Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 4

አምደ-ንባብ

በዚህ አምድ ከተሇያዩ መመሪያዎችና ዯንቦች የተወሰደ አጫጭር ፅሑፎችን በተሇያዩ


ምዕራፎች ስናስታውሶ መቆየታችን ይታወሳሌ!

አሁን ዯግሞ! በተቋማት አገሌግልት አሰጣጥ ሂዯት የአገሌጋይ መሪ ሚና እና የሠራተኛው


የሥራ ቁርጠኝነት በሚሌ የተዘጋጀ ሰነድ በተሇዩ ምዕራፎች ሌናቀርብል ወዯድን!

ስሇሚከታተለን እናመሰግናሇን!!

ምዕራፍ አንድ

አጠቃሊይ መነሻ ሁኔታን እንመሌከት!


የሥራ አመራር ጽንሰ-ሃሳብ ምን ይሊሌ?
 የሥራ አመራር ፅንሰ-ሃሳብን በግሌጽ ሇመረዲት በመጀመሪያ ተቋም ማሇት ምን እንዯሆነ ማየት
ጠቃሚ ነው፡፡

 ተቋም ማሇት በጋራ የሚሰሩ እና በተቀመጠው ሥርዓት ውስጥ የጋራ ዓሊማቸውን ሇማሳካት
የሚችለ ሰዎች የሚሰበሰቡበት ነው።

 ተቋም ሁለንም ማሇትም ሇትርፍ የተቋቋሙትንና ያሌተቋቋሙትን ይመሇከታሌ፡፡

 የተቋም የተሇመደ ባህርያት ዓሊማን፣ መዋቅርን እና ሰዎችን አካትቶ መያዙ ነው፡፡

Common Characteristics of Organizations


Henry Fayol argued that there are 6 Area of Activities that the
Organization Performs:
1) Technical: Related to production and providing services.

2) Commercial: related to buying or selling or exchange of goods and services

3) Financial: Procurement and utilization of finance (Optimum use of Capital)

4) Security: Protection of People and Property.

5) Accounting: Keeping of Financial Statements (Exchange of cash).

6) Managerial: Most important activity, on which depends the success of the rest of the
five activities.

 እዚህ ሊይ በማንኛውም ተቋም ውስጥ ያሇና ኃሊፊነት የሚሰማው አካሌ መገንዘብ ያሇበት ሥራ
አመራር የሚሇውን ጽንሰ-ሃሳብ ነው፡፡

 ሥራ አመራር ማሇት በማንኛውም ተቋማት ውስጥ የታሇመውን ውጤት ሇማምጣት፡-

 የማቀድ፣

 ዓሊማን ሇማሳካት ያለትን ሁለንም ሀብቶችና ተግባራት የማዯራጀት፣

 ሠራተኞችን በማሟሊት የመምራትና የማበረታታት፣

 በመጨረሻም ዓሊማው መሳካቱንና አሇመሳካቱን የማረጋገጥ ሂዯትን የሚያካትት ነው፡፡


የሥራ አመራር ሚናዎች ምንድናቸው? (Roles of Management)
 እንዯ ሄንሪ ሚንትዝበርግ ጥናት የሥራ አመራር ኃሊፊዎች የሚጫወቱትን ሶስት ዋና ዋና
ሚናዎች እና አሥር ዝርዝር ተግባራት ከዚህ በታች በአጭሩ ተመሊክተዋሌ፡-

 ሚና ማሇት አንድ ሰው በያዘው ቦታ ምክንያት የሚያከናውናቸው የተወሰኑ ተግባራት ስብስብ


ነው።

 ሚናዎች ከውስጥም ሆነ ከተቋም ውጭ ይመራለ፡፡

 እነዚህም፡-

 የተግባቦት ሚና (Interpersonal Role)፣

 መረጃ የመስጠትና የመቀበሌ ሚና (Informational Role) እና

 የውሳኔ ሰጭነት ሚና (Decisional Role) ናቸው፡፡

ሀ) የተግባቦት ሚና ማሇት የሥራ ኃሊፊዎች ሇማስተባበር፣ ከሠራተኞች ጋር ሇመግባባት እና


ሇመቀራረብ የሚያገሇግሌ ተቋማዊ አቅጣጫ አመሊካች ነው፡፡

 በዚህ ሥር ሦስት ዝርዝር ሚናዎች ያለ ሲሆን እነዚህም፡-

 ምሌክታዊ ሚና (Figurehead Role)፣

 የመሪነት ሚና (Leading role) እና

 የግንኙነት ሚና (Liaison role) ናቸው፡፡

ሇ) መረጃ የመስጠትና የመቀበሌ ሚና ማሇት መረጃን በአግባቡ ተንትኖ በማዯራጀት ሥራ ሊይ


የማዋሌና ሇላሇቹ ህጋዊ አካሊት ከማስተሊሇፍ ጋር የተያያዘ ነው፡፡

 በዚህ ሥር ሦስት ዝርዝር ሚናዎች ያለ ሲሆን እነዚህም፡-

 የክትትሌ ሚና (Monitoring role)፣


 መረጃን የማሰራጨት ሚና (Disseminating role) እና
 የቃሌ አቀባይነት ሚና (Spokesperson role) ናቸው፡፡
ሐ) የውሳኔ ሰጭነት ሚና ማሇት የሥራ ኃሊፊዎች ስትራቴጂያዊ ጉዲዮችን ሇማቀድ፣ሀብትን ሇመጠቀምና
ዓሊማን ሇማሳካት መረጃን ጥቅም ሊይ የማዋሌ ሚና ነው፡፡

 በዚህ ሥር አራት ዝርዝር ሚናዎች ያለ ሲሆን እነዚህም፡-

 የሥራ ፈጣሪነት ሚና (Entrepreneurship role)፣


 የሁከት/የቀውስ አያያዝ ሚና (Disturbance handling role)፣
 ሀብት የመመዯብ ሚና (Resource Allocating role) እና
 የመዯራዯር ሚና (Negotiating role) ናቸው፡፡
 ከሊይ በሥራ አመራር ጽንሰ-ሃሳብና በአሥሩ ዝርዝር ሚናዎች እንዯምንረዲው መሪነት የሚሇው
የሥራ አመራር አንደ ተግባር ሆኖ እናገኘዋሇን፡፡

ምዕራፍ አንድን እዚህ ሊይ አበቃን!

በምዕራፍ ሁሇት የመሪነት ጥቅሌ ዕይታ እና ዝርዝር ዕይታን በሚመሇከት እናስነብቦታሇን! ይጠብቁን!!

ሇበሇጠ መረጃ በቴላግራም ቻናሌ https://t.me/spusb (ዯብብሕክመ ፐብሉክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ሌማት
ቢሮ) ወይም በ Website፡- www.snnprpublicservice.gov.et ሊይ በመግባት ሙለ ሰነደን ያንብቡ!!

ሇሚሰጡን ገንቢ ሃሳብና አስተያየት ከወዱሁ እናመሰግናሇን!!

አዘጋጅ፡- የኮሚዩኒኬሽንና የሚድያ ግንኙነት ዲይሬክቶሬት

You might also like