Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

ስሇ ይግባኝ (ፍትሐ ብሔር)

በሕግ በላሊ ሁኔታ እስካሌተቀመጠ ድረስ ማንም ሰው በፍትሐ ብሔር ጉዳይ በፍ/ቤት
የተሰጠ ውሳኔ ሊይ ቅር ከተሰኘ ሇይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት (ፍ/ቤት) ይግባኝ ማቅረብ ይችሊሌ፡፡
ነገር ግን ይግባኝ የሚቀርብበት ጉዳይ በራሱ ውሳኔ በሰጠው ፍ/ቤት (የሥር ፍ/ቤት) ሉታረም
ወይም ሉጣራ የሚችሌ ከሆነ ውሳውኔ እዛው የሥር ፍ/ቤት እንዲስተካከሌ ከመጠየቁ በፊት ቀጥታ
ይግባኝ ማቅረብ አይቻሌም፡፡

የህግ

ታም
ይህ የሚሆነው የጽህፈት ወይም የሂሳብ አሰራር ግድፈት በሚኖር ወቅት፤ ፍ/ቤቱ የወሰነው
በተጨበረበረ ወይም ሀሰተኛ ማስረጃ ተሳስቶ ሲሆን እና ድጋሚ ዳኝነት መጠየቅ በሚቻሌበት
ወቅት ወይም ላሊ የሥር ፍ/ቤት የራሱን ፍርድ ሉያስተካክሌ የሚችሌባቸው ሁኔታዎች በሚኖርበት
Ta
ወቅት ነው፡፡

ሩያ
አማ
የይግባኝ ማመሌከቻ የሚቀርበው የመጨረሻ ውሳኔ በሚሰጥበት ወቅት እንጂ በጊዜያዊ
At

ትዕዛዞች ሊይ፤ በተሰጠ ቀነ ቀጠሮ ሊይ፤ የመጀመሪያ ዯረጃ መቃወሚያ ሊይ የተሰጠ ብይን፤ የጠበቃ
mi
እርዳታ ሇማግኘት የተሰጠ ትዕዛዝ፤ ከጠበቃ ጋር ሇመቅረብ በተመሇከተ የተሰጠ ትዕዛዝ፤ ዳኝነት
tor

ዕቆ

ሳይከፈሌ ፋይሌ በነጻ ሇመክፈት እንዲፈቀድ በመጠየቅ የቀረበ ማመሌከቻ ሊይ የሚሰጥ ውሳኔ/
ru

ሪና
ትዕዛዝ እና የመሳሰለት ጉዳዩ የመጨረሻ ውሳኔ ከመማግኘቱ በፊት በሚሰጡ ትዕዛዞች ብቻ


ne

በመነሳት ይግባኝ ማቅረብ አይቻሌም፡፡


ይህ ማሇት ግን እነዚህ ጉዳዮች ሊይ ከነጭራሹ ይግባኝ አይባሌም ማሇት ሳይሆን በጉዳዩ ሊይ

Ya

የመጨረሻ ውሳኔ ሲሰጥ አብሮ ይግባኝ ይቀርባሌ እንጂ እነዚህም ምክንቶች ብቻ መነሻ በማድረግ
y

ይግባኝ አይቀርብም ሇማሇት ነው፡፡


በቃ
ነገር ግን አንድ ሰው እንዲታሰር እንዲሁም ከፍርድ በፊት በእጁ ያሇውን ንብረት ሇላሊ ሰው
co
at

እንዲያዛውር የተሰጠበትን ትዕዛዝ በተመሇከተ ይግባኝ ማቅረብ ይቻሊሌ፡፡


የይግባኝ ማመሌከቻ የሚቀርበው በ60 ቀናት ውስጥ ሲሆን አሰሪና ሰራተኛ ጋር ተያያዥነት
b

ያሊቸው የሥራ ክርክሮች ይግባኝ ግን በ30 ቀናት ውስጥ መቅረብ አሇባቸው፡፡ ከአቅም በሊይ በሆነ
La

ችግር ወይም እክሌ ይግባኙን በወቅቱ ማቅረብ ያሌቻሇ ሰው ይግባኝ ሇማቅረብ እንዲፈቀድሇት
የሚጠይቅ ማመሌከቻ ከነማስረጃው አያይዞ እና ከይግባኝ ማመሌከቻ ጋር አብሮ ሇፍርድ ቤቱ
ሉያቀርብ ይችሊሌ፡፡ ፍርድ ቤቱም ምክንቱን ካመነበት የይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜ ቢያሌፍም ይግባኙ
w

እንዲስተናገድ ሉፈድቅ ይችሊሌ፡፡


በይግባኝ ክርክር ወቅት በፊት ያሌተነሳ አዲስ ክርክር ማቅረብ የማይቻሌ እን ይግባኝ ሰሚ
ፍርድ ቤቱም ሥር ያሌተነሳ ነገርን ምክንያት አድርጎ ውሳኔ መስጠት የማይችሌ ሲሆን ተጨማሪ
ማስረጃን በተመሇከተ በሥር ፍርድ ቤት መታየት ሲኖርበት ያሌታየ ወይም ላሊ አሳማኝ በሆነ
ምክንያት ማስረጃ ሳይቀርብ ቀርቶ እና ይህንን ግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ካመነበት ...
እና ከተቀበሇው ወይም ፍርድ ቤቱ ሇትክክሇኛ ፍተሕ አሰጣጥ ተገቢ ነው ብል ካሰበ ብቻ
እንጂ ተከራካሪ ወገኖች ተጨማሪ ማስረጃ የማቅረብ ያሌተገዯበ መብት የሊቸውም፡፡
የዚህም ምክንያት አንድ ሰው ክስ በሚያቀርብበት ወቅት በእጁ ያለትን እና ሉያገኛቸው
ወይም በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሉያስቀርባቸው የሚችሊቸው ሰነዶች እና የምስክሮች ስም በሙለ
ከመጀመሪያ ክስ ሲያቀርብ ማያያዝ እንጂ በፈሇገ ጊዜ ማስረጃ እያንጠባጠበ እያቀረበ

የህግ
የተከራካሪ ወገኖችንም ሆነ የፍርድ ቤቱን ሰዓት መፍጀት የላሇበት ስሇሆነ ነው፡፡

ታም
ይግባኙ ከመወሰኑ በፊት የሥር ፍርድ ቤት ውሳኔ ቢፈጸም ይግባኝ ባቀረበው ሰው ሊይ
የማይመሇስ ጉዳት የሚያዯርስ መሆኑን ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቱ ካመነበት ውሳኔው
Ta
እንዳይፈጸም የዕግድ ትዕዛዝ ሉሰጥ የሚችሌ ሲሆን አፈጻጸሙ እንዲታገድ የጠየቀው ይግባኝ

ሩያ
አማ
ባይ ዋስትና እንዲያስይዝ ሉጠየቅ ይችሊሌ፡፡
At

ይግባኝ የቀረበሇት ፍርድ ቤት ላሊውን ተከራካሪ ወገን (መሌስ ሰጪን) ከመጥራቱ


mi

በፊት መሌስ ሰጪ በላሇበት የይግባኝ ማመሌከቻ ተቀብል ቅሬታውን የሚሰማ ሲሆን የሥር
tor

ዕቆ

ፍ/ቤት በውሳኔው ሊይ የፈጸመው ስህተት የሇም ብል ካመነ መሌስ ሰጪን መጥራት
ru

ሳያስፈሌግ ይግባኙን ይሰርዘዋሌ፡፡ ሪና


ne

ነገር ግን ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቱ ውሳኔው ስህተት አሇበት ወይም መጣራት ያሇበት


ነገር አሇ ብል ከመነ መሌስ ሰጪ ቀርቦ እንዲከራከር መጥሪያ እንዲሊክሇት ይዯርጋሌ፡፡ ይግባኝ

Ya

ሰሚ ፍርድ ቤቱ መሌስ ሰጪ በቃሌ እንዲከራከር ወይም መሌሱን በጽሁፍ እንዲያቀርብ


y

በቃ
ሉያዝዝ ይችሊሌ፡፡ መሌስ ሰጪ መሌሱን በጽሁፍ ቢያቀርብም ሆነ በቃሌ ቢከራከር መሌስ
co

ሰጪው ያቀረበው መሌስ እና ይግባኝ ባዩ በዚህ መሌስ ሊይ የሚሰጠው የመሌስ መሌስ በሰአቱ
at

ይመዘገብ ወይም በጽሁፍ ይቀርብና ውሳኔ ይሰጥበታሌ፡፡


መሌስ ሰጪ የይግባኝ መጥሪያ በዯረሰው በ1 /አንድ/ ወር ጊዜ መስቀሇኛ ይግባኝ ወይም
b

እራሱ በውሳኔ ሊይ ያሇው ቅሬታ ካሇ ይህንን ይግባኝ ማቅረብ የሚችሌ ሲሆን ይህም
La

መስቀሇኛ ይግባኝ መዯበኛ ይግባኝ በሚታይበት አግባብ የሚዳኝ ይሆናሌ፡፡


ስሇዚህ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኙን ክርክር እና የሥር ፍርድ ቤቱን ውሳኔ
w

በመመርመር ውሳኔውን በማጽናት፤ በመሇወጥ ወይም በማሻሻሌ ውሳኔ ሉሰጥ የሚችሌ ሲሆን
የሥር ፍ/ቤት ውሳኔውን የሠጠው በመጀመሪያ ዯረጃ መቃወሚያ በመነሳት ብቻ ከሆነ እና
ይህ ውሳኔ ከተቀየረ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤቱ መታየት የሚገባቸውን ነጥቦች ሇይቶ እንዲያከራክር
ውሳኔውን ሇሰጠው የሥር ፍርድ ቤት ሉመሌስሇት ይችሊሌ፡፡
ታምሩ ያዕቆብ - የሕግ አማካሪና ጠበቃ

You might also like