Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

ጉዳዩ፡ በሸራተን አዲስ በሚካሄደው የአምራች ኢንዱስትሪ የምርምር ኮንፈርንስ ላይ የሚሳተፉ ምርምሮችና

ፋብሪካዎችን ስለማሳወቅ
በቅርቡ በሸራተን አዲስ በሚካሄደው የአምራች ኢንዱስትሪ የምርምር

ላይ በማዕከላችን እንዲሰሩ ከተመረጡ የምርምር ርዕሶች ለዚህ መድረክ ሊቀርቡ የሚችሉትን ለይተን እንድንልክ በተጠየቅነው
መሰረት ሶስት ርዕሶችን በቅደም ተከተል በሰንጠረዥ አንድ ላይ እንዲሁም በዚሁ መድረክ ላይ ከኢንዱስትሪው ሊሳተፉ የሚችሉትን
በመለየት በሰንጠረዥ ሁለት አመላክተን የላክን መሆኑን እንገልጻለን።

ሰንጠረዥ-1: የተመረጡ የምርምር ርዕሶች እና አቅራቢዎች ዝርዝር


ተቁ የተመረጡ ርዕሶች አቅራቢዎች

Development of open mold Spray-up chopping machine and fabrication of composite አቶ ነዋይ ሰቦቃ
1
bucket products from textile wastes and plastic resin
Development & Application of Solar Pre-Heater for Boiler Feed Water in Ethiopian ጥበበ/ ዳንኤል በለጠ
2
Textile & Garment Industries
Design and Development of Semi-Automatic Banana Fiber Extraction Machine and አበበ ተካ/እዮብ አብርሃ
3
Production of Textile Grade Banana Fiber

ሰንጠረዥ-2: የተመረጡ ተሳታፊ ፋብሪካዎች ዝርዝር


ተቁ የተመረጡ ፋብሪካዎች

1 ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አ/ማ


2 አዳማ ፈትል ፋብሪካ
3 ማሂቪሪ ጨርቃጨርቅ ሃ/የተ/የግ/ኩባንያ
4 አርባምንጭ ጨርቃጨርቅ አ/ማ
5 ሙያ ኢትዮጵያ ሃ/የተ/የግ/ኩባንያ
6 ሳባ ሃር ሃ/የተ/የግ/ኩባንያ
7 ካኖሪያ አፍሪካ ሃ/የተ/የግ/ኩባንያ
8 ራይደር ጨርቃጨርቅ አ/ማ
9 ካርቪኮ ኢትዩጵያ ኃ.የተ.የግ.ኩባንያ
10 ጄይ ጄይ ቴክስታይል ሃ/የተ/የግ/ኩባንያ
11 ፈለቀ ጋርመንት ሃ/የተ/የግ/ኩባንያ
12 ዶንግ ፋንግ ስፒኒንግ፣ ዳይንግ እና ፕሪንቲንግ ሃ/የተ/የግ/ኩባንያ
13 አባይ ጋርመንት ሃ/የተ/የግ/ኩባንያ
14 ሃይድራማኒ ጋርምንት ሃ/የተ/የግ/ኩባንያ
15 ኤልቴክስ ቴክስታይል እና ጋርመንት ሃ/የተ/የግ/ኩባንያ
16 ጂኤም ኤም ጋርመንት ሃ/የተ/የግ/ኩባንያ
17 ኪንግደም አፍሪካ ሃ/የተ/የግ/ኩባንያ

You might also like