Professional Documents
Culture Documents
Insurance
Insurance
By Endalkachew
Worku on Wednesday,
06 January 2016
Category: Insurance
Law Blog
የተሸከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ሕግ በኢትዮጵያ
በተሸከርካሪ አደጋ ተጎጂዎች አንድም ጉዳት አድራሹ ባለመታወቁ በሌላ በኩል ደግሞ ጉዳቱን አድራሹ ቢታወቅም
ጉዳቱን ያደረሰው ተሽከርካሪ የመድን ሽፋን የሌለው በመሆኑ ተጎጂዎቹን ለባሰ ስቃይ እና እንግልት የሚዳርጋቸው ጉዳይ
ነው፡፡
ከእንዲህ ያለን ችግር ለማቃለል የተሸከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ሽፋን አስገዳጅ በሆነ መልኩ በሕግ ተደንግጎ
መኖር እጂጉን ወሳኝ
ጉዳይ ነው፡፡ በመሆኑም በሀገራችን ለዚህ ችግር መፍትሔ ሊሆን የሚችል ሕግ ወጥቶ በሥራ ላይ ውሎ ይገኛል፡፡
1. የመድን ምንነት
ስለ የተሸከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ከማውራታችን በፊት መድን ወይም ኢንሹራንስ ምን ማለት ነው
የሚለውን ጥያቄ መልስ ሰጥቶ ማለፍ
?
ተገቢ ነው፡፡ በዚሁ መሠረት መድን ወይም ኢንሹራንስ ከተለያየ አቅጣጫ በማየት ትርጉም ሊሰጠው እንደሚችል የዘርፉ
ሙሁራን ይገልፃሉ፡፡
Firstly,
ከግለሰቦች መነሻ ነጥብ ተነስቶ የሚሰጠው ትርጉም የመጀመሪያው ሲሆን እሱም “
point of
view of the insurer,
insurance may be
defined as a
mechanism through
which a risk is
distributed among the
group of persons who
are exposed to the
same type of risk, i.e.,
persons who bear the
risk of suffering a
financial loss as a
result of events
affecting property, life
or body” ይህም በቀላል አማርኛ ስንተረጉመው “ኢንሹራንስ ሰጪው በአደጋ
ምክንያት የሚያጋጥምን ኪሳራ በተመሳሳይ አይነት አደጋ ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች የሚያከፋፍልበት መንገድ
ወይም ዘዴ ነው፡፡”
2. የመድን አስፈላጊነት
በሁለተኛነት ሊጠቀስ የሚችለው የመድን ጠቀሜታው የመድን ድርጅቶቹ ጉዳትን በተመጣጠነ ሁኔታ ማከፋፈላቸው
ነው፡፡ ይህም ማለት የኢንሹራንስ ድርጅቶቹ ተመሳሳይ የጉዳት ስጋት ካለባቸው ሰዎች ተመጣጣኝ የኢንሹራንስ መግቢያ
ዋጋ ( )
ፕርምየም
ያከፋፍላሉ፡፡
በመሰብሰብ ጉዳት ለደረሰበት ሰው ካሳ ይከፍላሉ፡፡ ይህን በማድረግ የሚደርሰውን ጉዳት
3. የመድን አይነቶች
1. ኛ የህይወት መድን
2. ኛ የንብረት መድን እና
የጉዞ መድን 6.ኛ የመኖሪያ ቤት መድን7. ኛ የሥራ አጥነት መድን የትራንስፖርት መድን
የተሸከርካሪ ጠቅላላ ዋስትና ዋስትና በተገባለት ተሽከርካሪ ላይ በድንገተኛ ለሚደርስ ግጭት ወይም መገልበጥ ወይም
በእሳት፣ ከውጭ በደረሰ ፍንዳታ፣ በውስጣዊ አካል መቀጣጠል፣ በመብረቅ፣ በሌብነት ወይም በሌብነት ሙከራ
ምክንያት ለሚደርስ ጉዳት ወይም ጥፋት የካሣ ክፍያ ይፈፅማል፡፡
ነገር ግን በተፈጥሮ ክስተቶችን ምክንያት ማለትም የጎርፍ መጥለቅለቅ፣ የአውሎ ንፋስ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ፣ የመሬት
መንቀጥቀጥና በመሳሰሉት ሳቢያ በተሽከርካሪው ላይ ለደረሰ ጉዳት ወይም ጥፋት ቢደርስ አይሸፈንም፡፡
የተሽከርካሪ ጠቅላላ ዋስትና ውል ላይ በሚደረግ ተጨማሪ ስምምነት መሠረት በአደጋው ጉዳት ለሚደርስባቸው
ተሣፋሪዎች፣ በሽፍታ ወገን ሆን ተብሎ በተሽከርካሪው ላይ በሚደርስ ጉዳት፣ ከሀገር ድንበር ወሰኖች ውጭ በሚደረግ
ጉዞ
የሚደርሱ ጉዳቶችን የመድን ሽፋን እንዲያገኙ ማድረግ ይቻላል፡
የተሽከርካሪ ጠቅላላ ዋስትና ውል በተሽከርካሪው ላይ ለሚደርስ ጉዳት ወይም ጥፋት በተጨማሪ የሦስተኛ ወገን
2002 .
በአሁኑ ሰዓት ሥራ ላይ ያለው የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ሕግ በ ዓ ም
3. ኛ
አስፈላጊ በመሆኑ እና
የተሸከርካሪ አደጋ ተጎጂዎች አስቸኳይ የህክምና አገልግሎት የሚያገኙበት ስርዓት ማመቻቸት
4. ኛ
አስፈላጊ በመሆኑ ነው፡፡
የተሸከርካሪ ባለንብረቶች የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ሽፋን እዲኖራቸው ማድረግ
5.1. ሕጉ ( )
አዋጁ የሚመለከተው
ከአዋጁ አንቀጽ 2(5) ላይ መረዳት ይቻላል፡፡ ይህ ማለትም ከባጃጅ እንስቶ ቀላልና ከባድ
ተሸከርካሪዎች ሁሉ ይህን የመድን የምስክር ወረቀት ሳይዙ መንቀሳቀስ
አይችሉም። በአዋጁ አንቀጽ 3(1) ላይ እንደተገለፀው ማንኛውም ሰው ተሸከርካሪው በሦስተኛ ወገን
ላይ ለሚያደርሰው አደጋ የፀና የመድን ሽፋን ሳይኖው ተሸከርካሪውን በመንገድ ላይ መንዳት፣ መጠቀም ወይም ሌላ
ስው እንዲነዳ ወይም እንዲጠቀም ማድረግ ወይም መፍቀድ እደማችል ተደንግጎ እናገኛለን፡፡ ነገር ግን በልዩ ሁኔታ
የትራንስፖርት ሚኑስትሩ የመድን ሽፋን ሳይኖራቸው በመንገድ ላይ ሊውሉ የሚችሉ ተሸከርካሪዎችን ሊወስን
እደሚችል በዚሁ ሕግ ላይ ተቀምጦል፡፡
ለተሸከራካሪው የሦስተኛ ወገን መድን የመግባት ግዴታ ያለበት የተሸከርካሪው ባለቤት፣ ተሸከርካሪው ላይ በኪራይ
ወይም በውክልና መብት አግኝቶ የሚጠቀም ሰው ወይም ሌሎች
እንዲጠቀሙበት መፍቀድ የሚችል ማንኛውም ሰው ነው፡፡
የሚሸፈኑት የጉዳት አይነቶች ተሽከሪካሪው ለሚያደርሰው ግጭት፣ የእሳት ቃጠሎ ወይም ፍንዳታ፤ የተሸከርካሪው
ጭነት፣ አካል ወይም መሳሪያ ወድቆ ለሚያደርሰው ጉዳት እና ከተሽከርካሪው እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ የሚደርስ
ማንኛውንም ጉዳትን ያካትታሉ። በአዋጁ አንቀጽ 4(2) ላይ በተገለፀው መሠረት በሀገራችን ያለው
የሦስተኛ ወገን የመድን ሽፋን ፖሊሲ መድን የተገባለት ተሸከርካሪ ለሚያደርሰው የሰው ሞት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት
ኪሳራ መከፈል የሚገባውን ካሳና አስቸኳይ የህክምና አገልግሎት ወጪ የሚሸፍን ነው፡፡
ነገር ግን የመድን ገቢው ወይም ቤተሰብ ( የትዳር ጓደኛ፣ ልጅ፣ አባት፣ እናት ወይም የሚያስተዳድረው ማንኛውም
ሰው) ላይ የሚደርስ ሞት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ጉዳት፣ በመድን ገቢው ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው በሥራው ላይ
እያለ በሚደርስ የግጭት አደጋ ወይም የሞት ወይም የአካል
ጉዳት ወይም የንብረት ጉዳት፣ መድን በተገባለት ተሸከርካሪ ላይ የሚደርስ አደጋ፣ መድን በተገባለት ተሸከርካሪ ላይ
በኪራይ ወይም በክፍያ በሚጎጎዝ ንብረት ላይ ለሚደርስ ጉዳት ሃላፊነት እና ከኢትዮጵያ ግዛት ክልል ውጪ የደረሰ
የተሸከርካሪ አደጋ ተከትሎ የመጣ ሃላፊነትን የማይሸፍን መሆኑን እና ካሳ እደማይከፈለው ከአዋጁ አንቀጽ 7
እንረዳለን፡፡ በሌሎች ሕጎች ግን ጉዳት አድራሹን ወይም ተሽከርካሪው የመድህን ሽፋን ካለው መድህን የሰጠውን ኩባንያ
ካሳ የመጠየቅ መብታቸው እንደ ተጠበቀ ነው።
5.3. የካሳው መጠን
በሦስተኛ ወገን የተሸከርካሪ መድን ፖሊሲ ለደረሰ ጉዳት የሚሸፍነው የካሳ መጠን በአዋጁ አንቀጽ 16 ላይ
5
ተገልፆል፡፡ በዚሁ መሠረት በአንድ ሰው ላይ ለሚደርስ የሞት አደጋ ከብር ሺህ እስከ ብር 40 ሺ
40
ያልበለጠ የገንዘብ ካሳ፤ በአንድ ሰው ላይ ለሚደርስ ለአካል ጉዳት እስከ ብር ሺህ ያልበለጠ የገንዘብ ካሳ
የመድን ፈንድ ኤጀንሲው ጉዳት አድራሹ ተሽከርካሪ ካልታወቀ ወይም የመድህን ሽፋን ከሌለው በተሽከርካሪው ለደረሰ
የሞት ወይም የአካል ጉዳት ከላይ የጠቀስነውን የካሳ መጠን ይከፍላል። የአስቸኳይ ህክምና
ወጪንም ይሸፍናል ::
ማንኛውም ሰው መንገድ ላይ በተሸከርካሪ አደጋ ጉዳት ከደረሰበት በአደጋው ቦታ፣ ወደ ህክምና በሚጓጓዝበት ወቅትና
በድንገተኛ ክፍል እስከ ብር 2 ሺህ አስቸኳይ የህክምና እርዳታ የማግኘት መብት አለው፡፡ ማንኛውም የጤና
ተቋም ይህን አስቸኳይ የህክምና እርዳታ ክፍያ ሳይጠይቅ የመስጠት ግዴታ አለበት። ክፍያውን አገልግሎቱን ከሰጠ
በኋላ ከመድን ኩባንያው ወይም ከመድህን
ፈንድ ኤጀንሲው የሚጠይቅ መሆኑን በአዋጁ አንቀጽ
ተገልፆል።
27(3) (4) እና ላይ
በሀገራችን የተሸከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ሽፋን ብቻ የሚሰጡ ድርጅቶች የሉም፡፡ ይልቁንም ጠቅላላ የመድን
እነዚህ ኩባኒያዎች ከሰጡት ሽፋን የሚሰበስቡትን አረቦን በተቀመጠው ተመን መሠረት የተወሰነውን ለመድን ፈንድ
ኤጀንሲ ገቢ ያደርጋሉ፡፡ አረቦን ተመን የመድን ፈንድ ኤጀንሲ በሚያቀርበው ጥናት መሠረት የሚወስነው የሚኒስትሮች
ምክር ቤት ነው፡፡
7. ስለ መድን ፖሊሲ
የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ፖሊሲ ውስጥ በማንኛውም ሁኔታ የመድን ፖሊሲው ተጠያቂነትን
አያስከትልም በሚል ወይም በፖሊሲው መሠረት ለካሳ ክፍያ ጥያቄ መነሻ የሚሆነው ክስተት ከደረሰ በኋላ የተወሰነ
ድርጊት ከተፈፀመ ወይም ሳይፈፀም ከቀረ ኃላፊነት ቀሪ ይሆናል በሚል የተደረገ ከሆነ ይህ ፖሊሲ ወይም ውል በሕግ
4. ኛ የመድንፖሊሲው
የተሰጠባቸውን ሁኔታዎች፣
የተሸከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን አዋጅ አንቀጽ 9 መሠረት የተሰጠ የመድን ምስክር ወረቀት ከተሰጠበት
ቀን አንስቶ ከአንድ ዓመት ላላነሰ ጊዜ የሚፀና ነው፡፡ የመድን ሽፋን ውሉ ሲቋረጥ ወይም የውል ዘመኑ ሲያልቅ መድን
ገቢው የመድን ምስክር
ወረቀቱንና የመድን ተለጣፊውን ወዲያውኑ ለመድን ሰጪው ድርጅት መመለስ አለበት፡፡
9. ስለ መድን ፈንድ
የመድን ፈንድ ማለት ቋሚ የፋይናንስ ምንጭ ሆኖ በኢትዮጲያ ብሔራዊ ባንክ በሚከፈት ልዩ የባንክ ሂሳብ ውስጥ
ተቀማጭ እንዲሆን በአዋጁ የተቋቋመ ነው፡፡ የፈንዱ የገንዘብ ምንጭ ከፈንዱ ተመን የሚሰበሰብ እና በሚኒስትሮች
ምክር ቤት በሚወሰን ሌላ ተጨማሪ ገቢ ነው፡፡ ይህን ፈንድ የሚያስተዳድረው በሚኒስተሮች ምክር
ቤት ደንብ ቁጥር
ነው፡፡
300/2006 የተቋቋመው የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ
በአዋጁ አንቀጽ 20(2) ላይ እንደተገለጸው ኤጀንሲው ጉደት ለደረሰባች ሰዎች የሚከፍለው የካሳ
ክፍያ ከላይ የተገፀውን የፈንዱን ዓላማ ለማሳካት በአቃጁ አንቀጽ 16 ላይ የተቀመጠውን መጠን ድረስ ብቻ
የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ ጉዳት ለደረሰባቸው አካላት በሕጉ የተቀመጠውን የጉዳት ካሳ መጠን ከከፈለ በኃላ
ይህን የከፈለውን ክፍያ ለጉዳቱ በሃላፊነት ተጠያቂ ከሆነው ሰው ላይ የማስመለስ መብት እንዳለው በአዋጁ አንቀጽ
20(3) ተደንግጎል፡፡
ኤጀንሲው የበጀት ምንጩ ከመንግሥት የሚመደብለት በጀት ነው፡፡ እጄንሲውን በበላይንት የሚመራው የመድን ፈንድ
ቦርድ ሆኖ በመንግሥት የሚሾም
ዳይሬክተር እና እንዳስፈላጊነቱ ዋና ምክትል ዳይሬክተር እንዲሁም አስፈላጊ የሆኑ ሥራተኞች ያሉት ነው፡፡
በአዋጁ አንቀጽ 30 ላይ እንደተገለፀው ማንኛውም ሰው የዚህን አዋጅ ወይም አዋጁን መሠረት አድርገው
የወጡ ደንቦች ድንጋጌ ተላልፎ የተገኘ እንደሆነ በወንጀል ያስጠይቃል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ሰው በአዋጁ ወይም
አዋጁን መሠረት አድርገው የወጡ ደንቦች መሠረት አድርግ የተባለውን ማድረግ
ወይም አታድርግ የተባለውን አለማድረግ አለበት፡፡ ካልሆነ ግን ሕግ መተላለፍ ስለሆነ በወንጀል ይጠየቃል እንዲሁም
ቅጣት ይጣልበታል፡፡
3-5
ከላይ ያነሳናቸውን የአዋጁን ግዴታዎች መጣስ ከብር ሺ ሺ የገንዘብ መቀጮ ወይም እስከ አንድ
ማጠቃለያ
በተሸከርካሪ አደጋ ምክንያት የሚደርሱ አደጋውች እጅግ እየበዙ እና ጉዳታቸውም እየከፋ ይገኛል፡፡ በተሸከርካሪ አደጋ
ምክንያት በሚደረሱ ጉዳቶች ምክንያት ብዙወች ህይወታቸውን፣ አካላቸውን እና ንብረታቸውን አተዋል፣ እያጡም
ይገኛሉ፡፡ ከዚህ የተነሳም ለከፋ የኢኮኖሚያዊ ችግር እየተጋለጡ ነው፡፡