Professional Documents
Culture Documents
Zema G 4
Zema G 4
የትምህርት ርዕሰ ፡ ዜማ
ንዑስ ርእስ፡ ዜማ4
የትምህርቱመለያ፡ ሕ/ዜ/04
የትምህርቱ አሰጣጥ - በገለጻ ፣
የክፍል ደረጃ ፡- 4ኛ ክፍል
ትምህርቱ የሚወሰደው ጊዜ፡ 22 ሰአት
የትምህርቱ አጠቃላይ ዓላማ
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ አንድ
1. የቅዱስ ያሬድ ታሪክ
2. የቅዱስ ያሬድ ዜማ ልዩ መሆን
ምዕራፍ ሁለት
1. ዜማ የዜማ ምንነት እና ዓይነት
2. የቅዱስ ያሬድ የዜማ ዓይነቶች
3. የቅዱስ ያሬድ አስሩ የዜማ ምልክቶች
ምዕራፍ ሶስት
1. የውዳሴ ማርያም ታሪክ
2. የውዳሴ ማርያም ይዘት
3. የውዳሴ ማርያም ዜማ ሥረዮች ከፊሉን
4. የሰኞ ውዳሴ ማርያም በዜማ
ምዕራፍ አራት
1. ከማክሰኞ እስከ ሐሙስ ውዳሴ ማርያም በአራራይ ዜማ
2. የመሐረነ አብ ጸሎት መግቢያ ሃሌታ በዜማ
3. መሐረነ አብ በእዝል ዜማ
ምዕራፍ አምስት
1. መሐረነ አብ በአማርኛ
2. መልክአ ሥዕል
3. መሐረነ አብን በማስተዛዘል ማዜም
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 1
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
ምዕራፍ አንድ
1. የቅዱስ ያሬድ ታሪክ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 3
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
አባን ቤተ ክርስቲያን ለማሠራት ወደ ጋይንት በተጓዙ ጊዜም በዚያ ሁለት ዓመት ዝማሬ መዋሥዕት
የተባለ ድርሰቱን አስተምሯል፡፡ ይህ ቦታ እስከ ዛሬ የዚህ ትምህርት ማስመስከሪያ ነው፡፡
2. እነዚህ የዜማ አይነቶች የአንዱ ድምፅ ከሌላኛዉ ድምፅ ያልተደበላለቀ ወጥ የሆነ ድምፅ
አላቸዉ፡፡ዜማዎቹንም በስምንት ምልክቶች ቀምሮታል፡፡የምልክቶች አገልግሎትም በትምህርት
ሂደት ጊዜ የጠቋሚነት ሚና በመጫወት ለዜማዉ መጠበቅ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ናቸዉ፡፡
3. ቅዱስ ያሬድና አፄ ገብረ መስቀል ቅዱስ ያሬድ የተነሳዉ ዘጠኙ ቅዱሳን ወደ ኢትዮጵያ በገቡበት
ዘመን ነዉ፡፡በዘጠኙ ቅዱሳን የተተረጎሙት ቅዱሳን መጻሕፍት በቅዱስ ያሬድ የድርሰት ስራ
ዉስጥ ጉልህ ድርሻ ነበራቸዉ፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 4
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
ምዕራፍ ኹለት
4. ዜማ የዜማ ምንነት እና ዓይነት
ብለን በሦስት ከፋፍለን ማየት ይቻላል ፡፡ሦስቱም የዜማ ዓይነቶች ህሊናዊ እርካታን የሚሰጡ
ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህን ሦስቱን የዝማሬ ዓይነቶች እንደ የድምጽ መሳሪያ ተጫዋች ልበወለዳዊ
ስም ሲሰጧቸው ይስተዋላል፡፡ በሙዚቀኞች አሰያየም ፤አንቺ ሆየ፤ትዝታ ፤ባቲ ተብለው እንዲጠሩ ተጽእኖ
መፍጠራቸው ግልጽ ነው፡፡ ስለሆነም እነዚህ ጊዜያዊ የስምምነት ስያሜዎች አራራይ፤እዝል፤እና ግእዝ
በሚባሉት የቅዱስ ያሬድ የዜማ ስልቶች እንዲሰየሙ ሁሉም የእውነተኛው ዜማችን ባለታሪክ የበኩሉን
አስተዋጽኦ ያድርግ እንላለን፡፡
የአዘማመሩ ሥርዓት
የአዘማመሩ ሥረዓትና ቋንቋው ማንኛውም ዓለም አቀፍ ሰው ሊዘምር ይችላል ፡፡ዝማሬ የቋንቋ
ገደብ ሳይደረግበት ይዘመራል፡፡ ነገር ግን የአዘማመር ሥርዓቱም የድምጽ አወጣጥ ዘዴው መረን የለቀቀ
ሊሆን አይገባም፡፡ በአጭሩ ለዛና ለከት የሌለው የጭፈራ ዜማ (ድምጽ) በእጅጉ መለየት ይኖርበታል፡፡
ማንም ሰው በሚችለውና በሚያውቀው ቋንቋመዘመር እንዳይቻል የሚያስገድደው የለም የዜማ ቀመሩና
የኖታው የይዘቱ፤የጽፋቱ፤የቁርጡ፤የጭረቱ፤የአንብሩና የድርሱ ባጠቃላይ የዜማ ድምጽ አወጣጡ ሥርአተ
መንፈሳዊ ገጽታውን የለቀቀና ትርጉም የለሽ ሊሆን አይገባም፡፡ አንድ ዜማ በማንኛውም ቋንቋ ይዘመር እንጂ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 5
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
መንፈሳዊ ቅኝትን ማእከል ያላደረገ ከሆነና ሰዎችን እያፈናጠጠ ወደ ጭፈራ ገጸ ምድር የሚወስድ ከሆነ
በመዝሙር ስም የተሰየመው (የዝማሬ ስም) ተሠርዞ ዘፈን በሚል ስም መጠራት ይኖርበታል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 6
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
ወላዲ አስራፂ ወልድም ከአብ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስም ከአብ ተሰራፂ እንደሆነ ሁሉ የግእዝ ዜማ
ከእዝልና ከአራራይ ጋር ለየብቻ ተጣምሮ ሊቀርብ ይችላል ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ ከወልድ
እንደማይሰርፀው ወልድም ከመንፈስ ቅዱስ እንደማይወለድ ሁለቱ እዝልና አራራይ ከግእዝ ውጪ
ብቻቸውን አንድ ላይ ሆነው ሊዜሙ አይችሉም።ከላይ እንደገለፅነው ግን ሦስቱ በጥምረት ሊቀርቡ
ይችላሉ። እኛ ይህን በቀላሉ ለመስማት ከፈለግን ሥርዓተ ቅዳሴ አሐዱ አብ ቅዱስ ተብሎ ሲጀምርና
በስተመጨረሻ በእግዚኦታ ምህላ ሲቀርብ በሦስቱም ዜማ ስለሚባል አንድ ሆነው ሲቀርቡ እንዴት ያለ
ድምፀት እንዳላቸው ማስተዋል እንችላለን።
6. የቅዱስ ያሬድ አስሩ የዜማ ምልክቶች
- እነዚህ ምልክቶች ጌታችን ከልደቱ እስከ እርገቱ ስላደረገው ነገር የሚያስረዱ ናቸው፡፡
- የቅዱስ ያሬድ የዜማ ምልክቶች ስምንት ሲሆኑ ድርስና አንብር በኋላ የተጨመሩ ናቸው፡፡
- ዝርዝራቸውም ፡-
1. ድፋት (┌┐) ፡- በእለተ አርብ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሾህ አክሊል መድፋቱን
ለማሳየት እና አምላካችን ከሰማየ ሰማያት መውረዱን ያስረዳል፡፡
2. ሒደት (—) ፡- ጌታችን በአይሁድ ተይዞ መጎተቱን የሚያጠይቅ ነው፡፡ በተጨማሪም አምላካችን
ዓለምን ተዘዋውሮ እንዳስተማረ በመመለሱም ጊዜ ከሀና ወደ ቀያፋ ከዚያው ወደ ጲላጦስ መመለሱን
ያስረዳል፡፡
3. ቅናት ( )ﺭ፡- ያለምንም በደልና ኃጢዓት በቅናት ተነሳስተው አይሁድ እንደ ገደሉትና
በእጃቸው መውደቁን ለማሳየት፡፡
4. ይዘት (.) ፡- ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአይሁድ እጅ መያዙን የሚያመለክት ነው
አንድም ( አምላካችን አሀዜ ኩሉ አለም ) አለምን በመሀል እጁ የያዘ መሆኑን ያስረዳል፡፡
5. ቁርጥ (├)፡- ጌታ ወደ ቀራን ሲወስዱት መንገላታቱን መቆራረጥ፣መላላጡን፣በጦር መወጋቱን
ለማጠየቅ ነው አንድም አይሁድ ጌታን ቢያሰቃዩትምአዳምን ለማዳን መቁረጡን ያስረዳል፡፡
6. ጭረት ( )ﺮ፡- ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመሬት ሲደፉት፣ሲገርፉት፣በሰውነቱ ላይ
ብዙ ጭረት/ሰንበር/ ምልክት ነበረውና ይህንን ለማመልት
7. ርክርክ (፡) ፡- ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእሾህ አክሊል በደፋ ጊዜ የደሙ
መፍሰስ እና የደመ ነጠብጣብ ምልክት ነው፡፡
8. ደረት (└┘) ፡- ጌታን በመስቀል ላይ አንጋለው ሲቸነክሩት በደረቱ ላይ ቆመው በችንካር መመታቱን
ለማመልከት፡፡
ምዕራፍ ƒስት
1. የውዳሴ ማርያም ታሪክ
ውዳሴ ወደሰ ከሚል ግስ የወጣ ሲኾን ትርጓሜውም ማወደስ፣ መወደስ፣ አወዳደስ፣
ውደሳ፣ ምስጋና ማለት ነው፡፡ ውዳሴ ማርያም ሲልም የማርያም ምስጋና ማለት ነው፡፡ የውዳሴ ማርያም
መጽሐፍ ጸሐፊ ሶርያዊው ቅዱስ ኤፍሬም ሲኾን መጽሐፉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ የጸሎት መጽሐፍ ነው። ይኸውም እመቤታችን ቅድስት ድንግል
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 7
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፣ ዘለአለማዊ ድንግልናዋን የሚያስተምር፣ በስነ ጽሑፋዊ
ይዘቱም እጅግ ውብ የኾነ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለማመስገን
የተጻፈ ይኹን እንጂ በውስጡ እጅግ ረቂቅ የኾነ የስነ መለኮት ትምህርት (ለምሳሌ ስለ ምሥጢረ ሥላሴና
ስለ ምሥጢረ ሥጋዌ ) የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ
ትምህርት መሠረት የቆሎ ተማሪዎች በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ
ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።
የቅዱስ ኤፍሬም አጭር ዜና መዋዕል
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 8
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
ቂሣርያ ሄዷል፡፡ ቅዱስ ባስልዮስም የዲቁና ክህነት ሠጥቶ ከሀገረ ስብከቱ ከፍሎ እንዲያስተምር ወስኖ
በእርሱ ዘንድ አኑሮታል፡፡ በዚያም ቦታ ብዙ ተአምራትን አድርጓል፤ መጻሕፍትንም ጽፏል፡፡
ቅዱስ ኤፍሬም በትውፊት እንደሚታወቀው ምንኩስናን በገቢር ገለጣት እንጂ ሥርዓተ
ምንኩስናን መፈጸሙን በግልጽ የሚያመለክት ማስረጃ አልተገኘም፡፡ እንዲያውም በሶርያውያን
ክርስቲያኖች የሚዘወተረውን ራስን በአንድ ስፍራ ወስኖ በብሕትውናና በመምህርነት ቤተክርስቲያንን
የማገልገል (ሕይወት ይኖር እንደነበር ይታመናል፡፡ በትውፊት ቅዱስ ኤፍሬም ቅዱስ ባስልዮስን
ለመጎብኘት ወደ ቀጰዶቅያ እንዲሁም አባ ቢሾይን ለመጎብኘት ወደ ግብጽ እንደተጓዘ የሚነገረውም ከዚህ
ጋር በተያያዘ ነው፡፡ ፍጹም በኾነ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቱ፣ ምሳሌ በሚኾነው የምናንኔ ሕይወቱ
የሚታወቀው ቅዱስ ኤፍሬም ሐምሌ 15 ቀን በ350 ዓ.ም ዐርፏል፡፡ በዚህ ኹሉ ትጋቱም ሶርያውያን
ክርስቲያኖች ጥዑመ ልሳን፣ መምህረ ዓለም፣ ዓምደ ቤተ ክርስቲያን ፤ ከሚያስተምረው የትምህርቱ ጣዕም
የተነሣም የመንፈስ ቅዱስ በገና በማለት ይጠሩታል፤ ያመሰግኑታልም፡፡
9. BR¦N zbx¥N zÃbRH lkºl# sBX lXl YnB„ WSt ›lMÝÝ bXNt
FQr sBX mÚXk WSt ›lM wkºl# F_rT tf|/ bM{xTkÝÝ XSm
xD^N÷ lxÄM XMS?tT wrsYµ l/@êN xGxz!t XMÚ:r äT
wwhBkn mNfs LdTÝÝ ÆrKÂk MSl m§XKtEkÝÝ sxl! Ln QDSTÝÝ
ምዕራፍ አራት
ከማክሰኞ እስከ ሐሙስ ውዳሴ ማርያም በአራራይ ዜማ
y¥Ks® WÄs@ ¥RÃM
WÄs@¦ lXGZXTn ¥RÃM DNGL w§Ä!t xM§K
zYTnbB :lt \l#s
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 10
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 11
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
10. :bà lDNGL x!YTk¦L ltnGéÝÝ XSm XGz!X ^rÃÝÝ m{x w^dr
§:l@¦ zy^DR WSt BR¦N ^b xLï zYqRïÝÝ t[Wr bkRœ ts›t
xW‰` zx!YTrxY wzx!YT;wQÝÝ wldè ¥RÃM XNz DNGL
YXtEÝÝ sxl! ln QDSTÝÝ
11. zWXt$ :BN zRXy ÄNx@L nb!Y ztbTkÝÝ XMdBR nê~ zXNbl XD
zWXt$ ”L zw{x XM^b xB m{x wtsBx XMDNGL zXNbl zRx
BXs! wxD^nnÝÝ sxl! ln QDSTÝÝ
12. ÷Nk! x{q N[#/ wÑÄy x¸NÝÝ RT:T ¦Y¥ñèÑ lQÇúN xbêEnÝÝ
å N{?T w§Ä!t xM§K DNGL ~TMT wlDk! Ln ”l xB x!ys#S
KRSèS m{x lmD`n!TnÝÝ sxl! ln QDSTÝÝ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 12
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
1. kºl# \‰êEt s¥ÃT YBl# B}:T xNt s¥Y ÄG¸T Ä!b MDRÝÝ
L~t M|‰Q ¥RÃM DNGL KBµB N[#? wmR› QÇSÝÝ n[r xB
XMs¥Y wx!rkb zk¥k!ÝÝ fnw ê?ì wtsBx XMn@k!ÝÝ sxl! ln
QDSTÝÝ
1. :i XNt RXy Ñs@ bnd XúT WSt gÄM wx:i#qE¦ x!TW›! TmSL
¥RÃM DNGL zXNbl RkºSÝÝ tsBx XMn@¦ ”l xB wx!ÃW;Ã Xút
ml÷t$ lDNGL XMD~r wldè DNGL¦ trKb¿ wml÷t$ x!twl-
ÝÝ ÷n wLd XÙl Xm?ÃW xM§K zbx¥N m{x wxD`nnÝÝ sxl! ln
QDSTÝÝ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 14
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 15
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 16
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 17
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ ሃሌ ሉያ መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ
ጸሎትነ እስመ መንበሩ ለንጉሥ ዐቢይ
ገብርኤል አብሠራ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ወይነግሥ ለቤተ-ያዕቆብ ለዓለም ወአልቦ ማኅለቅት
ለሰላሙ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 18
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 19
ዜማ ትምህርት ለአራተኛ ክፍል የተዘጋጀ
ዋቢ መጻሕፍት
1. ያሬድና ዜማው
2. ምዕራፍ ዘቅዱስ ያሬድ
3. ሰዓታት ዘመአልት ወዘሌሊት
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አነድነት መደበኛ አገልግሎት ማስተባበሪያ ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ ገጽ 20