Professional Documents
Culture Documents
Tame TB Training Proposalff
Tame TB Training Proposalff
የቲቢ በሽታ በአሁኑ ግዜ በአገር አቀፍ አልፎም እንዯ አሇም ብዙ ህዝቦችን ሇህመም እና ሇሞት በመዳረጉ
ትልቅ ሽፋን ያገኘ በሽታ ነው፡፡ ቲቢ(ሳምባ ነቀርሳ) በሽታ ከባክቴሪያ (myco bacterium
tuberculosis) የሚመጣ ሲሆን የመተሊሇፊያ መንገዶቹም በትንፋሽ ውስጥ ባለ በአይን የማይታዩ
በሽታውን አምጭ ተዋሲያን ሲሆን ከሰው ወዯ ሰው በፍጥነት ሉተሊሇፍባቸው የሚችልባቸው መንገዶችም
አየር በማይገባበት በተፋፈነ ክፍል ውስጥ መስራትም ሆነ መኖር የበሽታውን ስርጭት ከፍ ያዯርገዋል፡፡
እንዲሁም በጋራ የመመገቢያና መጠጭያ እቃዎችን አብሮ በመጠቀም ሉተሊሇፍ የሚችል አስከፊ በሽታ
ነው፡፡
የቲቢ በሽታ እንዯ ኣገር ኣቀፍ ያሇው ተጽዕኖ (National burden of TB)
አገራችን ኢትዮጵያ በቲቢ በሽታ በመጠቃት ከ አሇማችን 8ኛ ዯረጃ ሇይ ትገኛሇች እንዯ ኣሇም ጤና ድርጅት
(WHO) ሪፖርት መሰረት 546/100,000 ሰዎች እንዯሚጠቁና ከግማሽ በሊይ የሚሆኑት ህመምተኞት
ህይዎታቸው እንዯሚያልፍ ይፋ አድርጓል፡፡ ሇዚህም ነው በአሁኑ ግዜ በአገራችን ውስጥ መንግስት ትልቅ
ትኩረት ሇበሽታው በመስጠት ሇህብረተሰቡ በተሇያዩ ሚዲያዎች መግሇጫዎችን እየሰጠ ይገኛል፡፡ የቲቢ
በሽታ በ ኣሁኑ ግዜ እራሱን ከመድሃኒት ጋራ በማሊመድ (MDR) ከመሆንም ኣልፎ XDR TB በመሆን
ኣሇምን እያስጨነቀ ይገኛል፡፡
የስልጠናው ዋና ኣሊማ
በ ኣሁኑ ግዜ በመወዩ ዋናው ግቢ ተማሪዎች ሊይ በቁጥር 9 (ዘጠኝ) የሚሆኑ የሳምባ በሽታ ህመምተኞች
በግቢያችን ውስጥ ስሇሚገኙ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ክፍሎች ስሇ በሽታው ኣጭር ግንዛቤ እንዲኖራቸው
እና ሇታማሚ ህመምተኞች ኣስፈሊጊውን እንክብካቤ እንዲያዯርጉ ሇማስቻል ይረዳል፡፡
የስልጠናው ተሳታፊዎች፡-
1. ከተማሪዎች ኣገልግሎት ቢሮ = 5 ሰራተኞች
2. ከተ/ ምግብ ቤት = 30 ሰራተኞች
3. ከተ/ መኝታ ክፍል = 20 ሰራተኞች (10 ወንድ 10 ሴት)
4. ከተ/ ክሉኒክ = 6 ሰራተኞች
5. ከቲቢ ህመምተኞች= 9 ተማሪዎች
6. ከመወዩ ጤነኛ ተማሪዎች = 240 ተማሪዎች(140 ወንዶች 100 ሴቶች ቢያንስ ከዶርም 1 ተማሪ)
የተሳታፊዎች ብዛት = 310
ሇስልጠናው ኣስፈሊጊ ወጪዎች፡
2 30x3x310 = 27,900
ሇ3(ሶስት) የስልጠና ቀን የሪፈረሽመንት(
refreshment) ሇ አንድ ሰው ሇ ውሃ እና ቆሎ በቀን
ሁሇት ግዜ 30 ብር ሲሆነ ሇ 310 ተሳታፊዎች
ሇእያንዳዳቸው 3000
ድምር 90,400
ማሳሰቢያ ፡ይህንን ስልጠና ልናዘጋጅ ያሰብነው የቲቢ (የሳምባ በሽታ) በጊቢያችን ውስጥ ከአመት ወዯ
አመት የህመምተኛ ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ ሲሆን ስሇበሽታው ግንዛቤ በማሳጨበጥ ስርጭቱን
ሇመቀነስ እንዲረዳን በማሰብ ነው፡፡
ቀን ___________ ቀን _________________
ቀን
ቁጥር
መወዩ
ጉዳዩ፡ በመዯወሊቡ ዩኒቨረሲቲ ውስጥ ሇተማሪዎች እና ሰራተኞች የሳምባ በሽታ (ቲቢ) ስልጠና ስሇመስጠት ይመሇከታል፡፡
ከሊይ በርእሱ ሇመጥቀስ እንዯተሞከረው በመወዩ ተማሪዎች ሊይ የቲቢ(ሳምባ) በሸታ ከቀን ወዯ ቀን እየጨመረ መምጣቱና
አሳሳቢ ዯረጃ ሊይ በመሆኑም የበሽታውን ስርጭት ሇመቆጣጠረ እንዲያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ያዘጋጀነው
ይህንን ጉዳይ በመመልከት ስሇሆነ ስልጠናው እንዲፈቀድልን ስንል በአክብሮት እንጠየቃሇን፡፡
ከሰሊምታ ጋር