Professional Documents
Culture Documents
263-2011 Amharic English Verssion
263-2011 Amharic English Verssion
ም
23 ኛ ዓመት ቁጥር 25 Bahir Dar, January 03, 2019
23nd Year No. 25
ማውጫ
Content
አዋጅ ቁጥር 263/2011 ዓ.ም
Proclamation No. 263/2018
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ
መስሪያ ቤት ማቋቋሚያና ስልጣንና ተግባራት መወሰኛ
In the Amhara National Regional State
አዋጅ The Office of Attorney General
Establishment and Determination of its
Powers and Duties Proclamation
ሕጎች በሚገባ መደራጀታቸውንና የክልሉ መንግስት ስራዎች WHEREAS, it has been found necessary to
በሕግ መሠረት መመራታቸውን የሚከታተልና የሕግ re-organize an institution which enforces rule
የበላይነትን የሚያስከብር ተቋም እንደገና ማዋቀር እንደሚገባ of law and ensures that laws are duly
በመታመኑ፤ organized and the regional government
works are conducted in accordance with the
law;
በክልሉ ውስጥ የሕዝብ አመኔታን ያተረፈ፣ በተሟላ ነጻነትና
WHEREAS, it has been found necessary to
ሙያዊ ቁመና የሚያገለግል፣ ለሕዝብ ፈቃድ የሚገዛና
organize public prosecution institution that
በግልጽነት የሚሰራ የዓቃቤ-ሕግ ተቋም ማደራጀት
obtains the public confidence in the region,
በማስፈለጉ፤
serves full institutional and professional
independence, governed by the will of the
የአማራ ክልል ምክር ቤት በተሻሻለው የብሄራዊ ክልሉ ሕገ- people and works with transparency;
መንግሥት አንቀጽ 49 ንዑስ አንቀጽ 3 (1) ድንጋጌ ስር NOW, THEREFORE, the Council of the
በተሠጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን አዋጅ አውጥቷል፡፡ Amhara Region in accordance with the powers
Vested in it under Article 49 sub Article 3(1) of
the Revised Constitution of the National
Regional State it is hereby proclaimed as
ክፍል አንድ follows.
ጠቅላላ ድንጋጌዎች
Part one
1. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ General Provisions
ዓቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር
263/2011 ዓ.ም” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ 1. Short Title
2. ትርጓሜ
This proclamation may be cited as “The
1. የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ
Amhara National Regional State Office of
በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡-
Attorney General Establishment
Proclamation No. 263/2019”.
2. Definition
1. Unless the context requires
otherwise, in this proclamation:
ገጽ 3 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 4 ጥር 26 . ቀን 2 ዐ 11 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette
No. 4 February 03, 2019 page 3
አቅራቢነት በክልሉ ዓቃብያነ-ሕግ አስተዳደር ጉባኤ appointed by the council of the regional
የሚሾምና በዓቃብያነ-ሕግ መተዳደሪያ ደንብ public prosecutors administration through the
submission of the attorney general and
መሰረት የሚተዳደር የሕግ ባለሙያ ሲሆን በየእርከኑ
administered by the public prosecutors’
ዋና አስተዳዳሪዎች አማካኝነት የተሾሙ የዞን፣
regulation as well as it shall also include the
የብሔረ-ሰብ አስተዳደሮች ዐቃቤ-ሕግ መምሪያ፣
heads of zone, nationality administration
የወረዳና የከተማ አስተዳደር ዐቃቤ-ሕግ ጽህፈት ቤት
public prosecutor’s department, district and
ኃላፊዎችን ይጨምራል፤
urban administration prosecutor’s office
appointed by the concerned chief
ለ) “ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ” ማለት በክልሉ ርዕሰ-
administrators;
መስተዳድር የሚሾምና ሹመቱ በክልሉ ምክር ቤት
B) “Attorney General” means the head of
የሚጸድቅ የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት the regional office of attorney general
የበላይ ሀላፊ ነው፤
appointed by head of the regional
ሐ) “ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ” ማለት በጠቅላይ
government and approved by the regional
ዓቃቤ-ሕጉ አቅራቢነት በርዕሰ-መስተዳድሩ council;
የሚሾም የመስሪያ ቤቱ ምክትል ሀላፊ ነው፤ C) “Deputy Attorney General” means the
መ) “የክልል መንግሥት መስሪያ ቤት” ማለት ሙሉ deputy head of the office appointed by the
በሙሉ ወይም በከፊል በክልሉ መንግሥት በጀት head of the regional government through the
የሚተዳደር አካል ሲሆን የክልሉን መንግሥት submission of the attorney general;
የልማት ድርጅቶች ይጨምራል፤
D) “Regional Government Institution”
ሠ) “ሕገ-መንግሥት” ማለት እንደተገቢነቱ
means an organ fully or partially financed by
የተሻሻለው የአማራ ብሄራዊ ክልል ሕገ-መንግሥት
the government budget and includes the
ወይም የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ
public development enterprises;
ሪፓብሊክ ሕገ-መንግሥት ነው፤
ሸ) “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት G) “Police” means either the regional or the
መብት የተሰጠው አካል ነው፡፡ federal police;
2. ማናቸውም በወንድ ፆታ የተገለፀው አነጋገር የሴትንም H. “Person” means a natural person or an organ
ፆታ ይጨምራል፡፡ that has been given legal personality.
2. Any expression in the masculine gender
includes the feminine.
ክፍል ሁለት
6. የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት ሥልጣንና ተግባር 6. The Powers and Duties of the
የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት በዚህ አዋጅ
Regional Office of Attorney
General
መሰረት የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡- The regional office of attorney general, in
1. በፌደራል መንግሥቱ ተዘጋጅቶ የፀደቀውን የወንጀል ፍትህ accordance with this proclamation, shall have
ፖሊሲ በክልሉ ውስጥ ተግባራዊ እንዲሆን ይሰራል፣ the following powers and duties:
ያስተባብራል፣ ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፤
1. Works, coordinates, follows up and ensures
2. በክልሉ ውስጥ የወንጀል ፍትሕ መረጃዎችን ለመሰብሰብ፣
for the applicability of the criminal justice
ለማደራጀት፣ ለመተንተንና ለማሰራጨት የሚያስችል
policy prepared and approved by the
ሥርዓት ይዘረጋል፣ ያስፈፅማል፤
federal government, in the region;
3. በሕግ ጉዳዮች ረገድ የክልሉ መንግሥት ዋና አማካሪ ሆኖ
2. Devises a system that enables to collect,
ይሰራል፤ organize, analyze and disseminate criminal
4. የዓቃቤ-ሕግ የውሳኔ አሰጣጥና የፍቅደ-ሥልጣን አጠቃቀም justice information in the region; and cause
ወጥነትን ለማረጋገጥ በፌደራሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ the implementation;
መስሪያ ቤት የፀደቀው መመሪያ በክልሉ ውስጥ ተግባራዊ
3. Works as being the principal advisory of
መደረጉን ያረጋግጣል፤ the regional state regarding laws;
5. ዓቃብያነ-ሕግ የሚያሳልፏቸው ውሳኔዎች በሕግ መሰረት
4. Ensures the applicability of the directive
መሰጠታቸውን የሚያረጋግጥ የክትትልና የቁጥጥር
approved by the federal office of attorney
ማከናወኛ ክፍል ያደራጃል፣ ጉድለቶችን በጥናት ላይ general in the region so as to make sure the
ተመስርቶ ይለያል፤ በግኝቱ መሠረትም የእርምት uniformity of public prosecutor’s decision-
እርምጃዎችን ይወስዳል ወይም በሌሎች አካላት making and utilization of discretionary
እንዲወሰዱ ያደርጋል፤ power;
5. Organizes a pursuing and supervising
implementation department which ensures
the decisions passed by the public
prosecutors are in accordance with the law;
identifies defects based on studies; takes
corrective measures or causes to be taken
by other bodies on the basis of the findings
to rectify the problems;
ገጽ 7 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 4 ጥር 26 ቀን 2 ዐ 11 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre
Hig Gazette No. 4 February 03, 2019 page 7
7. ከዚህ በላይ ከንዑስ አንቀጽ (1) እስከ ንዑስ አንቀጽ (6) ድረስ legalities; supervises and revokes their
registration;
የሰፈሩት ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው የወንጀል ጉዳዮችን
በተመለከተ፡-
7. With out prejudice to the provisions
ሀ) በሌላ ሕግ ለክልሉ የገቢዎች ባለስልጣን የተሰጠው
stipulated from sub-articles 1 up to 6
የአቃቤ-ሕግነት ስልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ በክልሉም
hereinabove, regarding criminal affairs:
ሆነ በፌደራሉ ፍርድ ቤቶች ስልጣን ስር የሚወድቅና
በፖሊስ የተጀመረ የወንጀል ምርመራ ቢኖር
A) Save the powers vested to the public
አስቀድሞ እንዲያውቀው መደረግ ያለበት ሲሆን prosecutors’ of the regional revenues authority
የምርመራ አካሄዱን ህጋዊነት ይከታተላል፣ ይመራል፣ by other laws, being noticed prior to the office
በተጀመረ የወንጀል ምርመራ ላይ ሪፖርት እንዲቀርብና if there is a criminal investigation commenced
ምርመራው በአግባቡ ተከናውኖ እንዲጠናቀቅ by the police that is fallen under the
ያደርጋል፤ jurisdiction of regional as well as the federal
ለ) በሕዝብ ጥቅም መነሻነት ወይም በወንጀል courts, follows up and guides the legality of the
የማያስጠይቅ ሁኔታ መኖሩ በግልፅ ሲታወቅ የወንጀል investigation process; causes the submission of
ሐ) በምርመራ መዛግብት ጥናትና ውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ላይ C) May seek support from the police in the
ከፖሊስ በኩል ተፈላጊውን ድጋፍ ሊጠይቅ ይችላል፣ process of giving decision on an investigation
በወንጀል መዛግብት ላይ የተሰጡ የዓቃቤ-ሕግና የፍርድ file; informs the relevant police about decisions
ቤት ውሳኔዎችን ለሚመለከተው ፖሊስ ያሳውቃል፣ given on files of criminal case by the public
የወንጀል ምርመራ መዛግብትን አስመልክቶ በየደረጃው prosecutor and court; receives and gives decision
ዓቃብያነ-ሕግ በተሰጡ ውሳኔዎች ላይ በፖሊስ on appeals presented by the police against
የሚቀርቡ ቅሬታዎችን ተቀብሎ ያጣራል፣ ውሳኔዎችን decisions given at different level of the public
ይሰጣል፤ prosecutors;
መ) በየደረጃው የሚገኝ ዓቃቤ ሕግ በትይዩ ባሉት ፍርድ
ቤቶች ጉዳዮችን በከሳሽነት ይዞ የመከራከር መብቱ
እንደተጠበቀ ሆኖ በስር ዓቃብያነ-ሕግ የተሠጡ የክስ D) Without prejudice to the right of public
ሠ) የእጅ ተፍንጅ ወንጀሎች ተፈፅመው ሲገኙ encounters defect; renders the no-proceeding
በተፋጠነ ሥነ-ሥርዓት ውሣኔ የሚያገኙበትን መንገድ decision after reviewing the completed
ያመቻቻል፣ ለዚህም ከፖሊስና ከሌሎች ጉዳዩ investigation files in terms of evidence and law;
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተባብሮ ይሠራል፤
E) Facilitates the ways in which flagrant
ረ) ለወንጀል ጉዳይ ምስክሮች በወቅቱ መጥሪያ
offences might be decided in an accelerated
እንዲያደርስና ምስክሮችንም ወደ ፍርድ ቤት
procedure where same is found being executed;
እንዲያቀርብ ለፖሊስ ትእዛዝ ይሰጣል፤ አስፈላጊ ሆኖ
and to this end, works in collaboration with the
ሲያገኘውም የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ተገቢውን ጥበቃ
police and other bodies pertaining thereto;
እንዲያገኙ ያደርጋል፤
ይከራከራል፣ ያስከብራል፣ እንዲከበሩ ያደርጋል፣ enforcement, follows and controls the process
የሚከበሩበትን ሂደት ይከታተላል፣ of enforcement within the regional government
offices by acting as an agent of rights and
ይቆጣጠራል፤
interest of the public and regional government;
ለ) የክልሉ መንግሥት ተቋማት ሀብትና ንብረት
ያለአግባብ እንዳይባክንና እንዳይመዘበር
ተገቢውን ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል፤ B) Makes the necessary pursuit and supervision
ሐ) ይህንን አዋጅ ተከትሎ በሚወጣ ደንብ in order not the regional state’s institutions
በሚወሰነው መሰረት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው resource and property to be wasted and rifled;
አካላት ጋር በመተባበር በክልሉ መንግሥት
ፕሮጀክቶች ላይ የውል ዝግጅትና ድርድሮችን C) Based on the regulation to be issued
ያካሂዳል፣ የክልሉ መንግሥት መስሪያ ቤቶችና following this proclamation, advises and
የህዝብ መብትና ጥቅም ይጎዳል ብሎ ሲያምን participates with concerned bodies in contract
በሌሎች ጉዳዮች ጭምር የውል ሰነዶች preparation and negotiation of regional
ዝግጅትና ድርድር ያደርጋል ወይም government projects; negotiates or advises
የሚመለከታቸውን አካላት ያማክራል፤ concerned bodies in other contract preparation
when it believes that the regional government
institutions and public right and interest could
be affected;
ገጽ 11 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 4 ጥር 26 . ቀን 2 ዐ 11 ዓ.ም. The Amhara National Regional State
Zikre Hig Gazette No. 4 February 03, 2019 page 11
መ) ከክርክር በፊት፣ በክርክር ወቅት እንዲሁም D. Before or during as well as after litigation,
ከክርክር በኋላ አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ gives advice on necessary issues to the
ሸ) በልዩ የሥራ ጠባያቸው ምክንያት የራሣቸው ነገረ- H) representing the regional government
ፈጅ ካላቸው መሥሪያ ቤቶችና የልማት institutions and public development enterprises
ድርጅቶች ውጭ ያሉትን ክልላዊ የመንግሥት with the exception of those having their own
መስሪያ ቤቶች በመወከል በፌደራልና በክልል legal officers because of the special
ፍርድ ቤቶች፣ በማናቸውም የዳኝነት ሰሚ አካል characteristic of their duties, institutes civil
ወይም የሽምግልና ጉባኤ ፊት ክስ ይመሠርታል፣ proceedings; defends the suit and carry out
pleadings in the federal and regional courts, in
ሲከሰሱም መልስ ይሰጣል፣ ይደራደራል፣
any judicial tribunal or assembly of elders as
ይከራከራል፤
well negotiates on the case;
ለ) በክልሉ ውስጥ የተለያዩ አካላት የሚያዘጋጇቸው B) Follows up the consistency of legal drafts
የሕግ ረቂቆች ከሕገ-መንግሥቱም ሆነ ከክልሉና which are prepared by different organs in the
ከፌደራል መንግሥቱ ሕግጋት ጋር የተጣጣሙ ስለ region with the constitution as well as the
መሆናቸው ይከታተላል፣ ጉዳዩ በቀጥታ regional and federal laws; provides legal
ለሚመለከታቸው ክፍሎች ሙያዊ አስተያየት opinion to the concerned bodies;
ያቀርባል፤
ሐ) የክልሉ መንግሥት ሕጎች ተግባራዊ መደረጋቸውን
እና አተገባበራቸውም ወጥነት ያለው መሆኑን C) Ensures the implementation of laws
ያረጋግጣል፣ እንዲሁም የክልሉ መንግሥት enacted by regional government and the
አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች ሥራቸውን በሕግ consistency of their implementation; and
መሰረት ማከናወናቸውን በቅርብ ይከታተላል፤ follows up the institutions of executive
regional government perform their activities
መ) በሥራ ላይ ያሉትን የክልሉን ሕጎች በየጊዜው
in accordance with the law;
እያጠና ወይም በሌሎች እያስጠና
የሚሻሻሉበትን የውሳኔ ሃሳብ በማዘጋጀት
D) by conducting legal studies periodically
ለክልሉ መንግሥት ያቀርባል፣ ሲፈቀድም or cause to be studied by others, submits
ለማሻሻያዎቹ የሚያስፈልጉትን ረቂቆች recommendations to the regional government
በማዘጋጀት ጉዳዩ ለሚመለከታቸው የሥልጣን to reform laws of the region under
አካላት አቅርቦ ያስጸድቃል፤ enforcement; upon permission, it causes the
ሠ) የሕግ ጉዳዮችን በተመለከተ የክልሉን መንግሥት necessary draft laws get approved by the
ተቋማት ያማክራል፤ appropriate authorized organs;
ተጋላጭ የሆኑ የህብረተ-ሰብ ክፍሎችን ያካተቱ sectoral and vulnerable groups such as
12. የሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጥን በተመለከተ፡- 12. Regarding Document Registration and
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) ስር የሰፈረው አጠቃላይ 2. Without prejudice to the generality of Sub-
አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕጉ የሚከተሉት Article (1) of this Article, the attorney general
ዝርዝር ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡- shall have the following particular powers
ሐ. በክልሉ ዓቃብያነ-ሕግ አስተዳደር ጉባኤ cause the case to be seen again and
3. ጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ ለሥራ ቅልጥፍናና ውጤታማነት 3. Delegates part of his powers and duties
ባስፈለገው መጠን ከሥልጣንና ተግባራቱ ከፊሉን to deputy attorney generals, public
5. ለሥራ ቅልጥፍናና ውጤታማነት ባስፈለጋቸው መጠን 5. may delegate part of their powers and
ከሥልጣንና ተግባሮቻቸው ከፊሉን ለዓቃብያነ-ሕግና duties to public prosecutors and other
ለሌሎች ሠራተኞች በውክልና ሊያስተላልፉ ይችላሉ፡፡ employees, to the extent necessary, for
6. ከዚህ በላይ በንኡስ አንቀጽ (4) ስር የሰፈረው አጠቃላይ efficient and effective performance of
ውክልና ካልሰጠ በስተቀር እርሱ በማይኖርበት ወይም 6. Without prejudice to the general
provision stipulated under Sub-
ስራውን ለማከናወን በማይችልበት ጊዜና ሁኔታ
article (4) of this Article, in the
ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕጉን ተክቶ የሚሰራው በሹመት
absence of the Attorney General,
ቀደምትነት ያለው ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ
without giving delegation, the senior
ይሆናል፡፡
Deputy Attorney General shall
11. ከሹመት ስለመነሳት
represent and perform the duties of the
ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕጉና ምክትል ጠቅላይ ዓቃብያነ-ሕግ Attorney General.
በክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር ውሳኔ በሹመት ከያዙት 11.Removal from Position
ሀላፊነት ሊነሱ ይችላሉ፡፡ The Attorney General and the Deputy Attorney
Generals may be removed from their position
12. ስለ ዓቃብያነ-ሕግ ሹመትና አስተዳደራቸው by the decision of the head of regional
1. የየደረጃው ዓቃብያነ-ሕግ ሹመት ከዚህ በታች government.
የተመለከቱትን መስፈርቶች መሰረት በማድረግ 12. The Appointment and Administration
የሚፈፀም ይሆናል፡- of Public Prosecutors
ሀ. እድሜው 18 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሆነና 1. The appointment of public prosecutors
ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያለው፤ at each level shall be implemented based
ረ. በዘርፉ የሚሰጠውን የቅድመ-ሥራ ሥልጠና background for the work and who
developed sufficient skill in the
በሚገባ ተከታትሎ በስኬታማነት ያጠናቀቀ፤
profession;
ሰ. የዓቃቤ ሕግ አገልግሎት የሚጠይቀውን
C. successful completion of pre-service
ኃላፊነት የመወጣት ቁርጠኝነት ያለውና፤
training given for the sector;
ሸ. ዓቃቤ-ሕግ በሚሰጣቸው ውሳኔዎች ላይ
D. commitment to undertake the
አሉታዊ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩ ሁኔታዎች
responsibility that public
ገለልተኛ የሆነ፡፡
prosecution demands; and
1. ዐቃብያነ-ሕግ የሚተዳደሩበት ሁኔታ የክልሉ
E. impartiality from conditions that
መስተዳድር ምክር ቤት ይህንን አዋጅ ተከትሎ may influence decision making of
በሚያወጣው ደንብ ይወሰናል፡፡ public prosecutors.
3. The condition of public prosecutors
10. ስለ ክልሉ ዓቃብያነ-ሕግ አስተዳደር ጉባኤ administered shall be determined by
3. የክልሉ ዐቃብያነ-ሕግ አስተዳደር ጉባኤ የራሱ ጽህፈት ቤት 3. The council of the regional public
ይኖረዋል፡፡ prosecutors administration shall have its
own office.
1. የክልሉ ዓቃብያነ-ሕግ አስተዳደር ጉባኤ የዓቃብያነ- 4. by preparing a draft regulation which
ሕግን ሹመት፣ ዝውውር፣ የዕረፍት ጊዜ፣ የአገልግሎት includes the public prosecutors’
ዘመን፣ ሥነ-ምግባር፣ አደረጃጀት፣ መዋቅር፣ ደመወዝ፣ appointment, transfer, leave, years of
ጥቅማ ጥቅምና የመሳሰሉ ጉዳዮችን ያካተተ ረቂቅ service, code of ethics, organization,
ደንብ አዘጋጅቶ በጠቅላይ ዓቃቤ-ሕጉ በኩል ለክልሉ structure, salary, benefits and similar
መስተዳድር ምክር ቤት የማቅረብና የማስወሰን matters, the council of the regional public
ሥልጣንና ተግባር በማከናወናቸው ምክንያት ለሚደርስ ጉዳት proclamation, the public prosecutors
shall carry out their duties being
የግል ተጠያቂነት አይኖርባቸውም፡፡
independent and impartial from any
political organization.
2. Public prosecutors, at each level, shall not
be held personally accountable for
damages caused as a result of performing
their power and duty in accordance with
law.
ገጽ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 4 ጥር 26 . ቀን
27 2 ዐ 11 ዓ.ም. The Amhara National Regional State
Zikre Hig Gazette No. 4 February 03, 2019 page 27
1. በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ (2) ስር የሰፈረው ድንጋጌ ዓቃብያነ- 3. The provision stipulated in Sub-article (2) of
ሕጉን በሥራ አፈፃፀምም ሆነ በሥነ-ምግባር ረገድ this Proclamation shall not guarantee the legal
ለሚያሳዩት ጉድለት በሕግ ከመጠየቅ አያድናቸውም፡፡ accountability of public prosecutors for defects
in their work performance and ethics.
11. ተጠሪነት
15. Accountability
1. የዓቃብያነ-ሕግ የበላይ ኃላፊ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕጉ ነው፡፡
1. The Attorney General shall be the head of the
2. በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ (1) ስር የሰፈረው አጠቃላይ ድንጋጌ
Public Prosecutors.
እንደተጠበቀ ሆኖ እያንዳንዱ ዓቃቤ-ሕግ ከርሱ ቀጥሎ
2. Without prejudice to the general provision
ለሚገኘው የበላይ ሀላፊ ተጠሪነት ይኖርበታል፡፡
stipulated in Sub-article (1) of this Article, every
12. አቤቱታ የማቅረብ መብት public prosecutor shall be accountable to their
1. ዓቃቤ-ሕግ በሚሰጠው ውሳኔ ላይ ቅር የተሰኘ immediate superior.
ማንኛውም ሰው በየደረጃው ለሚገኙ የዓቃቤ-ሕግ
ኃላፊዎች አቤቱታ የማቅረብ መብት አለው፡፡ 16. Right to Lodge Complaint
2. አቤቱታ የቀረበለት ኃላፊም ጉዳዩን በአፋጣኝ 1. Any person who has grievance against the
አጣርቶ ውሳኔ የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡ decision of public prosecutor has the right to
3. አቤቱታ የቀረበለት ኃላፊ ጉዳዩን ለማጣራት lodge complaint to superior public prosecutor
at different levels.
አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው አግባብ ያላቸውን
ባለሙያዎች የሚያካትት ኮሚቴ ሊያቋቁም 2. A superior who received complaint shall
ይችላል፡፡ expeditiously investigate and give decision.
4. አቤቱታውን የመረመረው ኃላፊ የሕግና የማስረጃ
3. A superior who received complaint may form a
ምክንያቱን በመጥቀስ በበታች ዓቃቤ ሕግ committee containing relevant professionals to
የተሰጠውን ውሳኔ ለማገድ፣ ለመለወጥ፣ ለማሻሻል፣ investigate the case.
ለመሻር፣ ለማጽደቅ ወይም ጉዳዩን አስቀድሞ ወደ
መረመረው ክፍል ለመመለስ ይችላል፡፡
4. A superior who considered the complaint may
suspend, vary, modify, revoke or approve the
decision of the subordinate prosecutor or
remand the case to the section that saw the case
previously by stating his legal and factual
reasons.
ገጽ 28 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 4 ጥር 26 .ቀን 2 ዐ 11 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette
No. 4 February 03, 2019 page 28
14. ጥቆማ ወይም አስተያየት የማቅረብ መብት 17. Right to Inform or Present
1 ማንኛውም ሰው በክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ-ሕግ Suggestion
መስሪያ ቤት ሥልጣንና ተግባር ውስጥ የሚወድቅ 1. Any person may inform or present
ሆኖ መታረምና ወይም መስተካከል አለበት suggestion to the regional office of
የሚለው ጉዳይ ወይም ተፈጽሟል የሚለው የሕግ Attorney General or its subordinate
ወይም የስነ-ምግባር ጥሰት ያጋጠመው እንደሆነ organs, in any way, on any matter which
በማናቸውም መንገድ ለመስሪያ ቤቱ ወይም በስሩ falls under the power and duty of the
ለሚገኙ የተዋረድ አካላት ለማቅረብ ይችላል፡፡ office which he believes that should be
corrected and rectified or if he
2 የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ-ሕግም ሆነ የተዋረድ
encountered a commission of a legal or
አካላቱ የቀረቡላቸውን ጥቆማዎች፣ ቅሬታዎችና
an ethical violation.
አስተያየቶች የሚቀበሉባቸው፣ የሚያጣሩባቸው፣
የእርምት እርምጃዎችን የሚወስዱባቸውና 2. The regional office of Attorney General as
well as its subordinate organs shall lay
ይህንኑ ለሕብረተ-ሰቡ የሚገልጹባቸው
down service delivery, grievance handling
የአገልግሎት አሰጣጥ፣ ቅሬታ ማስተናገጃና የስነ-
and ethics supervisory sections whereby
ምግባር መከታተያ ክፍሎች ይኖሯቸዋል፡፡
information, complaints and suggestions
15. ሕዝባዊ ተጠያቂነት
are received, investigated and corrective
1. የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት ሥልጣንና measures are taken so as to notify the
ተግባሩን በሚያከናውንበት ወቅት ሕዝባዊ public.
ተጠያቂነትና የሕዝብ ተሳትፎን ማረጋገጥ አለበት፡፡
18. Public Accountability
2. የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት ከዚህ
በታች የተመለከቱት የህብረተ-ሰብ ክፍሎች 1. The regional office of Attorney General
የሚሳተፉበት የሕዝብ መድረክ በየሩብ ዓመቱ shall ensure public accountability and
public participation when conducting its
ያመቻቻል፡-
powers and duties.
ሀ. በጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ የተመረጡ ሕዝባዊ
2. The regional office of Attorney General
አደረጃጀቶች፣ የንግድ ማህበራት፣ የበጎ
shall prepare a public forum quarterly
አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት፤
whereby the following sections of the
society participate:
A) community organizations, business
organizations and charitable
organizations and associations selected
by the Attorney General;
ገጽ 29 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 4 ጥር 26 . ቀን 2 ዐ 11 ዓ.ም. The Amhara National Regional State
Zikre Hig Gazette No. 4 February 03, 2019 page 29
ማጣራት ያደርጋል፣ የእርምት ወይም የማስተካከያ shall conduct investigation based on the
opinion and inputs, takes corrective
እርምጃዎችን ይወስዳል፣ የደረሰበትን ውጤትም
actions or rectify and informs the public
ለሕዝባዊ መድረኩ ያሳውቃል፡፡
forum about the status.
ክፍል አራት
Part Four
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
16. ስለ በጀት Miscellaneous Provisions
19. Budget
የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት ከክልሉ
መንግሥት በሚመደብለት በጀት ይተዳደራል፡፡ The regional office of Attorney General shall
be administered by budget allocated by the
regional Government.
17. የሂሳብ መዛግብት
20. Books of Account
1. የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት የተሟሉና
1. The regional office of Attorney General
ትክክለኛ የሆኑ የሂሳብ መዛግብትን ይይዛል፡፡
shall keep complete and accurate books of
2. የመስሪያ ቤቱ የሂሳብ መዛግብትና ገንዘብም ሆነ
account.
ንብረት-ነክ ሰነዶች በክልሉ ዋና ኦዲተር መስሪያ
2. The books of accounts and financial
ቤት ወይም እርሱ በሚሰይማቸው ኦዲተሮች
documents of the office shall be audited
በየዓመቱ ይመረመራሉ፡፡ annually by the regional office of the
18. የጋራ እቅድ አውጥቶ ስለመንቀሳቀስ Auditor General or by an auditor
designated by it.
የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት በፌደራሉ መንግሥት 21. Mobilizing Through Issuance of
አዋጅ ቁጥር 943/2008 ዓ.ም አንቀጽ 20 መሰረት Common Plan
የተቋቋመው የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤትና
The Regional Office of Attorney General, being
የክልል ዓቃቤ ሕግ ተቋማት የበላይ አመራሮች የጋራ ምክር
the member of the Joint Council of the senior
ቤት አባል በመሆን በፍትሕ ዘርፉ የጋራ በሆኑና ተመሳሳይነት
management of the Federal Attorney General
ባላቸው ጉዳዮች ላይ አሰራራቸውና አፈፃፀማቸው
Office and the Regional Public Prosecutor
ውጤታማ፣ ቀልጣፋና ወጥነት ያለው እንዲሆን ለማድረግ
Institutions established based on Article 20 of the
የሚያስችል የጋራ ዕቅድ በማውጣት ገቢራዊ ያደርጋል፡፡
Federal State Proclamation No. 943/2016,
implements by issuing common plan on joint and
similar matters of the justice sector to make their
performance effective, efficient and uniform.
ገጽ 30 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 4 ጥር 26 ቀን 2 ዐ 11 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre
Hig Gazette No. 4 February 03, 2019 page 30
ገጽ 31 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 4 ጥር 26 . ቀን 2 ዐ 11 ዓ.ም. The Amhara National Regional State
Zikre Hig Gazette No. 4 February 03, 2019 page 31
ከአንድ ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት ወይም ከብር the regional office of Attorney General and
public prosecutors; shall be punished with
3000 በማይበልጥ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል፡፡
simple imprisonment not exceeding one year
2. የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤትና ዓቃብያነ-ሕጉ
or fine not exceeding Birr 3000.
ሥራቸውን በነፃነት እንዳያከናውኑ ጣልቃ ገብቶ ያሰናከለ
2. Whosoever interferes to obstruct the work
ማንኛውም ሰው ከአንድ ዓመት በማያንስና ከአምስት ዓመት
of the Regional Office of Attorney
በማይበልጥ ጽኑ እስራት ይቀጣል፡፡
General and public prosecutors not to
perform independently shall be punished
with rigorous imprisonment not less than
one year and not exceeding five years.
ገጽ 32 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 4 ጥር 26 . ቀን 2 ዐ 11 ዓ.ም. The Amhara National Regional
State Zikre Hig Gazette No. 4 February 03, 2019 page 32
ሥልጣን በዚህ አዋጅ መሰረት ለተቋቋመው Attorney General established pursuant to this
proclamation.
የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት
3. The prosecution power given to the Regional
ተላልፏል፡፡
3. የብሔራዊ ክልላዊ መንግሥቱን አስፈጻሚ አካላት Trade Bureau under Proclamation No.
ለማቋቋምና ስልጣንና ተግባራቱን ለመወሰን 254/2018 issued to Re-amend the National
4. ዝርዝሩ ይህንን አዋጅ ለማስፈጸም ወደ ፊት በሚወጣ 4. Whereas, the power of prosecution given to the
መመሪያ የሚደነገግ ሆኖ የክልሉን ገቢዎች ባለሥልጣን regional Revenue Authority under Proclamation
እንደገና ለማቋቋምና ስልጣንና ተግባራቱን ለመወሰን No. 164/2010 Issued to Re-establish and
በወጣው አዋጅ ቁጥር 164/2002 ዓ.ም እና በሌሎች Determine its Powers and Duties of the Authority
ሕጎች ለባለስልጣኑ የተሰጠው የዓቃቤ-ሕግነት ሥልጣን and other laws shall continue to be applicable, the
ባለበት ሁኔታ የሚቀጥል ሲሆን የባለስልጣኑ አቃቤ-ሕግ details being determined by a directive to be
የወንጀልም ሆነ የፍትሀ-ብሄር ጉዳዮችን አስመልክቶ issued for the implementation of this
ያከናወናቸውን ተግባራት ከዋና ዳይሬክተሩ በተጨማሪ proclamation, the public prosecutor of the
በዚህ አዋጅ መሰረት አዲስ ለተቋቋመው የክልሉ authority shall report, besides the Director
ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት ሪፖርት ማድረግ
General, regarding criminal as well as civil cases
አለበት፡፡
to the Regional Office of Attorney General
established pursuant to this proclamation.
26. ስለተሻሩና ተፈፃሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች
26. Repealed and Inapplicable Laws
1. የተሻሻለው የክልሉ መንግሥት አስፈፃሚ አካላት
1. Article 24 of the Revised Regional State
እንደገና ማቋቋሚያ፣ ማደራጃና ስልጣንና ተግባራት
Executive Organs Re-establishment,
መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 230/2008 ዓ.ም አንቀጽ 24
በዚህ አዋጅ ተሽሯል፡፡ Organization and Determination of their
2. ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማናቸውም ሕግ፣ Powers and duties Proclamation No.
ደንብ፣ መመሪያ ወይም የተለመደ አሰራር በዚህ 230/2016 is hereby repealed by this
አዋጅ ውስጥ በተሸፈኑት ጉዳዮች ላይ proclamation.
ገጽ 34 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 4 ጥር 26 ቀን 2 ዐ 11 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre
Hig Gazette No. 4 February 03, 2019 page 34
2. ጉዳዩን በተመለከተ ቀደም ሲል በክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት 2. The applicability of existing regulations that
ወጥተው እስካሁን ሲሰራባቸው የቆዩ ደንቦች፣ በክልሉ were issued by the regional government
ፍትሕ ቢሮ፣ በንግድ ቢሮም ሆነ በክልሉና በፌደራሉ ሥነ- council, and directives and manuals issued by
ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች የወጡ መመሪያዎችና the regional justice bureau, trade bureau as
ማኑዋሎች በሌሎች አዳዲስ ደንቦች፣ መመሪያዎችና well as the regional and federal Ethics and
ማንዋሎች እስኪተኩ ድረስ ተፈፃሚነታቸው ይቀጥላል፡፡ Anti-corruption Commissions shall continue
3. በክልሉ ፍትህ ቢሮ፣ ንግድ ቢሮ፣ እንዲሁም በሥነ- until they are replaced by other newly
ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አማካኝነት ተቀጥረው regulations, directives and manuals.
በሥራ ላይ የሚገኙና ተፈላጊውን መስፈርት 3. The public prosecutors employed and
አሟልተው በዚህ አዋጅ መሰረት አዲስ ወደ working for the Regional Justice Bureau,
ተቋቋመው የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት Trade Bureau as well as Ethics and Anti-
የሚዛወሩ ዓቃብያነ-ሕግ በዚህ አዋጅ መሠረት corruption Commission who are transferred
to the Regional Office of Attorney General
በዓቃቤ-ሕግነት እንደተሾሙ ተቆጥረው ሥራቸውን
upon satisfying the criteria shall be
ይቀጥላሉ፡፡
considered as public prosecutors appointed
28. በእንጥልጥል ላይ ስላሉና እልባት ስላላገኙ ጉዳዮች
pursuant to this Proclamation and continue
1. በክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት ሥልጣን ሥር
their work.
የሚወድቁ ሆነው ነገር ግን በክልሉ ንግድ ቢሮና በሥነ-
ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን፣ ተይዘው በመታየት ላይ 28. Pending Issues
ያሉ የወንጀልና የፍትሐ-ብሔር ጉዳዮች ይህ አዋጅ1. 1. Criminal and Civil Cases falling under the
ከሚጸናበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ jurisdiction of the regional office of attorney general,
የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት እስኪረከባቸው but pending in the hands of Regional Trade Bureau
ድረስ በተጀመሩበት አኳኋን መታየታቸውን ይቀጥላሉ፤ and Ethics and Anti-corruption Commission shall
በነዚህ መስሪያ ቤቶች የሚሰሩ ዓቃብያነ-ሕግ continue to be conducted in a manner they were
አስተዳደርም ባለበት ሁኔታ እየተከናወነ ይቆያል፡፡ started until the office takes them within six months
and the administration of the public prosecutors
working under the aforementioned institutions shall
continue thereof.
ገጽ 35 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 4 ጥር 26 ቀን 2 ዐ 11 ዓ.ም. The Amhara National Regional
State Zikre Hig Gazette No. 4 February 03, 2019 page 35
2. ለነባሩ የዓቃብያነ-ሕግ አስተዳደር ጉባኤ ቀርበው በመታየት 2. Disciplinary cases against public prosecutors
ላይ ያሉ የዲሲፕሊን ጉዳዮች ይህ አዋጅ ከሚጸናበት ቀን pending under public prosecutors’
ጀምሮ በአዋጁ መሠረት ወደ ተቋቋመው አዲሱ administration council shall be transferred to
የዓቃብያነ-ሕግ አስተዳደር ጉባኤ ተላልፈዋል፡፡ the newly established council in accordance
3. በክልሉ ንግድ ቢሮም ሆነ በሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና with this Proclamation;
ኮሚሽን ስር የሚገኙ የዓቃቤ-ሕግ መዛግብት፣ 3. The files, documents, dead files, seized
ሰነዶች፣ ውሳኔ የተሰጠባቸው መዛግብት፣ በክርክር properties and other related matters of
ላይ ያሉ ንብረቶችና እነዚህን የመሳሰሉ ሌሎች prosecution found under the Regional Trade
ጉዳዮች በዚህ አዋጅ ወደ ተቋቋመው የክልሉ ጠቅላይ Bureau as well as Ethics and Anti-corruption
ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት ይዛወራሉ፡፡ Commission shall be transferred to the Office
የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ይህንን አዋጅ ለማስፈፀም 29. Power to Issue Regulation
የሚያስፈልጉትን ደንቦች ሊያወጣ ይችላል፡፡ The Regional Government Council may issue
regulations necessary to implement this
30. መመሪያ የማውጣት ስልጣን
proclamation.
1. የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ-ሕግ መስሪያ ቤት ይህንን
30.Power to Issue Directive
አዋጅና በአዋጁ መሰረት የሚወጡትን ደንቦች
1. The Regional Office of Attorney General
በተሟላ አኳኋን ለማስፈፀም የሚያስፈልጉትን
may issue directives to fully implement this
ዝርዝር መመሪያዎች ሊያወጣ ይችላል፡፡
2. መስሪያ ቤቱ በየጊዜው የሚያወጣቸውን የተለያዩ proclamation and regulations to be issued
የማስፈጸሚያ መመሪያዎች ሰፊ ስርጭት ባላቸው following this proclamation.
ጋዜጦች እንዲታተሙና በብዙኃን መገናኛ ዘዴዎች 2. The office may publish the different
periodically issued implementing directives in
ለህዝብ እንዲሰራጩ ሊያደርግ ይችላል፡፡
newspaper available in wide range of
distribution and broadcast them through mass
media.
ገጽ 36 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 4 ጥር 26 ቀን 2 ዐ 11 ዓ.ም. The Amhara National Regional State
Zikre Hig Gazette No. 4 February 03, 2019 page 36
31. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ 31.Effective Date of the proclamation
ይህ አዋጅ በክልሉ መንግሥት ዝክረ-ሕግ ጋዜጣ ታትሞ This proclamation shall enter into force on the
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ date of publication in the Zikre-Hig Gazette of
the Regional State.
ባህርዳር፣
Done at Bahir Dar,
ጥቅምት 24 ቀን 2011 ዓ.ም
This ……… Day of November, 2018
ገዱ አንዳርጋቸው
Gedu Andargachew
የአማራ ብሔራዊ ክልል ፕሬዚደንት President of the Amhara National Region