Professional Documents
Culture Documents
(Marriage)
(Marriage)
የተግባርመጀመሪያስራነው
የተቋምመጀመሪያጋብቻነው
ስለዚህበዚህየትምህርትጽሁፍላይየመጀመሪያውንተቋማትጋብቻንትኩረትአድርገንእንመለከታለን
መልካምቆይታ
ጋብቻ እግዚአብሄር በመጀመሪያከመሰረታቸውተቋማትቀዳሚውንስፍራይይዛል እግዚአብሄር
ከሁሉምተቋማትቀዳሚያደረገበትምክንያትንየነገሮችመጀመሪያማለትምየቤተሰብ፣የማህበረሰብ፣
ብሎምየሀገርሰላምናስኬትማስጀመሪያቦታስለሆነነውጋብቻሰላምከሆነቤተሰብሰላምይሆናልቤተሰብሰላምከሆነማህበረሰብሰላም
ጋብቻበሶስትመሰረታዊነገሮችይከፈላል
1. መንፈሰዊጋብቻ
2. አለማዊጋብቻ
3. ክርስቲያናዊጋብቻ
ክርስቲያናዊጋብቻ፡-ስለዚህየጋብቻአይነትስናነሳአስቀድመንአስቀድመንየምናነሳው ዘፍ፡2
ላይእግዚአብሔርየመሰረተውንጋብቻበመመልከትነው፡፡ ጋብቻንእግዚአብሔርየፈጠረው (የመሰረተው)
የሰዎችንየነፍስጩኸትሰምቶለጸሎታቸውመልስለመስጠትሳይሆንእራሱእንደሚያስፈልግስላመነነው፡፡
ይህምጋብቻበኃጢያትምክንያትችግርስለገጠመውእግዚአብሔርምክርስቶስኢየሱስወደምድርበመላክሀጢያትንአስወግዶመልሶአደሰው፡፡
ስለዚህክርስቲያናዊጋብቻለአዲሱሰው(በክርስቶስኢየሱስአምኖየዳነዳግምልደትባገኘሰው) መካከልየሚደረግትስስርናኪዳንነው፡፡
አንድዳግምልደትያገኘችሴትከአንድዳግምልደትካገኘወንድጋርነጻፈቃዳቸውንተጠቅመውማለትምሁለቱምአምነውበትተዋደውተፋቅረ
ውየሚገቡበትተቋምነው፡፡
አንዳንድጊዜወንዱጌታአንቺንሰጥቶኛልእሺባትይመቅሰፍትነውየሚወርድብሽበማለትሴቷምወንዱንእንደዚያውበማለትበማስፈራራት
ትዳርንመመስረትይፈልጋሉ፡፡ አንዳንዶችበትንቢት ፣ አንዳንዶችበመገለጥትዳርንይመሰርታሉ፡፡
እነዚህትዳሮችግንከሆነጊዜበኋላችግርሲገጥማቸውእንመለከታለን፡፡
እግዚአብሔርግንለሰውነፃፈቃድንስለሰጠውነፃፈቃዳቸውፈቃዳቸውን፡ተጠቅመው፡የሚወዱትንናየሚያፈቅሩት፡እንዲያገቡ፡ይፈልጋል፡፡
እግዚአብሔርምእንደአባትራሱንየሆነምክርንይለግሳል፡፡
እግዚአብሔርፈቃዴአይደለምቢልእንኳንፈቃዱንለመርገጥሳይሆንነገሊሆንያለውንስለሚያውቅየሚጠቅምንንየሚጎዳንንስለሚያውቅሃ
ሳብይሰጣል፡፡በሰዎችልብውስጥማረጋገጫንያስቀምጣልእንጂፈቃዱንአይጋፋምለዚህነውበዘፍ 2 ፡ 21 -25
እግዚአብሔርበአዳምላይከባድእንቅልፍጣለበትከአጥንቱምወስዶሔዋንንሰራትወደእርሱምአመጣትእግዚአብሔርለአዳምሁኔታውንአመ
ቻቸለትእንጂሚስትህናትእንድታገባትብሎአላስገደደውምከዚያምአዳምእግዚአብሔርያመቻቸለትንእድልተጠቅሞይህችአጥንትከአጥን
ቴስጋምከጋምከስጋዬናትናሴትትባልሰውእናትናአባቱንይተዋልከሚስቱምጋርይጣመራልሁለቱምአንድይሆናሉበማለትእድሉንተጠቅሞአ
ገባት፡፡
ስለዚህክርስቲያንበማንምአስገዳጅነትሳይሆንእግዚአብሔርበሚያመቻችለትናበሚያረጋግጥለትመንገድነፃፈቃዱንተጠቅሞጋብቻንይመ
ሰርታልማለትነው፡፡