Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ጥር 10 ቀን 2013 ዓ.


bx!.Ø.D.¶. FTH ¸n!St&R
lsnìC ¥rUgÅ XÂ MZgÆ {¼b@T
xÄ!S xbÆ
½¬ú¡@ M@Ô« GYOÉ
¬ŸY . . . . አቶ ……………………………… ¼z@GnT x!T×ùÃêE¼
›É^h ›.› ................... ክ/ከተማ ቀበሌ ............... የቤት ቁጥር ..........
w¬Ÿ ይ . . . . ወ/ሮ …………………… ¼z@GnT x!T×ùÃêE¼
›É^h ›.› .................ከተማ ቀበሌ ................. የቤ.ቁ. ................

እኔ ወካይ ለተወካይ እናቴ የምሰጠው የውክልና ሥልጣን የሟች አባቴ የአቶ .......................... ወራሽ
መሆኔን በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የመ/ቁ. ................ በ............................ ዓ.ም
በተረጋገጠው መሠረት በውርስ የማገኘውን ማንኛውንም የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ድርሻ ንብረት
በተመለከተ፣ ተወካይ እንደ እኔ በመሆን እንዲጠብቁ፣ እንዲቆጣጠሩ፣ እንዲያስተዳድሩ፣ የማይንቀሳቀስ ንብረት
ወደ ፊት በሚፈርስበት ሰዓት መንግሥት የሚሰጠውን ምትክ ቦታም ሆነ ገንዘብ ድርሻዬን እንዲረከቡ፣ መብራት
ውሃና ስልክ እንዲያስገቡ፣ ግብር እንዲገብሩ፣ ካርታና ፕላን አሰርተው እንዲረከቡ፣ የግንባታ ፈቃድ፣ የፕላን
ማሻሻያ እንዲያወጡ፣ ባለሙያ ቀጥርው ግንባታ እንዲያካሂዱ፣ ለግንባታ የሚያስፈልጉ እቃዎች /ሲማንቶ/
እንዲገዙ የሚከፈሉ ክፍያዎችን እንዲከፍሉ፣ ሰነድ ላይ እንዲፈርሙ፣ ሰነድ እንዲቀበሉ፣ ይህንን በተመለከተ
በኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽን ኮርፖሬሽን፣ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን፣ በውኃና ፍሳሽ አገልግሎት፣
በቀበሌ፣ በክ/ከተማ መስተዳድር፣ በማንኛዉም መንግሥታዊ መ/ቤት ሕዝባዊና የግል ድርጅቶች ዘንድ በመቅረብ
ጉዳዬን ተከታትለው እንዲፈጽሙና እንዲያስፈጽሙ ክስ ክርክር ቢነሳ ቢችሉ እራሳቸው ከአቅም በላይ ከሆነ
የሕግ ጠበቃ ይዘውም ሆነ ወክለው ክስ መመስረት መከራከር፣ መልስ መስጠት፣ ይግባኝ መጠየቅ፣ ቃለመሓላ
መፈጸም፣ አቤቱታና ማረጋገጫ ላይ መፈረም፣ ውሳኔውን መከታተል ማስፈጸም እንዲችሉ እንደ እኔ ተጠሪ
እንዲሆኑ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ 3 ኛ ወገን መወከልም ሆነ መሻር እንዲችሉ፣ ይህንን ሙሉ የውክልና ሥልጣን
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 58 እና በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2199 መሠረት የሰጠሁ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
የወካይ ፊርማ

You might also like