Professional Documents
Culture Documents
Law
Law
ሀ. ለሁለት ተከፍሎ የነበረው መንገድ ማብቂያ ስለሆነ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ
ለ. አደገኛ ጠመዝማዛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ
ሐ. የአስፋልት መንገድ መጨረሻ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ
መ. መልሱ የለም
ሀ. የሚያስጠነቅቅ
ለ. የሚቆጣጠር
ሐ. መረጃ የሚሰጥ
መ.ቅድሚያ ያለው መንገድ
56. በአራት አቅጣጫም ሆነ በማንኛውም መገናኛ መንገድ ላይ መንገዶች ከሚገናኙበት ማዕዘን ወይም ኩርባ ከ
ሜትር ባነሠ ርቀት ውስጥ አቁሞ መሔድ ክልክል ነው፡፡
ሀ. 30 ለ. 12 ሐ. 50 መ. 15
57. አለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች በሚሰጡት ትርጉም ወይም በሚያስተላልፉት መልዕክት በስንት ይከፈላሉ?
ትክክለኛ አከፋፈላቸውን የያዘውስ የትኛው ነው?
ሀ. በ3 (የሚያስጠነቅቁ፣ የሚቆጣጠሩ፣ መረጃ ሰጭ የመንገድ ዳር ምልክቶች)
ለ. በ3 (የሚከለክሉ፣ ቅድሚያ የሚያወጡ፣ የሚየስገድዱ)
ሐ. በ3 (የሚከለክሉ፣ የሚያስጠነቅቁ፣ የሚያስገድዱ)
መ. በ4 የሚያስጠነቅቁ፣ የሚከለክሉ፣ የሚየስገድዱ እና የሚቆጣጠሩ
58. መደባቸው ሰማያዊ ሲሆኑ የሚያስተላልፉት መልዕክት በነጭ ቀለም በተሰራ ቀስ ስዕል ወይም ፅሑፍ ነው፡፡ እነዚህ
ምን አይነት የመንገድ ዳር ምልክቶች ናቸው?
ሀ. የሚከለክሉ የመንገድ ዳር ምልክቶች
ለ. ቅድሚያ የሚሰጡ የመንገድ ዳር ምልክቶች
ሐ. የሚያስገድዱ የመንገድ ዳር ምልክቶች
መ. የሚያስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶች
59. በመንገድ አግድመት የሚሰመሩ መስመሮች በተመለከተ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. አሽከርካሪዎች በዚህ መስመር ውስጥ በመንቀሣቀስ ላይ ላሉ እግረኞች ምን ጊዜም ቅድሚያ መስጠት አለባቸው
ለ. በአጭር ርቀት ውስጥ እግረኞች መንገድ ማቋረጥ እንዲችሉ የሚሰመር መስመር ነው
ሐ. ለመታጠፍና ዞሮ ለመመለስ የምንጠቀምበት ረድፍ ያመለክታሉ
መ. “ሀ” እና “ለ” መልስ ናቸው
60. በመስመር የተሠራ የትራፊክ ደሴት ወይም የመንገድ አካፋይ እውነት የሆነው የቱ ነው?
61. አንድ አሽከርካሪ የተቆራረጠውን መስመር ጨርሶ ድፍን መስመር ውስጥ ከገባ አቅጣጫ
ለመቀየር እና ለመቅደም የማይፈቀድለት ከመገኛው መንገድ በስንት ሜትር ክልል ውስጥ ነው?
ሀ. 12 ለ. 30 ሐ. 40 መ. 50
66. ማንኛውም ተሽከርካሪ በመንገድ ላይ ቢበላሽ አሽከርካሪው ከተሽከርካሪው ፊትና ኋላ ባለው መንገድ 4ዐ ሜትር
ርቀት ላይ ለሌላ ትራፊክ በግልጽ የሚታይ መልኩ ባለሦስት ማዕዘን አንፀባራቂ ሠሌዳ ማስቀመጥ አለበት
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
67. የህዝብ ማመላለሻ የሆነ ተሽከርካሪ መንገዶኞችን እንደጫነ ነዳጅ መቅዳት የተከለከለ ነዉ
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
68. በባለ ሶስት ማእዘን ቅርፅ መልእክት የሚያስተላልፉ የመንገድ ላይ ምልክቶች ምን ተብለው ይጠራሉ?
ሀ. መረጃ ሠጭ የመንገድ ዳር ምልክቶች
ለ. የሚቆጣጠሩ የመንገድ ዳር ምልክቶች
ሐ. የሚየስጠነቅቁ የመንገድ ዳር ምልክቶች
መ. ቅድሚያ የሚያሠጡ የመንገድ ዳር ምልክቶች
76. በሐዲድ ማቋረጫ መዳረሻ መደረግ ከማይገባው ድርጊቶች መካከል የማይካተተው የቱ ነው?
ሀ. ዞሮ መመለስ
ለ. በ6 ሜትር ክልል ውስጥ ማርሽ መቀያየር
ሐ. በ2ዐ ሜትር ክልል ውስጥ ማቆም
መ. ሁሉም መልስ ነው
77. ለአገራችን የመንገድ ትራፊክ አደጋ መንስኤዎች መካከል ከፍተኛውን ድርሻ ይዞ የምናገኘው የቱ ነው
ሀ. የተሽከርካሪ ስህተት ሐ የአሽከርካሪዎች ስህተት
ለ. የመንገድ ስህተት መ. የእግረኞች ስህተት
78. አዲሱ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ከተሠጠበት ቀን አንስቶ ፀንቶ የሚቆየው ለስንት አመት ነው
ሀ. ለ 2 ዓመት ሐ. ለ 1 ዓመት
ለ. ለ 4 ዓመት መ. ለ 3 ዓመት
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
81. የምታሽከረክርበት መንገድ ወደ ቀኝ ስለሚታጠፍ የቀኝ ረድፍህን ይዘህ በጥንቃቄ እለፍ የሚል መልእክት የትኛዉ
ነዉ?
ሀ ሐ.
.
ለ መ.
.
82. ወደ ግራ የሚታጠፍ ኩርባ ስላለ ፍጥነትህን በመቀነስ
ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለው ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
83. የተበላሸ መንገድ ስለሚያጋጥም ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ አሽከርክር የሚለው ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
84. ፊት ለፊትህ ወደ ቀኝ የሚያስኬድ መገናኛ መንገድ ስለሚያጥምህ ተጠንቅቀህ አሽከርካር የሚለዉ ምልክት የቱ
ነዉ?
ሀ. ሐ.
ለ መ.
85. መዝጊያ ያለዉ የባቡር ሐዲድ ማቋረጫ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ.
ለ.
ለ. መ.
86. መዝጊያ የሌለዉ የባቡር ሐዲድ ማቋረጫ ስለሚያጋጥምህ ቆመህ ባቡር አለመኖሩን አረጋግጠህ በጥንቃቄ እለፍ
ሀ.
ሐ.
ለ. መ.
87. አደገኛ ቁልቁለት ስለሚያጋጥምህ ከባድ ማርሽ በማስገባት ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉን መልዕክት የያዘዉ የቱ
ነዉ?
ሀ.
ሐ.
ለ. መ.
88. በሁለት አቅጣጫ መንገዱ እየጠበበ የሚሔድ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የቱ ነዉ?
ሐ.
ሀ.
መ.
ለ.
89. ተማሪዎች የሚበዙበት አካባቢ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛው ነዉ?
ሀ.
ሐ.
ለ. መ.
90. በመንገድ ላይ የሚፈናጠሩ ድንጋይ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ.
ሐ.
ሐ መ.
ሀ.
ሐ.
ለ.
መ.
92. አደገኛ ጠመዝማዛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ.
ሐ.
ለ. መ.
ሀ. ሐ.
ለ.
መ.
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
95. ባለ ሁለት የባቡሮች ሐዲድ ማቋረጫ ስለሚያጋጥምህ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛው ነው?
ሀ.
ሐ.
ለ.
መ.
96. ሁለት ነጠላ መንገድ ወደ አንድ ነጠላ መንገድ የሚለወጥ ስለሆነ ፍጥነትህን ቀንሰህ
ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?
ሀ. ሐ.
መ.
ለ.
97. ወደ ፊት የትራፊክ መጨናነቅ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?
ሀ. ሐ.
ሀ. ሐ
.
ለ. መ
.
99. ወደ ፊት የህፃናት መጫዎቻ ቦታ ስለ አለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛዉ
ነዉ?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
100. የአካል ጉዳተኞች ስለአሉ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?
ሐ.
ለ.
ሀ. መ.
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
103. ናዳ ያለበት መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?
ሐ.
ለ.
ሀ. መ.
ሀ.
ሐ.
ለ. መ.
105. ይህ ምልክት
ለሁለት ተከፍሎ የነበረው መንገድ የሚያበቃበት መሆኑን በማመልከት ያስጠነቅቃል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
106. ወደ ወንዝ ዳርቻ የሚወስድ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት
የትኛዉ ነዉ?
ሀ. ሐ.
ለ.
መ.
107. መንገዱ ለሁለት መክፈል የሚጀምርበት ስለሆነ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እልፍ
የሚለዉ ምልክት
ሐ.
ሀ.
ለ. መ.
ሐ.
ሀ.
ለ. መ.
109. ከፊት ለፊትህ ትራፊክን የሚያስተናግድ ትራፊክ ፖሊስ ስለ አለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ
መልዕክት
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
110. መንገድ ቀያሽ ስለአለ ፍጥነትህን
ለ. መ.
111. የመንግዱ ዳር ተንሸራታች ወይም ስስ የሆነ መንገዱን ስለሚያጋጥምህ የመንገዱን ጠርዝ ተጠግተህ አሽከርክር
የሚለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?
ሀ.
ሐ.
ለ መ.
112. በቀኝ . በኩል የባቡር ሐዲድ ማቋረጫ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ
የሚለዉ ምልክት የሚለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?
ሀ. ሐ.
ለ መ.
.
.
113. የምታሽከረክርበት መንገድ ወደቀኝ ስለሚታጠፍ የቀኝ ረድፍህን ጠብቀህ በጥንቃቄ እለፍ የሚለዉ
ምልክት የትኛዉ ነዉ?
ሐ
ሀ
.
.
መ
ለ
.
.
114. መገናኛ መንገድ ወደ ግራና ወደ ቀኝ የሚታጠፍ ፊት ለፊት የሚያስኬድ መንገድ የሌላ መሆኑን
ተረድተህ ፍጥነትህን ቀንሰህ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት
ሀ. የትኛዉ ነዉ? ሐ.
ለ. መ.
ሀ. ሐ.
ሀ.
ሐ.
ሀ.
ነዉ?
ሐ.
መ.
ለ.
118. እግረኞች ማቋረጫ አካባቢ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?
ሀ.
ሐ.
ለ. መ.
119. በመንገድ ላይ አስጊ ወይም አደገኛ ሁኔታ ስለአለ በጥንቃቄ አሽከርክር የሚለዉን መልዕክት የያዘዉ የትኛዉ
ነዉ?
ሀ.
ሐ.
ለ. መ.
ሐ.
ሀ.
መ.
ለ.
121. ማናቸውም አይነት ተሽከርካሪና በእጅ የሚገፉትንም ጭምር እንዳያልፍበት የተዘጋ መንገድ ነው የሚለው
ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ሐ
.
ለ. መ.
122. ምልክቱ ባለበት አቅጣጫ እያሽከረከሩ
ማለፍ ክልክ ነው የሚለው ምልክት የቱ ነው?
ሐ
ሀ.
.
ለ. መ.
123. ቀስቱ በሚያመለክተው አንፃር ወደቀኝ መታጠፍ የተከለከለ ነው የሚለው ምልክት የቱ ነው?
ሐ.
ሀ
.
መ.
ለ.
124. ሞተር ብስክሌት ማሽከርክር የተከለከለበት መንገድ የሚለውን ምልክት የያዘ የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
125. ይህ ምልክት በአለበት መንገድ ላይ እግረኞች እንዳይሔዱበት ይከለከላል የሚለው
ምልክት የትኛው ነው?
ሀ.
ሐ.
ለ. መ.
126. ከሁለት እግር በላይ ያላቸውን አነስተኛ ተሽከርካሪወች ምልክቱ ከተተከለበት ሥፍራ ጀምሮ “መጨረሻ”
የሚል ሌላ ምልክት እስከሚታለፍበት ድረስ መቅደም የተከለከለ ነው የሚለው ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ.
መ.
127. ጠቅላላ ስፋቱ በሜትር በምልክቱ ላይ ከተመለከተው በላይ ለሆነ ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ ነው የሚለው
ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ.
መ.
128. ለማንኛውም እንስሳና በእንስሳት
ለሚሳቡ ተሽከርካሪዎች ጭምር በዚህ በኩል ማለፍ የተከለከለ ነው የሚለው ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ.
መ.
129. ጠቅላላ ከፍታው በሜትር ከተመለከተው በላይ ለሆነ ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ ነው
የሚለው ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
130. በሰው ሀይል የሚገፉ ተሽከርካሪዎችን በዚህ በኩል ማሳለፍ ክልክል ነው የሚለው የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
132. ጠቅላላ ክብደቱ በምልክቱ ላይ ከተመለከተው በላይ ለሆነ ማንኛውም አይነት ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ
ነው የሚለው ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
133. የከተማ ክልል ስለሆነ በከተማ ውስጥ ለማሽከርከር የተወሰኑትን ህጎች አክብሮ የሚለው ምልክት የቱ ነወ?
ሀ. /.
ለ. መ.
134. ከሁለት እግር በላይ ያላቸው በሞተር ሀይል የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች በዚህ በኩል እንዳይሄዱ ተከልክለዋል
የሚለው ምልክት የቱ ነው?
h. /.
ለ. መ.
135. ይህ ምልክት ባለበት መንገድ ላይ ከፊት ለፊት ለሚመጣ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ሳይሰጡ ማሽከርከር ክልክል ነው
የሚለው ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
136. ማንኛውም አይነት የማስጠንቀቂያና የጡርንባ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው የሚለው ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
137. ተሸከርካሪ ለማቆም የሚከለክለው ምልክት ትዕዛዝ መጨረሻ መሆኑን የሚገልጽ ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
138. ቁም የጉምሩክ መ/ቤት /ፍተሻ ቦታ/ ነው፡፡ ይህ ምልክት ባለበት ቦታ ሁሉ ማንኛውም አሽከርካሪ
ተሽከርካሪውን አቁም በጉምሩክ ተቆጣጣራዎች ሳያስፈትሽ እንዳያልፍ የሚከለክለው ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
139. አደገኛ ፍንዳታ የሚያስከትል ጭነት ለጫነ ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ ነው የሚለው ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
142. ጠቅላላ ርዝመቱ በምልክቱ ላይ ከተጠቀሰው ሜትር በላይ ለሆኑ ተሽከርካሪዎች ማለፍ የተከለከለ የሚለው
ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
144. የከተማ ክልልና የፍጥነት ወሰን መጨረሻ መሆኑን የሚያሳይ ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
145. ይህ ምልክት ባለበት መንገድ ብስክሌት እያሽከረከሩ ማለፍ ክልክል ነው የሚለው ምልክቱ የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
146. የአክስሉ ጭነት በምልክቱ ላየ ከተመለከተው ኪሎ ግራም ክብደት በላይ ለሆነ ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ
ነው የሚለው ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
147. የተበላሸ ተሽከርካሪ እየጎተቱ መጓዝ የተከለከለበት መንገድ ነው የሚለው ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
ለ. መ.
149. በምልክቱ ላይ ከሚታየው በአነሰ ርቀት ተከትሎ/ተጠግቶ ማሽከርከር ክልክል ነው የሚለው ምልክት የቱ ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
ለ. መ.
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
153. ቁም! ይህ ምልክት ባለበት ማንኛውም የሚመጣ ተሽከርካሪ መስቀለኛ ወይም መገናኛ መንገድ ከመግባቱ በፊት
ለተላላፊ ቅድሚያ ሳይሰጡ ማለፍ ክልክል ነዉ የሚለው ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ. ሐ.
መ.
ለ.
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
155. ቅድሚያ ያለዉ መንገድ የሚለው ምልክት ትዕዛዝ መጨረሻ የሚለው ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
156. በተሽከርካሪ ዋና መንገድ ላይ ለተላላፊ ቅድሚያ በመስጠት ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለው ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
157. ለአንድ ረድፍ ከተቀመጠው አነስተኛ ፍጥነት በላይ ማሽከርከር የሚያስገድድ ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
ሀ. ሐ.
መ.
ለ.
159. የደሴቱን ቀኝ በመያዝ አሽከርክር የሚለው ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
160. የቀስት ምልክት እንደሚያመለክተው በስተቀኝ በኩል ብቻ እለፍ የሚለው ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ. ሐ. ሐ.
ለ. መ.
161. የቀስት ምልክት እንደሚያመለከተው በስተግራ በኩል ብቻ እለፍ የሚለው ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ.
ሐ.
መ.
መ.
162. ይህ ምልክት ባለበት ቦታ ላይ ወደ ትራፊክ ክብ ወይም ደሴት አስቀደሞ ለገባ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ስጥ
የሚለው ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ.
ለ.
163. ይህ ምልክት ባለበት አካባቢ ለተሽከርካሪዎች ማቆሚያ የተዘጋጀ ወይም የተወሰነ ሥፍራ ስላለ መኪናህን ቀስቱ
ወደሚያመለክተው በኩል በሚገኘው የማቆሚያ ክልል ውሰጥ ብቻ ማቆም አለብህ የሚለው ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
164. ምልክቱ በሚታይበት አቅጣጫ ቀስቱ እንደሚያመለክተው
ከምልክቱ በስተግራና በስተቀኝ በኩል ብቻ እለፍ የሚለው ምልክት የቱ ነዉ?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
170. ቀይ የእግረኛ ምስል ያለበት መብራት ሲበራ እግረኞች መንገድ በፍጥነት እንዲያቋርጡ ይመከራል
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
171. አረንጓዴ የእግረኛ ምስል ያለበት ሲበራ እግረኞች ለመተላለፊያ በተሰመረ መስመር ውስጥ ተዝናንተው
ወይም ቀስ ብለው ቢያልፍ አደጋ ሊያስከትል የሚችል ድርጊት ፈፀሙ ማለት አይቻልም
ሀ. እውነት ለ.ውሸት
ሀ. አረንጓዴ ቢጫና ቀይ
ለ. ቢጫ አረንጓዴ ቀይ
ሐ. ቀይ ቢጫና አረንጓዴ
መ. አረንጓዴና ቢጫ
175. ቀይ የተሽከርካሪ ማስተላለፊያ መብራት በሚበራበት
አቅጣጫ ያሉ ተሽከርካሪዎች
ለእግረኛ መተላለፊ የተሰመረውን መስመር ሣያልፋ መቆም አለባቸው
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
ሀ. እውነት ለ.ውሸት
180. ብልጭ ድርግም የሚል ቢጫ የተሽከርካሪ መተላለፊያ መብራት ሲበራ አሽከርካሪው ፍጥነቱን በመቀነስ
ለተላላፊዎች ቅድሚያ በመስጠት በጥንቃቄ ማለፍ ይችላል
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
181. የተሽከርካሪ መብራቶች ጐን ለጐን በጥንድ ሆነው ከተዘጋጁ ለየብቻቸው ትዕዛዝ ያስተላልፋሉ፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
182. ብልጭ ድርግም የሚል ቢጫ የተሽከርካሪዎች ማስተላለፊያ መብራት ለአብዛኛው የትራፊክ መጨናነቅ
በማይበዛበት ወቅት እንዳይቆሙና በጥንቃቄ መተላለፍ እንዲችሉ ያደርጋል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
184. ከፊት ለፊትና ከኃላ ወደ መስቀለኛው መንገድ የሚመጡትን ተሽከርካሪዎች የሚያስቆም የትራፊክ ፖሊስ
የእጅ ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
185. ከኋላ የሚመጡ ተሽከርካሪዎች የሚያስቆመው የትራፊክ ፓሊስ የእጅ ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
186. ከቀኝ ወደ ግራ ታጥፈው ቀጥታ የሚሄዱ አሽከርካሪዎች እንዲያልፉ የሚፈቅደው የትራፊክ ፓሊስ የእጅ
ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
187. ፊት ለፊት ቆመው የነበሩ አሽከርካሪዎች ወደ ፊትና ወደ ቀኝ እንዲጓዙ የሚፈቅደው የትራፊክ ፓሊስ የእጅ
ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
188. ከፊት ለፊት የሚመጡት አሽከርካሪዎች የሚያስቆመው የትራፊክ ፓሊስ የእጅ ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
190. ከግራ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ የሚሄዱ አሽከርካዎች እንዲያልፉ የሚፈቅደው የትራፊክ ፓሊስ የእጅ
ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
194. በህዝብ ላይ ጉዳት እስካልደረሰ ድረስ በየትኛውም ፍጥነት ማሽከርከር ጉዳት የለውም
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
195. አሽከርካሪዎች የትራፊክ ፖሊስን ትእዛዝ እንጂ የማንኛውንም ፖሊስ ትእዛዝ የማክበር ግዴታ
የለባቸውም
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
196. አንድ አሽከርካሪ የትኛውም ሐገር ሔዶ ለማሽከርከር መሟላት የሚጠበቅበት ምንድን ነው
ሀ. የሀገሩን ባህልና ቋንቋ ማወቅ
ለ. አለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች
ሐ. የአሽከርካሪ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ
መ. ከሀ በስተቀር ሁሉም መልስ ነው
197. በባለብዙ ረድፍ ባለአንድ አቅጣጫ መንገድ ላይ ድፍን የመንገድ አካፋይ መስመር ቅብ ሲያገኝ አሽከርካሪዎች
ማድረግ የሚችሉት የቱን ነው?
ሀ. አሽከርካሪዎች የየራሣቸውን አቅጣጫ ተከትለው እንዲያሽከረክሩ ያደርጋል
ለ. መታጠፍን ዞሮ መመለስን ይችላሉ፡፡
ሐ. መቅደም ይችላሉ
መ. አሽከርካሪዎች እንደ መንገድ ትራፊኩ ሁኔታ ድፍን መሰመሮቹን ሣይረግጥ በራሱ አቅጣጫ መቅደም ይችላሉ
198. ከመንገድ ላይ ቅቦች መሐል የተቆራረጠ የመንገድ አካፋይ መስመር ጥቅም ያልሆነው
ሀ. አሽከርካሪዎች የየራሣቸውን አቅጣጫ ተከትለው እንዲያሽከረክሩ ያደርጋል
ለ. መታጠፍና ዞሮ መመለስ ይፈቅዳል
ሐ. ወደ ሌላ አቅጣጫ ገብቶ መቅደም የፈለገ አሽከርካሪ እንደ ትራፊኩ ሁኔታ በጥንቃቄ የተቆራረጠውን መስመር
አልፎ መሔድ ይፈቅዳል
መ. መልስ የለም
200. አንድ ባለሁለት አቅጣጫ መንገድ በተቆራረጠ እና ባልተቆራረጠ መስመር ለሁለት ሲከፈል
ሀ. በተቆራረጠ መስመር በኩል ያለው አሽከርካሪ ሁለቱንም መስመሮች አልፎ መሄድ ይችላል፡፡
ለ. ባልተቆራረጠው መስመር በኩል ያለ አሽከርካሪ መስመሮቹን አልፎ መቅደም ዞሮ መመለስና መታጠፍ
አይፈቀድለትም
ሐ. በተቆራረጠው እና ባልተቆራረጠው በኩል ያሉት አሽከርካሪዎች ወደ ኃላ ዞረው
መመለስ ይችላሉ እንደ ትራፊኩ ሁኔታ
መ. ሀ እና ለ መልስ ናቸው
201. አንድ መንገድ በቀለም መስመር የትራፊክ ደሴት ለሁለት ሲከፈል መደረግ የሚገባው
ሀ. ማንኛውም አሽከርካሪ የትራፊኩን ደሴት መርገጥ አይችልም
ለ. ማንኛውም አሽከርካሪ የትራፊኩን ደሴት ረግጦ ዞሮ መመለስና መታጠፍ ይችላል
ሐ. ዞሮ መመለስና መታጠፍ የፈለገ አሽከርካሪ እንደ መንገዱ ሁኔታ እና ትራፊኩ ሁኔታ በጥንቃቄ
በደሴቱ መቋረጫ በተዘጋጀው ሥፍራ ላይ ወደ ቀኝ አስጠግቶ ለመዞርና ለመታጠፍ ይችላል፡፡
መ. “ሀ” እና “ሐ” መልስ ናቸው
202. ባለ አንድ አቅጣጫ መንገድ በተቆራረጠ ነጭ መስመር በረድፍ ሲከፋፈል ማንኛውም አሽከርካሪ
በራሱ ረድፍ ውስጥ በማሽከርከር ፍጥነት ለመጨመር፣ ለመቀነስ ወይም ረድፍ ለመቀየር በሚፈልግበት ወቅት
የተቆራረጠው መስመር አልፎ ማሸከርከር ይችላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
203. አንድ አሽከርካሪ በመገናኛ ወይም በአደባባይ መንገዶች መድረሻ ላይ የተቆራረጠውን መስመር ጨርሶ
ድፍን መስመር ውስጥ ከገባ በኃላ ከመገናኛው መንገድ በ30 ሜትር ክልል ውስጥ አቅጣጫ እንዲቀይርና
እንዲቀድም አይፈቀድለትም
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
204. በመገናኛ ወይም በአደባባይ ማንኛውም አሽከርካሪ የተቆራረጠውን መስመር ጨርሶ ድፍን መስመር
ውስጥ ከመግባቱ በፊት ወይም ከመገናኛው መንገድ ከ50 ሜትር ርቀት በመንገድ ላይ ባለው የቀስት ምልክት መሠረት
የሚሄድበትን አቅጣጫ በመምረጥ መቅደም ይችላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
206. በአራት አቅጣጫ ሆነ በማንኛውም መገናኛ መንገድ ላይ መንገዶች ከሚገናኙበት ማዕዘን ወይም
ኩርባ ባነሰ ርቀት ውስጥ አቁሞ መሔድ ክልክል ነው
ሀ. 30 ለ. 12 ሐ. 50 መ. 20
207. በነዳጅ ማደያ አቀራቢያ ተሽከርካሪዎች ወደ በ12 ሜትር ክልል ውስጥ ተሽከርካሪ ማቆም የተከለከለ ነው
ሀ. እውነት ለ. ሐሠት
ሀ. የመንገዱን የቀኝ ጠርዝ አስጠግተው በቆሙ ተሽከርካሪዎች ጐን ደርቦ ማቆም ክልክል ነው፡፡
ለ. ለእግረኞች ማቋረጫ የቀለም ምልክት በተሰመረበት ክልል ውስጥ ማቆም ክልክል ነው፡፡
ሐ. ማንኛውም አሽከርካሪ አስቸኳይ ሁኔታ ከገጠመው የትራፊክ ደሴቱን ረግጦ መቅደም
ዞሮ መመለስና መታጠፍ ይፈቀድለታል፡፡
መ. ከ ሐ በስተቀር ሁሉም መልስ ናቸው
209. ከአጥር ክልል ወይም ከግቢ ውስጥ ሌሎች ተሽከርካሪዎች እንዲወጡበት በተሠራ መንገድ ላይ
መተላለፊያውን ለአጭር ጊዜ ዘግቶ ማቆም እንደሁኔታው ይፈቀዳል
ሀ. እውነት ለ. ሃሠት
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
ሀ.. ሐ.
ለ. መ.
ለ. መ.
ሀ. ሐ.
ለ መ.
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
215. ከሚከተሉት የመንገድ ዳር ምልክቶች ውሰጥ የሚያስገድድ ወይም ወሳኝ ምልክት ያልሆነው የቱ
ነው?
ሀ ሐ.
ለ መ.
ሀ. በማንኛውም ጊዜ ያላአንዳች አደጋ ማቆም እንዲችል የራሱን ከፊቱ የሚሄደውን ተሸከርካሪዎች ፍጥነት
ማመዛዘን
ለ. የመንገድን ሁኔታ ግልፀ በሆነ ሁኔታ እንደሚታየው ማረጋገጥ
ሐ. በሚነዳው ተሸከርካሪና ከፊቱ ባለው ተሸከርካሪ መካከል በቂ ርቀት ጠብቆ መሄድ
መ. ሁሉም
217. በትራፊክ ደሴት ዙሪያ የሚያሸከረክሩ ማናቸውም አሸከርካሪ የትራፈክ ደሴቱን ቀኙን ወገን ብቻ
ተከትሎ መንዳት አለበት፡፡
ሀ እውነት ለ ውሸት
219. በሌላ አሽከርካሪ የሚቀደም በመሄድ ላይ ያለ አንድ አሽከርካሪ ከመንገዱ ወደ ግራ መጠጋት አለበት
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
220. የአደጋ አገልግሎት ተሽከርካሪ ከአንድ መቶ (100) ሜትር ባነሰ ርቀት ተጠግቶ ማሽከርከር
አይፈቀድለትም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
221. ማናቸውም አሽከርካሪ የመንገዱ ስፋት ከ12 ሜትር በላይ ካልሆነ በቀር ተሽከርካሪውን ከሌላ ተሽከርካሪ
ተቃራኒ አንፃር በመንገድ ላይ ለጊዜውም ሆነ ለረጅም ጊዜ ማቆም የለበትም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
222. ወደ ቀኝ ለመጠምዘዝ ወይም አቅጣጫ ለመለወጥ በፈለገ ጊዜ አሽከርካሪው የግራ ክንዱን ከግራ
ወደ ቀኝ በማዞር ያሣያል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
225. አንድ አሽከርካሪ በዝግታ ለመንዳት ወይም ለማቆም በፈለገበት ጊዜ ማድረግ ያለበት?
228. አንድ አሽከርካሪ ነዳጅ ሲሞላ ሊፈፅማቸው ከማይገባ ድርጊቶች አንዱ የሆነው?
ሀ. ሲጋራ እያጨሰ ማስሞላት
ለ. ሞባይል ስልክ ማነጋገር
ሐ. የተሽከርካሪው ሞተር እየሠራ ነዳጅ ማስሞላት
መ. ሁሉም
229. አንድ አሽከርካሪ በሚያሽከረክርበት ጊዜ ከኋላ የመጣ መኪና እንዳይገጨው ማድረግ ያለበት ቅድመ
ጥንቃቄ ምንድን ነው?
ሀ. ፍሬን ሲረገጥ የሚበራው መብራት መስራቱን እርግጠኛ መሆን
ለ. ከኋላ ያለውን ትዕይንት ለመቆጣጠር የኋላ መስታወቱን ንፅህና መጠበቅ
ሐ. በድንገት አንድ ጊዜ ሣይሆን ቀስ በቀስ ፍጥነትን መቀነስ
መ. ሁሉም
230. የምትከተለውን ተሽከርካሪ በ2 ሲከንድ የምትደርስበት ከሆነ በጣም ተጣድፈህ እያሽከረከርክ
መሆኑን ስለሚያሣይ ፍጥነትህን መቀነስ ይኖርብሀል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
231. አንድ አሽከርካሪ ከፊት ለፊቱ የሚመጣውን ተሽከርካሪ ለማሳለፍ ማድረግ ያለበት?
ሀ. በቀኝ በኩል የመንገዱን ጠርዝ ተጠግቶ መንዳት
ለ. ቦታው በቂና ምቹ ካልሆነ ቆሞ ማሳለፍ
ሐ. በቂ የመተላለፊያ ቦታ በግራ በኩል መተው
መ. ሁሉም
232. አንድ አሽከርካሪ አቅጣጫ በሚቀይርበት ጊዜ ሊያደርጋቸው ከሚገቡ ጥንቃቄዎች መሀል ያልሆነው?
ሀ. ፍጥነቱን በተገቢው ሁኔታ መቀነስ
ለ. የተሽከርካሪው ፍሬቻ በተገቢው ማሣየት
ሐ. የመጣበትን ፍጥነት ሣይቀንስ በፍጥነት አቅጣጫውን መቀየር
መ. ሁሉም
233. ማንኛውም አሽከርካሪ የመንገዱ ስፋት ከ ሜትር በላይ ካልሆነ በቀር ተሽከርካሪውን ከሌላ
ተሽከርካሪ ተቃራኒ አንፃር ከመንገድ ላይ ማቆም አይችልም፡፡
ሀ.12 ለ.16 ሐ.20 መ.30
234. በማንኛውም አኳኋን አንድ ተሽከርካሪ በከተማ መንገድ ያለማቋረጥ ለስንት ሠአት ተሸከርካሪውን
ማቆም አይፈቀድለትም፡፡
ሀ. ከ12 ሰዓት በላይ ሐ. ከ24 ሰዓት በላይ
ለ. ከ6 ሰዓት በላይ መ. ከ48 ሰዓት በላይ
235. ከሚከተሉትና አጠገቡ ከሚተላለፉ ተሽከርካሪዎች ፍጥነቱን አሣንሶ ለመሔድ የሚፈልግ አሽከርካሪ
ከግራ በኩል የሚገኘውን የመንገዱን ጠርዝ ተጠግቶ መሔድ አለበት፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
236. አንድ ተሽከርካሪ የጫነው ጭነት ከተሽከርካሪው ግንባር ወይም ከኋላ ትርፍ ጭኖ ሲጓዝ እንዲሁም
በሚጓዝበት ወቅት በማታ ጊዜ ቢሆን ማድረግ የሚገባው
ሀ. ፊት በኩል ወይም በመኪናው ግንባር ተርፎ በሚገኘው ትርፈ ጭነትጫፍ ላይ ነጭ ወይም ቢጫ መብራት ማድረግ
ለ. በስተኋላ በሚገኘው ትርፍ ጭነት ላይ ቀይ መብራት ማድረግ
ሐ. 30 ሣንቲ ሜትር ካሬ የሆነ ቀይ ጨርቅ ወይም ቀይ ቀለም የተቀባ ጠፍጣፋ ሠሌዳ ማድረግ
መ. “ሀ” እና “ለ” መልስ ናቸው
238. ማንኛውም አሽከርካሪ ከአንድ መስቀለኛ መንገድ በደረሰ ጊዜ ሊረዳው ከሚገባው ቁም ነገሮች
መሐል
240. የመስቀለኛ መንገድ አቋርጦ ወደ ግራ የሚታጠፋ አሽከርካሪ ከስንት ሜትር ርቀት በፊት መዘጋጀት
አለበት?
ሀ. 15 ለ. 30 ሐ.50 መ. 20
242. በአንድ መስቀለኛ መንገድ ላይ ከተለያየ አቅጣጫ እኩል የደረሡ ሁለት ተሽከርካሪዎች ቢኖሩ ቅድሚያ
ሊያገኝ የሚገባው የቱ ነው?
243. በአንድ መስቀለኛ መንገድ ላይ የትራፊክ ክብ ደሴት ውስጥ ገብተው የሚጓዙ ተሽከርካሪዎች ቢኖሩ
ቅድሚያ ያለው የቱ ነው?
ሀ. ወደ ግራ የሚዞሩ ተሽከርካሪዎች
ለ. ወደ ቀኝ የሚዞሩ ተሽከርካሪዎች
ሐ. ወደ ክብ የተቃረቡ ተሽከርካሪዎች
መ. ክብን በመዞር ላይ ያሉት ተሽከርካሪ
244. ተሽከርካሪዎች በዳገት ወይም በቁልቁለት ላይ ሲገናኙ ቅድሚያ ሊያኝ የሚገባው የቱ ነው?
ሀ. ቁልቁል የሚሔደው ተሽከርካሪ
ለ. ዳገት የሚወጣው ተሸከርካሪ
ሐ. ቅድሚያ መሰጠት አያስፈልግም
መ. ለ እና ሐ መልስ ናቸው
245. ማንኛውም አሽከርካሪ ተሸከርካሪውን በቁልቁለት መንገድ ላይ ባቆመ ጊዜ የተሽከርካሪውን የፊት
እግሮች ከመንገዱ በጣም ወደ ሚቀርበው ጠርዝ መመለስ ይኖርበታል::
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
246. ማንኛውም ተሸከርካሪ በመንገድ ላይ ቢበላሽ አሸከርካሪው ከተሸከርካሪው ፊትና ኋላ ባለው መንገድ
በምን ያህል ርቀት ላይ ለሌላ ተሽከርካሪ በግልፅ የሚታይ ባለ ሶስት ማዕዘን አንፀባራቂ ሠሌዳ ማስቀመጥ አለበት::
ሀ. ተሽከርካሪው በቆመበት ጊዜ
ለ. በህክምና ተቋማት አካባቢ
ሐ. በመዝናኛ አካባቢ
መ. ሀ እና ለ መልስ ናቸው
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
250. በመንገድ ላይ ከሚቀቡ ቅቦች መሀል የማይመደበው
ሀ. የመቆሚያ ሥፍራ ቅብ
ለ. የማስተላለፊያ ምልክት ቅብ
ሐ. ቅድሚያ ስጥ የሚል ምልክት ቅብ
መ. የአደጋ ጊዜ ጠቋሚ ምልክት ቅብ
251. አንድ አሸከርካሪ የተቆራረጠውን መስመር ጨርሶ ድፍን መስመር ውስጥ ከገባ በኋላ ከመገናኛው
መንገድ በስንት ሜትር ክልል ውስጥ አቅጣጫ መቀየር አይችልም?
ሀ. 30 ለ. 40 ሐ.50 መ. 15
252. ማንኛውም አሽከርካሪ የተቆራረጠውን መስመር ጨርሶ ድፍን መስመር ውስጥ ከመግባቱ በፊት ወይም
ከመገናኛው መንገድ በስንት ሜትር ርቀት በመንገድ ላይ ባለው የቀስት ምልክት መሠረት የሚሄድበት አቅጣጫ
መምረጥ፤መቅደም ይችላል::
ሀ. 30 ለ. 40 ሐ. 50 መ.15
253. በመንገድ ላይ የሚሰመሩ መስመሮች ጠቀሜታ ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ለመታጠፍ ዞሮ ለመመለስ የምንጠቀምበትን ረድፍ ያመለክታሉ
ለ. በትራፊክ መብራት አካባቢ የምንቆምበትን ሥፍራ ያመለክታሉ
ሐ. አንድን መንገድ በሁለት ነጠላ መንገዶች ይከፈላሉ
መ. መልሡ የለም
254. በአጭር ርቀት ውስጥ እግረኞች መንገድ እንዲያቋርጡ የሚሰመር መስመር በመንገድ አግድመት
የሚሰመሩ መስመሮች ብለን እንጠራቸዋለን::
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
255. በመሰቀለኛና በመገናኛ ቦታዎች ላይ የምናገኛቸው መደባቸው ሰማያዊ የሆነ ምልክቶች የሚያሰተላልፋት
መልዕክት በነጭ ቀለም በተሰራ ቀሰት ሰዕል ወይም ፀሑፍ የሆኑ የመንገድ ዳር ምልክቶች ምን ይባላሉ?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
261. በሐዲድ ማቋረጫ መስመር አካባቢ ካሉብን ግዴታዎች መሀከል ትክክለኛው የቱ ነው?
ሀ. ቀይ ሐ. አረንጓዴ
ለ. ቢጫ መ. ቀይ እና ቢጫ አንድነት ሲበሩ
268. ተሽከርካሪዎች እንዲንቀሳቀሱ ወይም ጉዞአቸው እንዲቀጥሉ የሚፈቅደው ወይም የሚያዘው የተሽከርካሪ
ማሰተላለፊያ መብራት ቀለም ምን አይነት ነው?
ሀ. ቀይ ሐ. አረንጓዴ
ለ. ቢጫ መ. ቀይ እና ቢጫ
269. በአጭር እርቀት ውስጥ የተዳጋገመ የባቡር ሐዲድ ማቋረጫ መኖሩን የሚያስጠነቅቅ ምልክት የትኛው
ነው
ሀ ሐ.
.
ለ መ.
.
ሀ. የመጀመሪያው መንገዱ እየጠበበ የሚሔድ ስለሆነ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚል ሲሆን ሁለተኛው ሁለት ነጠላ መንገድ ወደ
አንድ መንገድ የሚለወጥ መሆኑን ያስጠነቅቃል
ለ. የመጀመሪያው ሁለት ነጠላ መንገድ ወደ አንድ መንገድ የሚለወጥ መሆኑን ሲያስጠነቅቅ ሁለተኛው መንገድ
እየጠበበ የሚሄድ መሆኑን ያስጠነቅቃል
ሐ. የመጀመሪያው አደገኛ ጠመዝማዛማ መንገደ ስለ ሚገጥምህ ተጠንቀቀ የሚል ሲሆን
ሁለተኛው ደግሞ ሁለት ነጠላ መንገዶች ወደ አንድ ነጠላ መንገዶች መቀየራቸው
የሚያስጠነቅቅ ነው
መ. ለ እና ሐ መልስ ናቸው
ሀ. ቢጫ ሐ. አረንጓዴ
ለ. ቀይ መ ቀይ እና ቢጫ
277. አንድ መንገድ በተቆራረጠ እና ባልተቆራረጠ ሁለት መስመሮች ጎን ለጎን በተሠመሩ ጊዜ የሚቻለው
የትኛው ነው
ሀ. በተቆራረጠ መስመረ በኩል ያለው አሽከርካሪ ሁለቱንም መስመሮች አልፎ መቅደምና ታጥፎ መሔድ
ይቻላል
ለ. ባልተቆራረጠው መስመር በኩል ያለው አሽከርካሪ መስመሮችን አልፎ መቅደም ዞሮ መመለስና መታጠፍ
አይፈቀድለትም
ሐ. ሀ እና ለ መልስ ናቸው
መ. መልሱ የለም
278. ባለ አንድ አቅጣጫ መንገድ በተቆራረጠ ነጭ መስመር በረድፍ ሲከፋፈል ማድረግ የማንችለው
ከሚከተሉት ውስጥ የትኛው ነው?
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
282. አንድ አሽከርካሪ ተሽከርካሪውን ነዳጅ ሲሞላ ወይም ሲያስሞላ በሞባይል ስልክ መነጋገር ወይም
በሌሎች ኤሌክትሮኒክስ ነክ መሣሪያዎች መጠቀም ለአደጋ ያጋልጣል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
285. ዞሮ መመለስ መቅደምና መታጠፍን የሚከለክል የመንገድ ላይ መስመር ነው
ሀ. የተቆራረጠ የመንገድ ላይ መስመር
ለ. የመቆሚያ ሥፍራ ቅብ መስመር
ሐ. ያልተቆራረጠና የተቆራረጠ የመንገድ አካፋይ መስመር
መ. ድፋን የመንገድ ላይ መስመር
286. ቅድሚያ ያለው መንገድ መሆኑን የሚያስገነዝበን ምልከት ከሚከተሉት ውሰጥ የትኛው
ነው
ሀ ሐ
. .
ለ መ.
.
287. ቅድሚያ ያለው መንገድ የሚለው ምልክት ትእዛዝ መጨረሻ መሆኑን የሚገልፀው
ምልክት የትኛው ነው
ሀ ሐ
. .
ለ መ.
.
288. ከሚከተሉት ምልክቶች መሐል ከወደፊት ለሚመጣ ተሸከርካሪ ቅድሚያ ስጥ የሚለው መልዕክት
የሚያስተላልፈው የትኛው ነው
ሀ ሐ
. .
ለ
. መ.
289. ከሚከተሉት ምልክቶች ውስጥ ለተላላፊ ቅድሚያ በመሰጠት ተጠንቅቀህ እለፍ የሚል መልእክት ያለው
የትኛው ነው?
ሀ ሐ
. .
ለ
. መ.
290. የደሴቱን ቀኝ በመያዝ አሸከርክር የሚለው ምልክት ከሚከተሉት ውስጥ የትኛው ነው?
ሀ ሐ
. .
ለ
. መ.
ሀ ሐ
. .
ለ
መ.
.
292. ለአንድ ረድፍ ከተቀመጠው አነሰተኛ ፍጥነት በላይ ማሸከርከር የሚያሰገድድ ምልክት የትኛው
ነው?
ሐ
ሀ .
.
ለ መ.
.
293. በተለያየ ረድፍ ውሰጥ ተፈፃሚ እንዲሆን የተቀመጠ የፍጥነት ወሰንን የሚገልፅ ምልክት የትኛው ነው?
ሐ
ሀ .
.
ለ መ.
.
294. የቀስት ምልክቱ እንደሚያመለክተው በስተቀኝ በኩል ብቻ አሽከርክር የሚለው ምልክት የትኛው ነው?
ሐ
ሀ .
.
ለ መ.
.
295. የቀስት ምልክቱ እንደሚያመለክተው በስተግራ በኩል ብቻ አሽከርክር የሚለው ምልክት የትኛው
ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
296. ምልክት ባለበት ቦታ ወደ ትራፊኩ ክብ ወይም ደሴት አስቀድሞ ለገባ ተሽከርካሪ ቅድሚያ ስጥ የሚለው
ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
መ.
ለ.
297. ምልክቱ በሚታይበት አቅጣጫ ቀስቱ እንደሚያመለክተው ከምልክቱ በስተግራና በስተቀኝ በኩል
ብቻ አሽከርክር የሚለው ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
298. ይህ ምልክት ባለበት አካባቢ ለተሸከርካሪዎች ማቆሚያ የተዘጋጀው ወይም የተወሰነ ሥፍራ አለ፡፡
መኪናህን ቀስቱ ወደ ሚያመለክተው በኩል በሚገኘው የማቆሚያ ክልል ውስጥ ብቻ ማቆም አለብህ ብሎ
የሚያስገድድ ምልክት የትኛው ነው?
ሀ.
ሐ.
ለ.
መ.
ለ. መ.
ሀ.
ሐ.
ለ.
መ.
301. ከሚከተሉት ምልክቶች ውስጥ በሚሠጠው ወይም በሚያስተላልፈው መልዕክት ለየት ያለውን
አውጣ?
ሀ.
ሐ.
ለ.
መ.
ሀ.
ሐ.
ለ. መ.
303. ሆቴል ወይም ሞቴል እንዳለ መረጃ የሚሠጠን ምልክት ከሚከተሉት ውስጥ የትኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ. መ.
304. ምግብ ቤት ያለበት አካባቢ የሚጠቁመን የመንገድ ዳር ምልክት የትኛው ነው;
ሀ.
ሐ.
ለ. መ.
ለ. ሐ. መ.
ሀ.
309. T ቅርጽ ካለው መንገድ በቀኝ በኩል በትይዩ የባቡር ሐዲድ ማቋረጫ ሰለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ
ተጠንቅቀህ አሽከርክር የማለውን ለይ?
ሀ. ለ. ሐ. መ.
310. የአሰፋልት መንገድ መጨረሻ ሰለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ አሽከርክር የሚለው ምልክት
ከሚከተሉት መሐል የተኛው ነው?
ሀ. ሐ.
ለ.
መ.
311. የመንገድ አካፋይ በድፋን መስመር የሚሰመረባቸው የትራፊክ መጨናነቁ አነስተኛ በሆኑ መንገዶች ላይ
ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
312. ድፍን መስመርን አቋርጦ ወደ ኋላ ዞሮ መመለስ ይቻላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
313. የመንገዱ ስፋት በቂ ባልሆነበት መንገድ ላይ በሦስተኛነት ደርቦ ማለፍ ይፈቀዳል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
314. በቀኝ በኩል ተሽከርካሪን መቅደም ይቻላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
315. ምልክት ሳያሳዩ መታጠፍ የህግ ተጠያቂነትን አያሰከትልም
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
316. አሽከርካሪዎች አካባቢያቸውን ለመቆጣጠር አንገታቸውን ዞር ዞር እየደረጉ መቆጣጠር አለባቸው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
317. እያሽከረከርን አቅጣጫ በምንቀይርበት ጊዜ ልናደርጋቸው ከሚገቡን ተግባራት አንዱ ረድፍን መያዝ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
318. ማንኛውም አሽከርካሪ ከመጋቢ መንገድ ወደ ዋና መንገድ ሲገባ ቅድሚያ መስጠት አለበት፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
319. ከመንገድ ጠርዝ ወደ መተላለፊያ መንገድ ሲገባ ማንኛውም ተሽከርካሪ ቅድሚያ መስጠት አለበት፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
320. አረንጓዴ የትራፊክ ማስተላለፊያ መብራት በርቶ ከርቀት በማይታይበት ጊዜ በከፍተኛ ፍጥነት እያሽከረከረ
መገናኛ መንገዱን ማቋረጥ ይቻላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
321. አንድ አሽከርካሪ አቅጣጫውን ከመለወጡ ወይም ከመታጠፉ በፊተ ግልጽ የማስጠንቀቂያ ምልክቶችን
በፍሬቻና በእጅ ምልክት ማሳየት አለበት፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
322. ከኋላና ከፊት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ፍጥነት መከታተልና ከምንጠቀመው ማረሽ ጋር ተመጣጣኝ የነዳጅ
አሰጣጥ መጠቀም አደጋን ለመቆጣጠር ያግዛል
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
323. የተሽከርካሪን ፍጥነት ለመቆጣጠር ትኩረት ከሚሹ ጉዳዮች አንዱ የትራፊከ ፍሰት ሁኔታ ወሳኝነት አለው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
324. አንድ አሽከርካሪ ተሽከርካሪውን ወደ ኋላ ዞሮ ወይም ለመመለስ ቢፈልግ የትራፊክ ምልክት ሊገድበው
አይችልም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
328. የአንድ የመንገድ ዳር ምልክት ወደ ጅማ የሚሄድ መሆኑን ካመለከተን ይህ የመንገድ ዳር ምልክት በየትኛው
ምድብ ውስጥ ይመደባል
ሀ/ ቅድሚያ በሚያሰጡ ሐ/ በመረጃ ሰጪ
ለ/ በሚያስጠነቅቁ መ/ የሚያስገድዱ
329. ማናቸውም ዓይነት ተሽከርካሪና በእጅ የሚገፉትም ጭምር እንዳያልፉበት የተዘጋ መንገድ መኖሩን
የሚያመለክት የመንገድ ዳር ምልክት የቱ ነዉ
ሀ/ የሚያስገድድ ሐ/ የሚከላከል
ለ/ ቅድሚያ የሚያሰጥ መ/ የሚያስጠነቅቅ
334. የድንገተኛ አደጋ አገልግሎት የሚሰጡ ተሸከርካሪዎችን በ60 ሜትር ክልል ውስጥ መከተል ይፈቀዳል
ሀ/ እውነት ለ/ ሀሰት
336. ከአውቶቡስ ፌርማታ ከፊትና ከኋላ መቆም የሌለብን በስንት ሜትር ውስጥ ነው
ሀ/ 12 ሜትር ሐ/ 15 ሜትር
ለ/ 2ዐ ሜትር መ/ 6 ሜትር
340. አንድ አሽከርካሪ ከሌላ አሽከርካሪ ጋር ሀሳብ ለሀሳብ የሚለወወጥበት መሣሪያ ይባላል፡፡
ሀ. የመገናኛ ለ. የትእይንት ሐ. የመቆጣጠሪያ መ. ሁሉም
341. ከፊት ለፊት ያለውን የመንገድ ሁኔታ አስቀድሞ የሚገልጽ የመንገድ ዳር ምልክት ይባላል፡፡
343. መሰቀለኛ መንገድ ውስጥ ከገባህ በፍጥነት ውጣ የሚል የትራፊክ መብራት ነው፡፡
ሀ. ቀይ ለ. ቀይና ቢጫ ሐ. አረንጓዴ መ. ቢጫ
344. ተሸከርካሪን በምሽት ወቅት ለረጅም ሰዓት በአውራጐዳና ላይ ለማቆም የምንጠቀምበት የመገናኛ መሣሪያ
ይባላል፡፡
ሀ. ፍሬቻ ለ. የፍሬን መብራት
ሐ. የእጅ ፍሬን መብራት መ. የፓርኪንግ መብራት
347. ከአለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች ውስጥ 3 ንዑስ ዘርፍ ያለው ይባላል፡፡
ሀ. የሚያስጠነቅቁ ሐ. መረጃ የሚሰጡ
ለ. የሚቆጣጠሩ መ. መልሱ አልተሰጠም
348. አብዛኛውን ጊዜ በመገናኛ ደሴቶች ላይ አደገኛ የሆኑ ቦታዎች ላይ የሚገኙ ምልክቶች ይባላሉ፡፡
ሀ. የሚያስገድዱ ለ. ወሳኝ
ሐ. የሚከለክሉ መ. "ሀ" እና "ለ" መልስ ናቸው፡፡
349. በባቡር መሥመር ማቋረጫ አካባቢ በ12 ሜትር ላይ ማቆም ክልክል ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
350. ከአውቶቡስ ፌርማታ ትይዩ በ20 ሜትር ክልል ውስጥ ማቆም ክልክል ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
352. ከሚከተሉት ውስጥ ከፊት ያለን ተሽከርካሪ ስለመቅደም ትክክል ያልሆነ የቱ ነው::
353. መደባቸው ሰማያዊ የሚያስተላልፉት መልዕክት በነጭ ቀስት የተሠራ የመንገድ ዳር ምልክቶች፡፡
355. ጠቅላላ ክብደታቸው ከ3,5ዐዐዐኪ.ግ በታች ለሆኑ ተሽከርካሪዎች በ2ኛ ደረጃ አውራጎዳና ላይ የተፈቀደለት
ከፍተኛ ፍጥነት ወሰን፡፡
ሀ. 7ዐ ኪ.ሜ በሰዓት ሐ. 4ዐ ኪ.ሜ በሰዓት
ለ. 6ዐ ኪ.ሜ በሰዓት መ. 5ዐ ኪ.ሜ በሰዓት
358. ባለ ሁለት አቅጣጫ መንገዱ በተቆራረጠ ነጭ መስመር ለሁለት እኩል ሲከፈል መስመሩን አልፎ መቅደም
ይቻላል፡፡ :
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
361. ቀይና ቢጫ የተሽከርካሪ ማስተላለፊያ መብራት በአንድነት ሲበራ ቆመው የነበሩ አሽከርካሪዎች ጉዞ መቀጠል
ይችላሉ፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
362. ማንኛውም አሽከርካሪ በቁልቁለት መንገድ ላይ ሲያሽከረክር ተስማሚውን ማርሽ ሳያስገባ ማሽከርከር
የለበትም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
363. የሰው ምስል ያለበት ቀይ የተራፊክ ማስተላለፊያ መብራት ከበራ ለተሽከርካሪ ቁም ማለት ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
364. አንድ ተሽከርካሪ ጭነት ከተሽከርካሪ አካል ተርፎ ሲገኝ ማታ ከሆነ ከፊት ለፊት ተርፎ በሚወጣው ጭነት
ላይ መብራት ማድረግ ይኖርበታል፡፡
ሀ. ቢጫ ወይም ነጭ ሐ. ቀይ ወይም ቢጫ
ለ. ቀይ ወይም ነጭ መ. ሁሉም
365. አንድ አሽከርካሪ ሌላውን አሽከርካሪ ከ ሜትር ባነሰ ርቀት ቀርቦ ሲያሽከረክር ረጅም የግምባር መብራት
ማብራት የለበትም፡፡
ሀ. 1ዐዐ ሜትር ሐ. 25 ሜትር
ለ. 5ዐ ሜትር መ. መልስ የለውም
366. ከእሳት አደጋ ጣቢያ፣ ከሆስፒታል መግቢያ በር ግራና ቀኝ በ ሜትር ክልል ውስጥ ማቆም የተከለከለ ነው
ሀ. 12 ለ. 15 ሐ. 5ዐ መ. 25
367. የውኃ ማስተላለፊያ ፉካ ካለበት በ ሜትር ውስጥ ተሽከርካሪን ማቆም ክልክል ነው፡፡
ሀ. 5 ሐ. 12
ለ. 7 መ. 15
368. በአውቶሞቢል ምደብ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ማሽከርከር የሚቻለው ተሽከርካሪ ጠ/የመጣን አቅሙ
ነጂውን ጨምሮ ከ ሰው ያልበለጠ መሆን ካለበት ነው፡፡
ሀ. 12 ሐ. 15
ለ. 8 መ. 24
369. ቀይና ቢጫ አንድ ላይ ሲበሩ ትርጉሙ የማቆሚያ መስመሩን ካለፍክ ፍጥነትህን ጨምረህ መንገዱን አቋርጥ
ማለት ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
370. አንድ አሽከርካሪ በምሽት ከፊት ወይም ከኋላ ከተሽከርካሪ አካል የሚተርፍ ጭነት ጭኖ የሚያሽከረክር ከሆነ
አደጋን ለመከላከል ከፊት ነጭ ወይም ቢጫ ከኋላ ቀይ መብራት ማንጠልጠል አለበት፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
371. ከተሽከርካሪ መገናኛ መሣሪያዎች ውስጥ አንዱ የጉን መመልከቻ መስታወት ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
372. በእግረኛ መተላለፊያ መስመር ውስጥ በመተላለፍ ላይ ላሉ እግረኞች ቅድሚያ መስጠት የጥር አሽከርካሪ ምሳሌ
ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ ሀሰት
373. ተሽከርካሪ ውስጥ የተነሳን ድንገተኛን እሳት በማፈን ዘዴ ማጥፋት ተቀጣጣይ የሆኑ ነገሮችን ቶሎ ማስወገድ
ማለት ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
374. ለከፍተኛ ተሽከርካሪ በአንደኛ ደረጃ አውራ ጐዳና ላይ የተፈቀደለት ከፍተኛ የፍጥነት ወሰን፡፡
381. ከ ሰው በላይ የጫነ ተሽከርካሪ በባቡር ሃዲድ ማቋረጫ በደረሰ ጊዜ ከሚቀርበው ሃዲድ ከ12 ሜትር
በማያንስ ርቀት ተሽከርካሪውን አቁሞ ባቡር ያለመቃረቡን ካረጋገጠ በኋላ ማለፍ አለበት፡፡
ሀ. 3ዐ ለ. 5ዐ ሐ. 4ዐ መ. መልስ የለም
382. ማንኛውም አሽከርካሪ ከመስቀለኛ መንገድ ወይም ከሃዲድ ማቋረጫ መንገድ ሜትር ርቀት ውስጥ
ተሽከርካሪን መቅደም የለበትም፡፡
383. መብራት ብርት ጥፍት እያለ በተደጋጋሚ ሲበራ ፍጥነት በመቀነስ ግራና ቀኝ አይቶ በጥንቃቄ ማለፍ
ይቻላል፡፡
ሀ. 15 ለ. 25 ሐ. 3ዐ መ. 5ዐ
391. ለከባድ ተሽከርካሪዎች ከነተሳቢው በሁለተኛ ደረጃ አውራ ጐዳና ላይ የተፈቀደላቸው የፍጥነት ወሰን በሰዓት
ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
395. ያልተቆራረጠ መስመር በተሰመረበት መስመር ላይ አሽከርካሪዎች እንደ መንገዱና እንደ ትራፊኩ ሁኔታ
ድፍኑን መስመር ሳይረግጡ መቅደም ይችላሉ፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
396. ቢጫ የተሽከርካሪ መስተላለፊያ መብራት ሲበራ ወደ መገናኛው ስፍራ የደረሰ አሽከርካሪ ማለፍ ይችላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
397. በተሽከርካሪ ላይ እሳት እንዲነሳ ምክንያት ከሚሆኑ ነገሮች አንዱ በሞተር የማቀዝቀዝ ዘዴ ላይ ያለ ብልሽት
ሊሆን ይችላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
398. አውቶቡስ ማቆሚያ ከፊት እና ከኋላ በ3ዐ ሜትር ክልል ውስጥ መቆም ይቻላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
399. ከባቡር ሃዲድ ማቋረጫ ተሽከርካሪን ማቆም የማይፈቀደው ከሚቀርበው ሃዲድ በ2ዐ ሜትር ርቀት ውስጥ
ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
400. በቁልቁለት ቦታ ላይ ዳገት በወጣንበት ማርሽ መጓዝ ለነዳጅ ፍጆታ ከመጨመር ውጪ አደጋን ለመከላከል
ጥቅም የለውም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
401. በከተማ ክልል ውስጥ ለፍጥነትና ሌሎች ህጐች ትዕዛዝ የሚያስተላልፈው የመንገድ ዳር ምልክት ከሚከለክሉት
ውስጥ ይመደባል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
403. ከባቡር ሃዲድ ማቋረጫ በ ሜትር ክልል ውስጥ ሌላን ተሽከርካሪ መቅደም ክልክል ነው
ሀ. 5ዐ ለ. 3ዐ ሐ. 4ዐ መ. 6ዐ
404. ለአነስተኛ ተሽከርካሪ በ3ኛ ደረጃ መጋቢ መንገድ ላይ የተፈቀደለት ከፍተኛ የፍጥነት ወሰን
ሀ. 6ዐ ኪ.ሜ /በሰዓት ሐ. 4ዐ ኪ.ሜ /በሰዓት
ለ. 5ዐ ኪ.ሜ / በሰዓት መ. 3ዐ ኪ.ሜ /በሰዓት
ሀ. መረጃ ሰጪ ሐ. የሚያስጠነቅቅ
ለ. አቅጣጫ አመልካች መ. የሚከለክል
406. በምሽት ወቅት ለአጭር ጊዜ የመንገድ መብራት በሌለበት አካባቢ ተሽከርካሪ አቁሞ ለመሄድ የምንጠቀምበት
የመገናኛ መሣሪያ ይባላል፡፡
ሀ. መቆሚያ መብራት ሐ. የሰሌዳ መብራት
ለ. ፍሬቻ መ. ክላክስ
407. ማንኛውም ተሽከርካሪ ከፊትና ከኋላ በ ርቀት ላይ ማየት በማይቻልበት ስፍራ ማቆም
አይፈቀድለትም፡፡
ሀ. 2ዐ ሜ ለ. 3ዐ ሜ ሐ. 5ዐ ሜ መ. መልስ አልተሠጠም
409. የትራፊክ መብራትና የቅድሚያ ምልክት በሌለበት መስቀለኛ መንገድ ላይ በ . በኩል ያለ ማንኛውም
ተሽከርካሪ ቅድሚያ አለው፡፡
410. አቅጣጫን ለመለወጥና ከፊት ያለን አሽከርካሪ ለመቅደም የኋላ ማሳያ መስታወት ከማየት በፊት ፍሬቻ
መቅደም አለበት፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
411. አንድ አስፋልት ከመስመር በተሰራ ደሴት እኩል ለሁለት ሲከፈል በስተግራ በኩል መቅደም የሚቻለው
ደሴቱን ሳይረግጡ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
412. ከባቡር ሃዲድ ማቋረጫ አካባቢ ሌላን ተሽከርካሪ መቅደም የሚፈቅድልን ከ3ዐ ሜትር በፊት ነው ፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
413. ቢጫ የተሽከርካሪ ማስተላለፊያ መብራት ሲበራ ወደ መገናኛው ሥፍራ የደረሰ አሽከርካሪ ማለፍ ይችላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
G. እውነት ለ. ሀሰት
415. መረጃ ሰጪ የመንገድ ዳር ምልክቶች ወሳኝ ምልክቶች በመባል ይጠራሉ፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
416. ከሚከተሉት ውስጥ ተሽከርካሪን በቀኝ ጠርዝ ስለማቆም መቅደም ያለበት፡፡
418. የመንገዱ ስፋት ከ12 ሜትር በላይ ካልሆነ በስተቀር በመንገዱ አንጻር ወይም በተቃራኒ በኩል አውቶቡስ
ማቆሚያ በ15 ሜ ርቀት ክልል ውስጥ ማቆም የተከለከለ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
419. መሃከለኛ ክብደት ያላቸው ተሽከርካሪዎች በሁለተኛ ደረጃ አውራ ጐዳና ላይ የተፈቀደላቸው የፍጥነት
ወሰን በሰዓት ነው፡፡
ሀ. 8ዐ ለ. 6ዐ ሐ. 5ዐ መ. 4ዐ
ሀ. አረንጓዴ ሐ. ቢጫ
ለ. ቀይ መ. ቀይና ቢጫ
421. ከሚከተሉት ውስጥ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ እንደ መፍትሄ ከሚከቀሱት ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው?
ሀ. የትራንስፖርት ህግና ደንብ ማክበር
ለ. በጠባብ መንገድ ላይ በፍጥነት ማሽከርክር
ሐ. የመንገድ ዳር ምልክቶች የሚያስተላልፉትን መልዕክት ማክበር
መ. “ሀ” እና “ሐ” መልስ ናቸው
422. ከመንገድ ዳር ምልክቶች ውስጥ የሁለት ባቡሮች ሃዲድ መንገዱን እንደሚያቋርጥ መልዕክት
የሚያስተላልፉ፡፡
ሀ. የሚያስገድድ ሐ. የሚያስጠነቅቅ
ለ. አቅጣጫ አመልካች መ. ቅድሚያ ስጥ የሚል
425. በአብዛኛው ቅርጻቸው ክብ፣ ዙሪያ ክባቸው ቀይና መደባቸው ነጭ የሆኑ የመንገድ ዳር ምልክቶች
የሚያስጠነቅቁ ናቸው
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
426. ማንኛውም አሽከርካሪ ከመስቀለኛ መንገድ ርቀት ላይ ሌላ ተሽከርካሪ ማቆም
አይፈቀድለትም፡፡
ሀ. 15 ለ. 12 ሐ. 5ዐ መ. 3ዐ
427. በከተማ ክልል ውስጥ የተበላሸ ተሽከርካሪ ከ12 ሰዓት በላይ መቆም ይቻላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
428. ከተሽከርካሪ አካል በፊት በኩል ተርፎ በሚወጣ ጭነት ላይ በምሽት ወቅት ቀይ ጨርቅ መንጠልጠል
አለበት፡፡
ሀ. ሀሰት ለ. እውነት
429. የተቆራረጡ መስመሮች በድፍን መስመር ሲተኩ መንገዱ ግልጽ መሆኑን እየቀነሰ መምጣቱን ይገልጻል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
432. ቢጫ የተሽከርካሪ ማስተላለፊያ መብራት ከአረንጓዴ መበራት ቀጥሎ ሲበራ የሚያስተላልፈው መልዕክት
ሀ. ቆመህ ከነበረ ለጉዞ ተዘጋጅ
ለ. ቆመህ ከነበረ ጉዞ ጀምር
ሐ. መስቀለኛ መንገድ ውስጥ ከገባህ በፍጥነት ውጣ
መ. መስቀለኛ መንገድ ውስጥ ከገባህ ወደ ኋላ ተመለስ
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
436. ማናቸውም ተሽከርካሪ በመንገድ ላይ ቢበላሽ አሽከርካሪው ከተሽከርካሪው ፊትና ኋላ ባለው መንገድ 3ዐ
ሜትር ርቀት ላይ ለሌላ ትራፊክ በግልጽ በሚታይ መልኩ ቀይ ሠሌዳ ማስቀመጥ አለበት፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
437. የህዝብ ማመላለሻ የሆነ ተሽከርካሪ መንገደኞችን እንደጫነ ነዳጅ መሙላት ወይም ማስሞላት ይችላል።
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
438. ብልጭ ድርግም የሚል ቢጫ የተሽከርካሪዎች ማስተላለፊያ መብራት ለአብዛኛው የትራፊክ መጨናነቅ
በማይበዛበት ወቅት እንዳይቆሙና በጥንቃቄ መተላለፍ እንዲችሉ ያደርጋል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
ሀ. ጠቅላላ ስፋቱ በሜትር በምልክቱ ላይ ከተመለከተው በላይ ስለሆነ ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ
ለ. ጠቅላላ ከፍታው በሜትር በምልክቱ ላየ ከተመለከተው በላይ ለሆነ ተሽከርካሪ ማለፍ የተከለከለ
ሐ. የከተማ ክልልና የፍጥነት ወሰን መሆኑን ያመለክታል
መ. ሀ እና ሐ መልስ ናቸው
ሀ. ለሁለት ተከፍሎ የነበረው መንገድ ማብቂያ ስለሆነ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ
ለ. አደገኛ ጠመዝማዛ መንገድ ስለሚያጋጥምህ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ
ሐ. የአስፋልት መንገድ መጨረሻ ስለአለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ
መ. መልሱ የለም
467. ማናቸውም አሽከርካሪ የመንገዱ ስፋት 12 ሜትር በላይ ካልሆነ በቀር ከአውቶቢስ መቆሚያ ትይዩ
ተሽከርካሪውን ለጊዜው ወይም ለረጅም ጊዜ ማቆም የለበትም
ሀ. እውነት ለ. ሐሰት
ሀ. ለ. ሐ. መ.
ሀ. ለ. ሐ. መ.
470. ወደ ግራ የሚታጠፍ ኩርባ ስላለ ፍጥነትህን በመቀነስ ተጠንቅቀህ እለፍ የሚለው ምልክት የትኛው ነው?
ሀ. ለ. ሐ. መ. ሁሉም መልስ ነው
471. የእግረ’ ማስተላለፊያ መብራት አቀማመጡ ከላይ ወደታች ምን ይመስላል?
ሀ. አረንጓዴ፣ ቢጫና፣ ቀይ ሐ. ቀይ፣ ቢጫና፣ አረንጓዴ
ለ. ቢጫ፣ አረንጓዴ፣ ቀይ መ. ቀይና፣ አረንጓዴ
473. ብልጭ ድርግም የሚል ቢጫ የተሽከርካሪ መስተላለፊያ መብራት ሲበራ አሽከርካሪው ተሽከርካሪውን
በማቆም ለተላላፊዎች ቅድሚያ በመስጠት በጥንቃቄ ማለፍ አለበት
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
474. የፍሬቻ መብራት ወይም የእጅ ምልክት ማሳየት የሚጠቅመው ከቆሙበት ቦታ ሲነሱ ብቻ ነው?
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
475. የፍሬቻ መብራት ወይም የእጅ ምልክት ማሳየት የሚገባው ከቀላል ማርሽ ወደ ከባድ ማርሽ መለወጥ
ሲያስፈልግ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
477. የያዝነውን ረድፍ ትተን ወደሌላ ረድፍ ስንለውጥ የምናሳየው መብራት የግንባር መብራት ነው
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
478. በመንገድ አግድመት የሚሰመሩ መስመሮች የሚባሉት መንገድን በረድፍ የሚከፍሉ መስመሮች ናቸው
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
480. አንድ አሽከርካሪ በበቂ ርቀት ተገቢውን ምልክት ባያሳይ ለአደጋ ይጋለጣል
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
481. ማንኛውም አሽከርካሪ ሌላ ተሽከርካሪ ተከትሎ ሲያሽከረክር በማንኛውም ጊዜ ያለአንዳች አደጋ ማቆም
እንዲችል፡፡
ሀ. በቁልቁለት ቦታ ሐ. በመሿለኪያ ቦታ
ለ. በድልድይ ላይ ሠ. ሁሉም መልስ ነው
484. አሽከርካሪ በሌለው በሚከተለው ተሽከርካሪ ላይ አደጋን የማያስከትል መሆኑን ካላረጋገጠ በስተቀር
ከአንዱ መንገድ ወደ ሌላው ለመሻገር የማይፈቀድለት በየትኛው የመንገድ ሁኔታ ነው፡፡
485. የመስቀለኛ መንገድን አቋርጦ የሚታጠፍ አሽከርካሪ በቅድሚያ አቅጣጫውን ማሳወቅ ያለበት በምን
ያህል ርቀት ላይ ነው፡፡
ሀ. ደሴቱን በመዞር ላይ ላሉ
ለ. ወደ ደሴቱ ለተቃረቡ
ሐ. ደሴቱን ዞረው ለጨረሱ
መ. በስተግራ አቅጣጫ ለሚዞሩ ተሽከርካሪዎች
489. ማንኛውም አሽከርካሪ አሻግሮ ወይም በርቀት ማየት ካልቻለ ወደ ግራ መጠምዘዝ ይችላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
491. ማንኛውም አሽከርካሪ ከመስቀለኛ ወይም ከሃዲድ መንገድ ማቋረጫ በ3ዐ ሜትር ርቀት ውስጥ
ረድፍ መቀየር ይችላል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
492. በትራፊክ ደሴት ዙሪያ የሚያሽከረክር ማንኛውም አሽከርካሪ የትራፊክ ደሴት ቀኙን ወገን ብቻ
ተከትሎ መንዳት አለበት፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
493. አንድ መንገድ በሦስት ነጠላ መንገዶች ተከፋፍሎ ሲገኝ ማንኛውም አሽከርካሪ ሌላ ተሽከርካሪ
ለመቅደም ካልሆነ በስተቀር በመካከለኛው ነጠላ መንገድ ውስጥ እንዲነዳ አይፈቀድለትም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
494. አሽከርካሪ በተቻለ መጠን የመንገዱን ቀኝ ጐን ተጠግቶ መጠምዘዝ የሚችለው በቀኝ በኩል የሚጓዝ
ሌላ ተሽከርካሪ የሌለ እንደሆነ ነው፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
495. መስቀለኛ መንገድን አቋርጦ ወደ ግራ የሚታጠፍ አሽከርካሪ ከ15 ሜትር ርቀት በፊት ራሱን ማዘጋጀት
አለበት፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
497. ተሽከርካሪዎች መስቀለኛ መንገድ በደረሱ ጊዜ ከመስቀለኛ መንገድ ውስጥ ለገባ ተሽከርካሪ ቅድሚያ
መስጠት አይገደድም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
500. የመንገዱ ስፋት ከ12 ሜትር በላይ ካልሆነ በስተቀር ተሽከርካሪውን ከሌላ ተሽከርካሪ በተቃራኒ
ለጊዜው ማቆም አይቻልም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
501. በሁለት አቅጣጫ ከ5ዐ ሜትር ርቀት ላይ ለማየት በማይቻልበት ስፍራ ተሽከርካሪን ማቆም
የለበትም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
503. የተበላሸን ተሽከርካሪ በመንገድ ላይ ጥገና የሚያደርግ ሰው ተሽከርካሪው ባለበት ዙሪያ መስመር
ሰውነቱን ወደ መንገድ አውጥቶ መጠገን የለበትም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
504. ማንኛውም አሽከርካሪ በሃዲድ ማቋረጫ ሲደርስ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ለማቆም እንዲችል
ተሽከርካሪውን በዝግታ ለመንዳትና ለማቋረጥ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ይፈጽማል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
505. አሽከርካሪዎች ከባቡር ሀዲድ ማቋረጫ አካባቢ ተሽከርካሪውን ከሀዲዱ በ2ዐሜትር ርቀት ማቆም
ይችላሉ፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
506. ማንኛውም አሽከርካሪ ከባቡር ሀዲድ ማቋረጫ በ6 ሜትር ውስጥ የተሽከርካሪውን ማርሽ መለወጥ
የለበትም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ውሸት
507. ማንኛውም አሽከርካሪ ሌላ ተሽከርካሪ ተከትሎ ሲያሽከረክር በማንኛውም ጊዜ ያላአንዳች አደጋ
ማቆም እንዲችል፡፡
ሀ. የራሱንና ከፊት ያለውን ተሽከርካሪ ፍጥነት ማመዛዘን
ለ. የመንገዱን ሁኔታ ተላለፊው ግልጽ ሆኖሃ መታየቱን መረዳት
ሐ. ከፊቱ ባለው ተሽከርካሪ መካከል በቂ ርቀት ጠብቆ መሄድ
መ. ሁሉም መልስ ነው
508. በዳገት ወይም በቁልቁለት ላይ ተሽከርካሪዎች ሲገናኙ ቁልቁለት የሚወርደው ተሽከርካሪ
ሀ. ቅድሚያ ያገኛል
ለ. ዳገት ለሚሄደው ቅድሚያ ይሰጣል
ሐ. ሀ እና ለ መልስ ነው
መ. መልስ አልተሰጠም
509. ከተለያዩ አቅጣጫ ወደ መስቀለኛ መንገድ እኩል የደረሱ ተሽከርካሪዎች ቅድማያ መስጠት ያለበት
512. ማንኛውም አሽከርካሪ ለአጭር ወይም ለረዥም ጊዜ ተሽከርካሪን ከሌላ ተሽከርካሪ በተቃራኒ አንፃር
ማቆም የሚከለከለው የመንገድ ስፋት ከስንት በታች መሆኑን አለበት
ሀ. ከ15 ሜትር ሐ. በ2ዐ ሜትር
ለ. ከ12 ሜትር መ. ከ3ዐ ሜትር
514. ማንኛውም አሽከርካሪ ተሽከርካሪውን በአጭር ወይም ለረዥም ጊዜ ለማቆም ከፈለገ በምን ያህል ርቀት
ከመንገድ ጠርዝ ትይዩ መሆን አለበት፡፡
515. ማንኛውም አሽከርካሪ ከባቡር ማቋረጫ ሲደርስ ግራና ቀኝ በመመልከት አደጋ የማያስከትል መሆኑን
ለማረጋገጥ በምን ያህል ርቀት ማርሽ መቀያየር የለበትም
516. ማንኛውም አሽከርካሪ ተሽከርካሪው መንገድ ላይ ቢበላሽ ባለሶስት ማዕዘን አንጸባራቂ የማስጠንቀቂያ
ምልክት ከፊትና ከኋላ ባለው መንገድ በምን ያህል ርቀት ማስቀመጥ አለበት?
ሀ. በ5ዐ ሜትር ሐ. በ6ዐ ሜትር
ለ. በ3ዐ ሜትር መ. በ15 ሜትር
519. አነስተኛ አውቶሞቢል ከከተማ ክልል ውጪ በዋና መንገድ በሰዓት ማሽከርከር የሚችለው የፍጥነት
ወሰን?
ሀ. 8ዐ ኪ.ሜትር ሐ. 6ዐ ኪ.ሜትር
ለ. 75 ኪ.ሜትር መ. 7ዐ ኪ.ሜትር
521. በከተማ ክልል ውስጥ ከ75ዐዐ ኪ.ግ በላይ ክብደት ያላቸው ተሽከርካሪዎች በከተማ መንገድ ላይ በሰህት
የፍጥነት ወሰኑ በኪ.ሜትር ነው፡፡
ሀ. 65 ኪ.ሜትር ሐ. 3ዐ ኪ.ሜትር
ለ. 8ዐ ኪ.ሜትር መ. 6ዐ ኪ.ሜትር
522. በከተማ ክልል ውስጥ ከ35ዐዐ - 7ዐዐዐ ኪግ ክብደት ያላቸው ተሽከርካሪዎች በሰዓት የፍጥነት ወሰኑ
በኪ.ሜትር
ሀ. 4ዐ ኪ.ሜትር ሐ. 6ዐ ኪ.ሜትር
ለ. 3ዐ ኪ.ሜትር መ. 8ዐ ኪ.ሜትር
523. አንድ ተሽከርካሪ በከተማ ውስጥ ከ በላይ ሰዓት ተበላሽቶ መንገድ ላይ እንዲቆም
አይፈቀድለትም፡፡
ሀ. ከ5 ሰዓት ሐ. ከ1ዐ ሰዓት
ለ. ከ6 ሰዓት መ. ከ4 ሰዓት
524. ተሽከርካሪዎች የተጫነው ጭነት ከተሽከርካሪው አካል ተርፎ በወጣ ጭነት ላይ በጨለማ ሲጓዝ
ማድረግ ያለበት ምልክት?
ሀ. 3 ሜትር ሐ. 2 ሜትር
ለ. 5 ሜትር መ. 4 ሜትር
526. ማንኛውም አሽከርካሪ አሻግሮ ወይም አርቆ ለማየት ካልቻለ ወደ ግራ መጠምዘዝ አይችልም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሃሰት
528. ማንኛውም አሽከርካሪ ከመስቀለኛ ወይም ከሃዲድ መንገድ ማቁረጫ በ3ዐ ሜትር ርቀት ውስጥ ረድፍ
መቀየር አይቻልም፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ.እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
553. የተበላሸውን ተሽከርካሪ በከተማ ክልል ውስጥ እስከ ሶሰት ቀን ድረስ ማቆም ይፈቀዳል፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
554. በአገራችን የመንገድ ስነ-ስርዓት ህግ መሰረት ተሽከርካሪን መቅደም የሚቻለው በኩል
ብቻ ነው፡፡
ሀ. በቀኝ ለ. በግራ ሐ. በመሀል መ. መልሱ አልተሰጠም
555. መብራት ባለበት መስቀለኛ መንገድ መሀከል ላይ ተሽከርካሪው እየተጓዘ እያለ ቢጫ የትራፊክ
መብራት ሲበራ ቆሞ ሌሎች ተሽከርካሪዎችን ማሳለፍ አለበት፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
557. አንድ አሽከርካሪ ዞሮ ለመመለስ ከመሞከሩ በፊት ዞሮ መመለስ ክልክል ነው የሚል ምልክት አለ
መኖሩን ማረጋገጥ አለበት፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
558. የመንገድ ዳር ምልክቶች በአምስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላሉ፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት
560. ከአረንጓዴ የተሽከርካሪ ማሰተላለፊያ መብራት ቀጥሎ ቢጫ መብራት ብቻውን ሲበራ የሚያስተላልፈው
መልእክት ቆመው የነበሩ አሽከርካሪዎች ለመሄድ ይዘጋጃሉ፡፡
ሀ. እውነት ለ. ሀሰት