆን
አለበት፡፡ ዐቃብያነ ህግ የወንጀል ፍርድ ሂደትም በተቻለው መጠን ሁሉ ፍትሃዊና ግልፅነት
ያለው እንዲሆን የበኩላቸውን አስተዋፅሆ ማድረግ አለባቸው፡፡ በህግ በተፈቀደላቸው ጊዜ ወይም
የአካባቢው አሰራር ልምድ በሚፈቅድላቸው ወቅት የፍርድ ቤት ውሳኔዎችን አፈፃፀም
በሚቆጣጠሩበት ጊዜ ወይም ሌሎች ተግባራትን በሚያከናውኑበት ጊዜ የህዝብ ጥቅም መጠበቅ
ቀዳሚ አላማቸው ሊያደርጉ ይገባል፡፡
ከዚሁ በተጨማሪ ዐቃብያን ህግ በህዝብ ባለስልጣናት ለሚፈፀሙ በተለይም ሙስና፣ በስልጣን
አላአግባብ መገልገል፣ ከባድ የሰብ A ዊ መብቶች ረገጣ፣ እና ሌሎችም በአለም አቀፍ ህግ ለተደነገጉ
ወንጀሎች የክስ ሂደት ተገቢውን ትኩረት ሊሰጡ ይገባል፡፡ የግል ጥቅማቸው በሚነካበት ጊዜ
የተጠቂዎችን አመለካከቶች ከግምት ማስገባት፣ በወንጀልና በስልጣን አላአግባብ መገልግል
ተጠቂዎች መሰረታዊ የፍትህ መርሆዎች ድንጋጌ መሰረት ተጠቂዎች ስለመብቶቻቸው
እንዲያውቁ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የተጠቂዎች መብት እንዲከበርም ተገቢውን ትኩረት
ሰጥተው መስራት የሙያ ግዴታቸው ነው ፡፡ በሌላ አነጋገር ዐቃብያነ ህግ ስራቸውን በሚያከናውኑበት
ጊዜ በስራ አጋጣሚ እጃቸው የገባውን ሚስጥር የመጠበቅ ኃላፊነት ያለባቸው ሲሆን የወንጀል
ተጠቂዎች ሆነ የምስክሮች መብት መከበሩን ማረጋገጥ ያስፈልጋቸዋል፡፡በተለይም አቃብያነ ህግ
የሚከተሉት ተግባራት ማከናወን ይጠበቅባቸዋል፡፡
በነርሱ ውሳኔ ቅር የተሰኘ ወገን ካለ ቀጥሎ ወደ ሚገኙት ባለስልጣናት ወይም የሚቻል ከሆነ ወደ ፍርድ
ቤት ቅሬታውን የማቅረብ መብት እንዳለው የማሳወቅ ግዴታ፣( seek to ensure that any aggrieved
party is informed of the right of recourse to some higher authority) court, where that is possible)
የተከሳሹን መብቶች ከፍርድ ቤቶችና ሌሎች ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር
እንዲከበር ብርቱ ጥረት ማድረግ፣(safeguard the right of the accused in cooperation with the court
and other relevant agencies)
በህግ ወይም ፍትሃዊ ዳኝነት ማስፈን በሚጠይቀው አግባብ ለተከሳሹ የሚጠቅምም ሆነ
የማይጠቅም ማስረጃ በተቻለ ፍጥነት ይፋ ማድረግ፣(disclose to the accused relevant prejudicial
and beneficial information as soon as reasonably possible, in accordance with the law or the
requirements of a fair trial)

ክስ በሚመሰርትበት ጊዜ ዐቃብያነ ህግ ሊጠቀሙበት ያቀዱትን ማስረጃ ህጋዊነት በሚገባ


መፈተሽ፣Examine proposed evidence to ascertain if it has been lawfully or constitutionally
obtained)በህገ ወጥ መንገድም በተለይም የተጠርጣሪውን ሰብአዊ መብቶች በመጣስና በተጠርጣሪው
ላይ ጭካኔ የተሞላበትና አዋራጅ የሆነ አያያዝን በመፈፀም የተሰበሰበ ማስረጃ ለመሆኑ በቂ ጥርጣሬ
ካለ አቃብያነ ህግ እንዲህ አይነቱን ማስረጃ ለክስ አመሰራረት መጠቀም አይኖርባቸውም፡፡(refuse
to use evidence reasonably believed to have been obtained through recourse to un lawful
methods which constitute a grave violation of the suspect’s human rights and particularly
methods which constitute torture or cruel treatment)
E ንደዚህ ያለውን መንገድ በመጠቀም ማስረጃን በህገ ወጥ መልኩ ያሰባሰቡ መርማሪ A ካላት ካሉ
በነዚሁ ላይ ተገቢውን E ርምጃ E ንዲወሰድ ማድረግ ነው፡፡

ከላይ ከተገለፁት ተግባራት ባሻገር A ቃብያነ ህግ ብሄራዊ ህግን መሰረት በማድረግ ክስን ለመተው
ያለምንም ቅድመ ሁኔታም ሆነ በቅድመ ሁኔታ ለማቋረጥ፣ ወይም ከመደበኛው የፍትህ ስርዓት
ጉዳዮችን በ A ማራጭ E ልባት ወደሚያገኙበት መድረክ ለመምራት ተገቢውን ትኩረት መስጠት
A ለባቸው፡፡ ይህንን ሲያደርጉ ግን የተጠርጣሪዎቹንና የተጠቂዎቹን መብቶች ሙሉ በሙሉ
ማክበር ይገባቸዋል፡፡ ለዚህም ሲባል የፍርድ ቤቶች የስራ ጫና ለማቃለል ብቻ ሳይሆን
ቅድመ ክስ፣ E ስር
፣መከሰስ፣ጥፋተኛ በመባሉ የሚያስከትለው የመገለል ስሜትና E ስር ሊያስከትል
የሚችለውን ፅኑ ውጤት ለማስቀረት መንግስታት በተቻላቸው A ቅም A ማራጮች E ንዲያፈላልጉ
ግፊት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡54

2.3.5. ከሌሎች የፍትህ A ካላት ጋር በቀና የትብብር መንፈስ ተቀናጅቶ


ስለመስራት
የክስ ሂደትን ፍትሃዊነትና ውጤታማነት ለማረጋገጥ ይቻል ዘንድ A ቃብያነ ህግ በተቻላቸው
A ቅም ከፖሊስ፣ ፍርድ ቤቶች፣የህግ ባለሙያዎች፣ተከላካይ ጠበቆችና ሌሎች የመንግስት
A ካላት ወይም ተቋማት ጋር ለመተባበር መሞከር A ለባቸው፡፡55 A ቃብያነ ህግ በሌሎች
ሀገሮች ለሚገኙ የ A ቃብያነ ህግ ተቋማትና የሙያ A ጋሮቻቸው ጋርም ተባብረው መስራት
E ንደሚጠበቅባቸው ተመልክቷል፡፡

ከሌሎች A ካላት ጋር A ቃብያነ ህግ በሚኖራቸው የስራ ግንኙነት የሙያ ነፃነታቸው በሚገባ


E ንዲጠበቅ የበኩላቸውን ጥረት ማድረግ ይጠቅባቸዋል፡፡
በተለይም የ A ቃቤ ህግነት ስራቸውን ከስራ A ስፈፃሚ የመንግስት ተቋማትና ከህግ
A ውጪው ክፍል ተፅ E ኖ ሳይደረግባቸው በህግና በህጉ መሰረት ብቻ ነው ማከናወን ያለባቸው፡፡
56
በርግጥ በብዙ ሀገሮች የ A ቃቢያነ ህግ ተቋማት በስራ A ስፈፃሚነት የመንግስት A ካል ስር
የተደራጁና ተጠሪነታቸውም ለነዚሁ A ካል ሲሆን የተባበሩት መንግስታት የ A ቃብያነ ህግ ሚናን
በተመለከተ የወጣው መመሪያም ሆነ የ A ለም A ቀፍ A ቃብያነ ህግ ማህበር የተግባር መመሪያ
ይህንን A ደረጃጀት መቀየር ላይ ሳይሆን ትኩረቱ A ቃብያነ ህግ ከስራ A ስፈፃሚ የመንግስት
A ካል A ንድ ጉዳይ ላይ ክስ E ንዳይቀርብ የሚያስተላልፈው ት E ዛዝ ገደብ ሊበጅለት
E ንደሚገባ ነው የ A ውሮፓ ህብረት A ስተያየቶች የሚጠቁሙት፡፡

የስራ A ስፈፃሚው የመንግስት A ካላት E ንዲህ A ይነቱን ስልጣን A ልፎ A ልፎ ብቻ


መጠቀም E ንደሚገባቸውና E ንዲህ በሚደረግበት ጊዜ በግልፅነት በታወቁ መስፈርቶች ላይ
መመስረት ወሳኝ E ንደሆነ ነው፡፡57

2.3.6. ስልጣንና ተሰሚነት


A ቃብያነ ህግ ስራቸውን በፍፁም ነፃነትና ስለ A ቃቤ ህግነት በወጡ A ለም
A ቀፍ መርሆዎች መሰረት E ንዲያከናውኑ ከሌሎች የመንግስት A ካላት ጣልቃ
ገብነት መጠበቅ ይኖርባቸዋል፡፡ የ A ቃቤ ህግነት ስልጣናቸውንም በህግ A ግባብ
ለህብረተሰቡ ጥቅምን በሚያስገኝ መልኩ ነው በትክክል ስራ ላይ ማዋል
የሚያስፈልጋቸው ፡፡ በተለይም የ A ቃቤ ህግነት ስልጣናቸውን ተግባራዊ
በሚያደርጉበት ወቅት የሚከተሉት ጥበቃዎች ከመንግስት ሊደረግላቸው ይገባል፡፡58
የሙያ ግዴታቸውን ያለ ማስፈራራት፣ E ንቅፋት፣ወከባ ፣A ግባብ ያልሆነ ጣልቃ
ገብነት ለምክንያት A ልባ የፍትሃብሄር ፣ወንጀል ወይም ሌላ ኃላፊነት ሳይጋለጡ
E ንዲወጡ ዋስትና መስጠት፣
A ቃብያነ ህግ የስራ ግዴታቸውን በሚወጡበት ወቅት የግል ደህንነታቸው A ደጋ ላይ
በወደቀ ጊዜ ከመንግስት ለራሳቸውና ለቤተሰቦቻቸው የ A ካላዊ ደህንነት ጥበቃን
የማግኘት
ከሚያከናውኑት ቁልፍ ተግባርና ኃላፊነት ጋር የሚመጣጠን የ A ገልግሎት
ሁኔታ፣ተመጣጣኝ ክፍያና በቂ ደመወዝ E ንዲሁም የ A ገልግሎት ዘመን
በተቻለ መጠን ሁሉ የ A ቃብያነ ህግ ምልመላና የስራ E ድገት በተጨባጭ
ሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ E ንዲሆን ሙያዊ ብቃትን ፣ችሎታን፣ ጠንካራ
ስብ E ናንና ልምድን መሰረት ያደረገ ሆኖ ፍትሃዊና ገለልተኛ የሆነ ስርዓት(Fair
and impartial Procedure0 ተከትሎ E ንዲወሰን
A ቃብያነ ህግ ግልፅ በሆነ መንገድ ከሙያዊ ደረጃቸው ወሰን ዉጪ የሆነ
Iስነምግባራዊ ድርጊት ፈፅመዋል የሚል ቅሬታ በቀረበባቸው ጊዜ የዲስፒሊን
ክስ ሂደቱን በፍጥነትና ፍትሃዊ በሆነ ሁኔታ A ግባብ ባላቸው ስነ ስርዓቶች መሰረት
E ንዲታይ፣
በዲስፒሊን ክስ ሂደት A ቃብያነ ህግ ገለልተኛ በሆነ መንገድ የመሰማትና ፍትሃዊ
ውሳኔ የማገኘት መብታቸውን ሊረጋገጥላቸው E ንደሚገባ፣ በ A ቃቢያነ ህግ ላይ
የሚደረግ የዲስፒሊን የክስ ሂደት ተጨባጭ ግምገማና ውሳኔ E ንዲኖረው ማድረግ
ተገቢነት ያለው ሲሆን ሂደቱም በህግ፣ በሙያዊ ስነምግባርና በሌሎች ተቀባይነት ባገኙ
የኖሩ ደንቦች ላይ የተመሰረተ መሆን ይገባዋል፡፡
E ንደ ሌሎች ዜጎች ሁሉ A ቃብያነ ህግ ሃሳብን የመግለፅ፣የ E ምነት፣የመደራጀትና
የመሰብሰብ ነፃነት A ላቸው፡፡ በተለይም ህግን፣ የፍትህ A ስተዳደርን፣ የሰብ A ዊ
መብቶችን መስፋፋትና መጠበቅን በሚመለከቱ ህዝባዊ ሰብሰባዎች የመካፈል
መብት A ላቸው፡፡ E ነዚህን መብቶች በስራ ላይ በሚያውሉበት ጊዜ ሁሉ
A ቃብያነ ህግ ራሳቸውን ለህጉና በሙያቸው ለታወቁ መመዘኛዎችና ስርዓቶች
ተገዢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ A ቃብያነ ህግ የሙያ
ማህበራቸውን ወይም ሌሎች ጥቅማቸውን የሚያስጠብቁላቸው ድርጅቶችን
በማቋቋምና A ባል በመሆን ሙያዊ ስልጠናቸውን ለማስፋፋትና A ቋማቸውን
ለመጠበቅ የምንቀሳቀስ መብት A ላቸው፡፡

2.3.7. A ቃቤ ህጎች A ጠቃላይ በግል ኑሮ A ቸው ሊያከብሩት የሚገባ ስነምግባር

1. A ቃቤህግ ሰብ A ዊ መብቶችና ነጻነቶችን የጣሱ ሰዎችን ለፍርድ የሚያቀርብ


ከመሆኑ A ንጻር E ሱም E ራሱ በድርጊቱ ሰብ A ዊ መብቶችንና ነጻነቶችን
የሚያከበርና A ር A ያ መሆን A ለበት፡፡
2. A ቃቤ ህግ በግል A ኗኗሩ ተቋሙን ጥያቄ ውስጥ ከሚከት A ኗኗር መጠበቅ A ለበት፡፡
ተቋሙ ተገቢውን ክብርና ድጋፍ የሚያገኘው A ቃቤ ህጉ በግል A ኗኗሩ በሚያሳየው
ባህርይ ነው፡፡
3. A ቃቤ ህግ የጥቅም ግጭት በሚፈጥር ስራ ውስጥ መግባት የለበትም፡፡ ከሙያው ጋር
የሚቃረን ተግባር ተሰማርቶ ገቢን ለማግኘት መሞከር የለበትም፡፡
4. A ቃቤ ህግ የፍርድ ቤቱን ነጻነት መቀበልና መጠበቅ A ለበት፡፡ የፍርድ ቤትን ውሳኔ
ሊቃወመው የሚችለው ይግባኝ በማቅረብ ብቻ E ንጂ በ A ደባባይ በመተቸት
A ይደለም፡፡

መወያያ ጥያቄዎች
1. A ንድ የምርመራ መዝገብ ተጠናቆ የመጣለት A ቃቤ ህግ የተሰባሰቡትን ማስረጃዎች
ሲመረምር A ንዳንዱ ተከሳሽን የሚጠቅም ሆኖ ያገኘዋል፡፡ ስለሆነም ተከሳሽን
የሚጠቅመውን ማስረጃ በማስቀረት በተከሳሽ ላይ ክሱን ለማስረዳት የሚጠቅመውን
ማስረጃ ብቻ A ያይዞ ክስ ይመሰርታል፡፡ A ቃቤ ህግ ተከሳሽን የሚጠቅም ማስረጃ
ለተከሳሹ ማሳወቅና መስጠት ይገባው ነበር፡፡ ይህንን ባለማድረጉ የሙያ ስነምግባሩን
A ላከበረም ይባላል?
2. A ቃቤ ህግ በህገወጥ መንገድ የተገኘ ማስረጃ መኖሩን E ያወቀ ማስረጃውን ይዞ ፍርድ
ቤት ቀረበ፡፡ ይህ የ A ቃቤ ህግ ድርጊት ሊያስጠይቀው ይገባል ወይ?
3. A ቃቤ ህግ በሚመረምረው የምርመራ መዝገብ በቂ ማስረጃ E ንደሌለው በሚያውቀው
መዝገብ ላይ ክስ መስርተህ ተከራከር የሚል የበላይ ት E ዛዝ ቢመጣ ምን ማድረግ
A ለበት? E ንዲህ A ይነት ግንኙነት ላይ የሚፈጠሩ ችግሮችን ለማስወገድ ምን
A ይነት ሲስተም መዘርጋት ይኖርበታል?

4. A ቃቤ ህግ በ A ንድ የወንጀል ድርጊት ክስ በመመስረቱ፣ የወንጀል ድርጊቱ ሰለባ የሆኑ


ሰዎች በድርጊቱ በመደሰት ከፍ ያለ ስጦታ ያቀርቡለታል፡፡ E ርስዎ A ቃቤ ህግ
ቢሆኑ ስጦታውን ይቀበላሉ? ለምን?የማይቀበሉ ከሆነስ; ለምን?

5. A ቃቤ ህግ ከመርማሪ የመጣለትን መዝገብ ሲመለከት ወንጀሉ የተፈጸመ መሆኑን


ያመለከታል፡፡ ይሁንና A ቃቤ ህግ በግሉ E ንደሚያውቀው ተከሳሽ ሆኖ የቀረበው
ወንጀሉን E ንዳልፈጸመ ያውቃል፡፡ ምን ማድረግ A ለበት? ጉዳዩን ስለማውቀው ብሎ
መዝገቡን መዝጋት ነው? ወይስ በጉዳዩ ላይ E ኔ ክስ A ልመሰርትም ብሎ መተው
ነው? ለምን?

10 ስለ A ቃቤ ህግ ተጠሪነት
1. A ቃቤያነ ህግ ተጠሪነታቸው ለሚኒስትሩ ይሆናል፡፡
2. በዚህ A ንቀጽ ን U ስ A ንቀጽ 1 የተደነገገው E ንደተጠበቀ ሆኖ በማንኛውም ደረጃ
የሚገኝ A ቃቤ ህግ ከ E ርሱ ለሚቀጥለው የበላይ ሀላፊ A ቃቤ ህግ ተጠሪ ይሆናል፡፡

A ንቀጽ 11 ቃለመሀላ
‹Eኔ --------- ለሀገሬ ታማኝ በመሆን የIትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ህገመንግስትንና ሌሎች ህጎችን ላከብርና ላስከበር በፌዴራሉ መንግስት የወጡና ወደፊት
የሚወጡ ህጎችን በማስፈጸም የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ልሰራ የስራ ድርሻዬን ህግ
በሚደነግገው መሰረት በመፈጸም የሰዎችን ክብርና ሰብ A ዊ መብት ላከብርና ላስጠብቅ የግል
ጥቅም ሳልፈልግ ማንንም በመውደድ በመጥላት ወይም በሌላ በማንኛውም ምክንያት A ድልዎ
ሳላደርግ ማንኛውንም A ይነት ተጽ E ኖ ሳልፈራ በሃቀኝነት በቅንነትና በትጋት ሀላፊነቴን
ለመወጣት ቃል E ገባለሁ›

A ንቀጽ 16 ከመደበኛ የስራ ሰ A ት በላይ መስራት


1. ስራው የሚመለከተው የበላይ ሀላፊ በ A ዘዘ ጊዜ ማንኛውም A ቃቤ ህግ ከመደበኛው
የስራ ሰ A ት በላይ መስራት ግዴታው ነው፡፡

ስለ A ቃቤያነ ህግ ግዴታ
A ንቀጽ 61 ስለታማኝነት
ማንኛውም A ቃቤ ህግ መላ ጉልበቱንና ችሎታውን በታማኝነት ለመንግስትና ለህዝብ
A ገልግሎት ጥቅም ማዋል A ለበት፡፡

A ንቀጽ 62 ስለ E ያንዳንዱ A ቃቤ ህግ ጠባይ


1. ማንኛውም A ቃቤ ህግ የህዝብን A ክብሮትና E ምነት E ንዲያገኝ በመስሪያ ቤቱም
ሆነ ከመስሪያ ቤቱ ውጭ በማናቸውም ጊዜ መልካም ጠባይና ስነምግባር E ንዲኖረው
ያስፈልጋል፡፡
2. በማንኛውም ጊዜ የሙያውን ክብር ለማስጠበቅ የሚያስፈልገውን ሁሉ A ሟልቶ
መገኘት A ለበት፡፡
A ንቀጽ 63. ስለታዛዥነት
1. ማንኛውም A ቃቤ ህግ ስራውን ባለው ከፍተኛ E ውቀትና ችሎታ መፈጸም
A ለበት፡፡ የተመደበበትን መደበኛ ስራና ሌላውንም ተመሳሳይ ስራ መፈጸም ግዴታው
ነው፡፡
2. A ቃቤ ህጉ ከበላይ ሀላፊው የሚሰጠው ት E ዛዝ በግልጽ ከህግ ውጭ ካልሆነ በቀር
E ንደት E ዛዙ መፈጸም A ለበት፡፡ በማንኛውም A ኳኋን የበላይ A ቃቤ ህግ
ለሚሰጠው ት E ዛዝ ህጋዊነት ሀላፊ ነው፡፡

A ንቀጽ 64. A ቃቤ ህግ ከህዝብ ጋር ስላለው ግንኙነት


1. A ቃቤ ህግ የሚፈጽማቸው ተግባሮች በጠቅላለው የመላውን ህዝብ ጥቅም
የሚመለከቱ መሆናቸውን ምን ጊዜም መዘንጋት የለበትም፡፡
2. A ቃቤ ህግ የሰዎችን ሰብ A ዊ መብትና ክብር መንካት የለበትም፡፡

A ንቀጽ 65 ምስጢር ስለመጠበቅ


ማንኛውም A ቃቤ ህግ
1. መረጃው ተራ ወይም በህዝብ ዘንድ የታወቀ ካልሆነ ወይም መደበኛ ስራውን በህጋዊ
መንገድ ለመፈጸም A ስፈላጊ ካልሆነ በቀር በስራው A ጋጣሚ ወይም ምክንያት ወይም
በሌላ A ኳኋን ያገኘውን መረጃ ለማናቸውም ሰው መግለጽ የለበትም፡፡

2. ስልጣን ባለው ሀላፊ በ A ግባቡ ካልታዘዘ በቀር በ A ሰራር ምስጢር የተባሉትን መረጃዎች
ቃለጉባኤዎች የስራ E ቅዶችና E ነዚህን የመሳሰሉ ምስጢራዊ ጉዳዮች ሁሉ
በስራው ላይ ሆነ ከስራ ውጪ ጉዳዩን E ንዲያውቀው በደንቡ ለተፈቀደደለት ሰው
ካልሆነ በቀር ለሌላ ማናቸውም ሰው መግለጽ የለበትም፡፡

A ንቀጽ 66 ገንዘብ ስለመበደር


1. A ዘውትሮ ገንዘብ መበደር ክልክል ነው፡፡

2. A ቃቤ ህግ በስራው ምክንያት ከሚያጋጥመው ማናቸውም ሰው ገንዘብ መበደር


ወይም ለመበደር መሞከር ፍጹም ክልክል ነው፡፡
A ንቀጽ 67 ስለስጦታዎች
ማንኛውም A ቃቤ ህግ ከስራወ ጋር በተያያዘ ሁኔታ ስለሰጠው ወይም ወደፊት ስለሚሰጠው
A ገልግሎት ከማናቸውም ሰው ማናቸውም A ይነት ስጦታ ወይም ዋጋ መጠየቅ ወይም
መቀበል የለበትም፡፡

A ንቀጽ 68 በመንግስት ስራና በግል ጉዳዮች ወይም ጥቅሞች መካከል ስለሚፈጠር ግጭት
1. ማናቸውም A ቃቤ ህግ የራሱ የዘመዶቹ ወይም የወዳጆቹ የግል ጉዳይ ወይም ጥቅም
ከስራው ወይም በስራወ ምክንያት ከያዘው የህዝብ ወይም የግለሰብ ጉዳይ ጋር የሚጋጭ
ሆኖ ሲገኝ ይህንነ ችግር ለበላይ ሀላፊው ወዲያውኑ በማሳወቅ ጉዳዩ በሌላ A ቃቤ
ህግ E ንዲታይ ማመልከት A ለበት፡፡

2. ጉዳዩ የቀረበለት የበላይ A ቃቤ ህግም A ስፈላጊ የመሰለውን ውሳኔ መስጠት


A ለበት፡፡

A ንቀጽ 69 ስለግል ደብዳቤዎች


1. A ቃቤያነ ህግ በመስሪያ ቤቱ A ድራሻ የግል ደብዳቤ ሊጽፉ ወይም ከሌላ ሊጻፍላቸው
ይችላለ፡፡ ስለዚህ ጉዳይ የሚያስፈልገውን የመላላክ ወጪ ጉዳዩ የሚመለከተው A ቃቤ
ህግ መክፈል A ለበት፡፡

2. በመስሪያ ቤቱ A ድራሻ የተላከ የማንኛውም A ቃቤ ህግ ደብዳቤ ጥቅል ወይም


E ቃ ቢጠፋ መስሪያ ቤቱ በሀላፊነት A ይጠየቅም፡፡

A ንቀጽ 70 በመስሪያ ቤቱ መገልገያዎች ስለመጠቀም


A ቃቤያነ ህግ ስራቸውን በሚገባ ለመፈጸም ያህል ብቻ በመስሪያቤቱ ልዩ ልዩ መገልገያዎች
መጠቀም ይችላሉ፡፡

A ንቀጽ 71. ለሌሎች መስሪያ ቤቶችና ድርጅቶች ስለመስራት


1. ማንኛውም A ቃቤ ህግ
ሀ. በመደበኛ የስራ ሰ A ት መላ ጉልበቱን ችሎታውንና A ሳቡን በደመወዝ በተመደበበት
የመስሪያ ቤቱ ስራ ላይ ማዋል A ለበት፡፡ ሆኖም A ቃቤ ህጉ በ A ግባቡ ሲታዘዝ
ለሌላ መንግስት መስሪያ ቤት ወይም የመንግስት ልማት ድርጅት መስራት A ለበት፡፡
ለ. ለመስሪያ ቤቱ የሚያበረክተውን A ገልግሎት የሚያጓድል ወይም ለተሰጠው ስራና
ሀላፊነት ተቃራኒ የሆነ ወይም ከስራውና ከሀላፊነቱ ወይም ከሙያ ስነምግባር ጋር
የማይጣጣም ማናቸውንም የውጭ ስራ ሊሰራ A ይችልም፡፡

2. በዚህ A ንቀጽ ን U ስ A ንቀጽ 1 የተደነገገው E ንደተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም A ቃቤ


ህግ የውጭ ስራ ለመስራት በቅድሚያ የሚኒስትሩን ፈቃድ ማግኘት A ለበት፡፡

A ንቀጽ 75 የዲሲፕሊን ጥፋቶች


1. የሚከተሉት ከባድ የዲሲፕሊን ጥፋቶች ናቸው፡፡
ሀ. ጉቦ መቀበል ወይም E ንዲሰጠው መጠየቅ
ለ. ተገቢ ያልሆነ ጥቅም ለራስ ለማግኘት ወይም ለሌላ ሰው ለማስገኘት በማሰብ
በ A ማላጅ መስራት
ሐ. ራስን ወይም ሶስተኛ ወገንን ለመጥቀም በጽሁፍ የሰፈረውን መረጃ ሆነ ብሎ
ወደሀሰተኝነት መለወጥ
መ. ከስራ ጋር ግንኙነት ካላቸው ሰዎች ገንዘብ መበደር
ሠ. A ግባብ ያለውን መረጃ ወይም ፍሬነገር ሆን ብሎ ወይም በቸልተኝነት
ለሚመለከተው ባለማሳወቅ ወይም በመደቡት ውሳኔውን የሚያዛባ ሁኔታ መፍጠር
ረ. ያለበቂ ምክንያት ስራን በማዘግየት ባለጉዳይን ማጉላላት
ሰ. AE ምሮን በሚያደነዝዝ ወይም ሱስ በሚያሲዝ ህገወጥ E ጽ መጠቀም
ሸ. ሰክሮ በስራ ላይ መገኘት ወይም በ A ደባባይ በመታየት የሙያውን ስነምግባርና
የመስሪያ ቤቱን ክብር ማጉደፍ
ቀ. ያለበቂ ምክንያት ወይም ያለፈቃድ A ዘውትሮ ከስራ መቅረት
በ. በስራ ቦታ ላይ ለሞራልና ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆነ ድርጊት መፈጸም ቸ.
ሆነ ብሎ ወይም በከባድ ቸልተኝነት በመስሪያ ቤቱ ንብረት ላይ ከባድ ጉዳት
ማድረስ
ኀ. ሌሎች በተመሳሳይ ደረጃ የሚታዩ ከባድ ጥፋቶች
ነ. በጽሁፍ ወይም በቃል ከመስሪያ ቤቱ ወይም ከበላይ ሀላፊው የተሰጠውን
ግልጽና ህጋዊ ት E ዛዝ A ለመቀበል ወይም ተግባራዊ A ለማድረግ

2. የሚከተሉት ቀላል የዲሲፕሊን ጥፋቶች ናቸው፡፡


ሀ. በስራው ላይ ተገቢ ጥረትና ትጋት A ለማሳየት
ለ. ከስራ ባልደረቦች ጋር በመግባባት ተባብሮ መስራት ባለመቻል በስራ ሂደት ላይ
E ንቅፋት መሆን ወይም
ሐ. A ዘውትሮ መበደር
መ. ሌሎች በተመሳሳይ ደረጃ የሚታዩ ቀላል ጥፋቶችን መፈጸም

You might also like