Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

ንጉሱ ሙሉጌታ ጠቅላላ ስራ ተቐራጭ

ቀን: 4/04/16

ቁጥር:

ለ : ድሬ ዳዋ ከተማ ቤቶች ልማት

ጉዳዩ:-Sample የስራ ግብዕት ማስገባትን ስለማሳዎቅ

እንደሚታወቀው የድሬ ዳዋ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤቶችን እያስገነባ ሲሆን ንጉሱ ሙሉጌታ

ጠቅላላ ስራ ተቐራጭ ደግሞ በተቐራጭነት እየሰሩ ካሉ ተቐራጮች ውስጥ አንዱ ነው።ስለሆነም የስራ

ግብዕት ጥራትና ቁጥጥር ያመች ዘንድ ለቤቶች ልማት sample ግብዕት አስቀድሞ ገቢ ይዘረጋል ።በዚህም

መሰረት design standard መሰረት ባደረገ መልኩ ፕሌት ማለትም (200×150×4)mm የሆነ እና J ቦልት

O14 ,450mm የሆነ ተዘጋጅቶ የቀረበና ለ quality control unit ገቢ የተደረገ መሆኑን በትህትና

አሳውቃለሁ።

ከሰላምታ ጋር

ንጉሱ ሙሉጌታ

You might also like