Professional Documents
Culture Documents
New Microsoft Word Document
New Microsoft Word Document
New Microsoft Word Document
ቢሮአችን በክልላችን በሚገኙ ሁሉም ዞኖች የውሃ አሌኝታ ጥናት በዞን ደረጃ ባሉ ባለሙያዎች መነሻ ጥናት
እንዲያካህዱና በውሃ ሀብት ባለሙያዎች ድጋፍና ክትትል እንዲደረግና በአጭር ግዜም ጥናቱ እንዲጠናቀቅ አቅጣጫ
ተቀምጧል፡፡ በመሆኑም የዳሬክቶራችን ባለሙያዎችም በወጣንባቸው ዞኖች ፡-
1. ሀድያ ዞን
በዳሬክቶሬቱ ያሉ ባለሙያዎች
1 ዳሬክተር ነስሩ ሀሚድ (ጂዎሎጂስት)
2. ጂዎሎጂስት አዳነ ባደግ
3. መሃንዲስ ጉተሬ ሳሙኤል
4. ውሃ ጥራት መስፍን ከበደ
5. ኢንቫሮመንታሊስት
6. ሀይድሮጂዎሎጂስት ሲሆኑ
ነስሩ ሀሚድ - ጂዎሎጂስት ፣ ጉተሬ ሳሙኤል- መሃንዲስ እና አዳነ ባደግ- ጂዎሎጂስት ለጥናቱ የተመደቡ ሲሆን
ጥናቱ የሚከናወንባቸው ወረዳዎችም ከዚህ በፊት ጥናት ያልተካሄደባቸውንና የውሃ ፖቴንሻል ያላቸው ፡-
1. ጎምበራ ወረዳ
2. አንሌሞ ወረዳ
3. ሌሞ ወረዳ የተመረጡ ናቸው፡፡
------------------------------- ---------------------
የፍሎራይድ ማጣርያ ግንባታን በተመለከተ፡-
በያሀድያ ዞን በሻሸጎ ወረዳ በወርልድ ቭዝን ተገንብቶ ያላለቀው የመጠጥ ውሃ ግንባታን የፍሎራይድ ማጣርያ
ለማስገንባት ቢሮአችን ከተቋራጭ ጋር ውል ገብቶ እያሰራ ይገኛል፡፡ በመሆኔም ተቋራጩም በገባው ውል
መሰረት የቅድመ ክፍያ(Advance payment) ወስዶ ወደ ስራ ገብቶ የተወሰነ ስራዎች ከስራ በኃላ የመጀመርያ
ዙር ክፍያ በጠየቀው መሠረት ከዳሬክቶሬቱ በተሰጠን ስምሪት ሳይት በመግባት የተሰሩ ስራዎች በመለካት
መረጃዎችን ስናደራጅ የተሰሩ ስራዎች ላይም
ያሉ ክፍተቶች ላይና
ከዲዛይኑ ውጭ የተሰሩ ስራዎች ላይ
ጥራቱን ያልጠበቁትን ስራዎች ላይ
መስተካከያ እንዲያደርግ ተደርጋል፡፡
በዚሁም መሰረት ለሁለተኛ ግዜ ሳይት በመግባት የተደረጉ መሻሻዎችም፡-
በአጠቃልይ 2592.0kg
6) Water Supply
6.1 S ተ ailless steel water tanker
h=1.45m
c 4.8
c=4.8m c= πd d= π d= 3.14 d= 1.5m
2
πd
v= ×h v= volume
4
2 2
3.14 ×(1.5) m
v= × 1.45m c=circumference
4
v= 2.56m3 d=diameter
h=height
6.2
7)
Ø = 3" Faucet
Ø =3" Tee
Ø = 3" Union
Ø = 3" Nipples
Ø = 3" Elbow