Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ቀን፡ 22/09/2013

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


ለስራ አስኪያጅ የሰው ሀይል ሀብት አስተዳደር

አዳማ
ጉዳዩ፡-የሥራ ቦታ ቅያሬን (lateral transfer) መጠየቅን ይመለከታል

እኔ አመልካች አቶ አብድራህማን ናስር የአዳማ ዲስትሪክት አዋሽ 7 ኪሎ ቅርንጫፍ ሰራተኛ ስሆን ከግንቦት 29 2019

ዓ.ም ጀምሮ በአዋሽ 7 ኪሎ ቅርንጫፍ ተመድቤ በተከታታይ ከ ሁለት ዓመት በላይ በማገልገል ላይ እገኛለው፡:

በተጨማሪም በ 13 ኛው የህብረት ስምምነት ላይ በ አንቀጽ 20 ንዑስ አንቀጽ 3.3 ላይ በሰራተኛው ፍቃድ ካልሆነ

በስተቀር በቆላ አካባቢ የሚቆይበት ጊዜ 1 ዓመት ብቻ እንደሆነ ተቀምጧ ል።

እንዲሁም የአዋሽ 7 ኪሎ አየር ንብረት አስቸጋሪ እና በጣም ሞቃታማ ስለሆነ ይህ ደግሞ በጤንነቴ እና በራሴ ላይ በጊዜ

ሂደት ችግር እያመጣብኝ ስለሆነ ባንኩ ይህንን ከትልቅ ግምት ውስጥ በማስገባት ወደ አዳማ እንዲያዘዋውረኝ ስል

በትህትና አመለክታለሁ።

አስቀድም ባለኝ ትጋት እና የስራ ቅልጥፍና እንደምቀጥል በልበ ሙሉነት መግለጭ እፈልጋለሁ።

ከሠላምታጋር

አብዱራህማን ናስር

You might also like