Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

ኮድ 01

ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር


የ1 ወር የስራ መርሃ ግብር (ዕቅድ) የስራ ክፍሎች ብቻ ለመምሪያዎች ማቅረቢያ ቅጽ
ስራው የሚክናወንበት ጊዜ ከ ________________ እስከ____________________

ቀን በዕለቱ የሚከናወኑ ስራዎች ዝርዝር ማብራሪያ


01 ዮኒፎርምድ በሆነ ሁኔታ ቀንና ሌት የደንበኞች መኖሪያ 100%
መጎብኘት

02 ስለ አባሎች አለባበስ ጫማ፣ጺም አጠቃላይ ፐርፎርማንስ 100%


በተመለከተ የጉብኝትና እርምት መስተካከል ተደርጓል

03 AGL 6 13/12/2023 አጎራባች ለተለቀቀ የታንከር 100%


እጣቢ ፍሳሽ ለተፈተረ ጭቀጭቅ መፍትሄ ተሰጥቷል
Mr. Jorge ቤት 13/12/2023 የጥበቃ ሰራተኛው በሬ
ላይ ለፖሊሶች መረጃ ሲሰጥ አይችሂዎለሁ ይህ
እንዳይደገም ከውጭ ጉዳይ ይገናኙ በማለታቸው ይህንኑ
ለአባሉ አስረድቻለሁ
04 በየጥበቃ ቦታዎች የድርጅቱ ደምበኛ መመሪያዎች ባግባቡ 100%
በሚታይ ቦታ ላይ መከናወናቸውን አይቻለሁ

05 ደምበኞች መኖሪያ ቤትን በተመለከተ ፤ ውስጣዊ ጉብኝት 100%


ያደረኩት AGL 4,AGO 3 ,AGO 1 AGO 4 ,AGO 6
,AGO 9 ናቸው
06 ከተነጋገርኩቦቻው ደምበኞች መሃከል AGO 6, AGO 3 100%
,AGO 5 ,GO 8 ናቸው ያጋጠማቸው ችግር አልነበረም

07 ከAGL 13 Mr Danel ባደረገልን ጥሪ መሰረት ከእቅዱ 100%


አንጻር በ2 ተሽከርካሪ የመጣ እቃ እንዲራገፍ የአከባቢውን
ጥበቃ አረጋግተን በሰላም ጨርሰናል በአከባቢው የነበሩ
ወጣቶችንም በማረጋጋት ዲፕሎማቶች ናቸው በማለት
መልሰናቸዋል ተባብረውናል

You might also like