Niyala Insurance

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

3/12/24, 3:31 PM Print | AfroTender | Tenders and Bids in Ethiopia.

https://www.AfroTender.com
ሪፖርተር ረቡዕ የካቲት 27 ቀን 2016 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር PT/01/2016

ኒያላ ኢንሹራንስ አማ. ህትመታቸው በውጭ ሀገር የሆኑ ፤

- የ2017 ዓ.ም አጀንዳ እና

- ፍላሽ ዲስክ

በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች በኩባንያው የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር መመሪያና ዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ከዋናው መ/ቤት
3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 307 የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው በመውሰድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ
የሚወዳደሩበትን ዋጋ እና የሚያቀርቡበትን ጊዜ በመግለጽ እስከ መጋቢት 11 ቀን 2016 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ
በማድረግ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ሚኪሊላንድ መንገድ በሚገኘው ፕሮቴክሽን ሀውስ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 307 ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው
ሣጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል::

በተጨማሪም ተጫራቾቹ በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ 10% የጨረታታዋስትና ለኩባንያው በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) አሠርተው ከጨረታው
ሠነድ ጋር እንዲያቀርቡ ያስፈልጋል::

ጨረታው መጋቢት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት በኩባንያው የሠራተኞች ክበብ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው
በተገኙበት ይከፈታል፡:

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ

https://afrotender.com/tenders-print?id=%2Beszi5YdNiismwnTTmoT18uJSsQFIQ%3D%3D 1/1

You might also like