Amharic Brochure

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

የአገልግሎቶችን ኢንዱሰትሪዎች ሆነው ከአምስት በላይ 1.3.

እሴቶች
ሠራተኞችን የያዙ ወይም የሚቀጥሩ አንዲሁም አጠቃላይ
 ግልጸኝነት
ካፒታላቸው ከብር 100 ሺህ እስከ 7.5 ሚሊየን የሆኑ ማለት
 የቡድን ስራ
ነው፡
 ሃቀኝነት
2.2. የኦሮሚያ ካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ  ተጠያቂነት
አክስዮን ማህበር የሊዝ ፋይናንስ አግግሎት
 አሳታፊነት W.A.DALDALA FAAYINAANSII
የሚሰጣቸው ዘርፎች
የኦሮሚያ ካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ አክስዮን ማህበር MEESHAALEE KAAPPITAALAA
2.2.1. የመፈብረኪያ ኢንዱስትሪዎች
የመንግስት የትኩረት አቅጣጭ መሰረት በማድረግ ለሚጠቀሙ OROMIYAA
ሀ. ቆዳና የቆዳ ውጤቶች ማምረቻ
ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን የካፒታል ዕቃዎች ኦሮሚያ የካፒታል ዕቃዎች ንግድ አ.ማ
ለ. ቆዳና ሌጦ ስራ
ፋይናንስ ኪራይ /የሊዝ ፋይናንስ/ እንዲሰጥ ከመንግስት ከፍተኛ
ሐ. እንጨት፣ ጣውላና ብረታብረት ምርቶች ስራ
ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡ በዚህም መሰረት ኩባንያው የሚከተሉትን OROMIA CAPITAL GOODS FINANCE
መ. ብረታብረትና ኢንጅነሪንግ BUSINESS S.C.
ዓላማዎች የሚያሳኩ ኢንተርፕራይዞች የካፒታል ዕቃ ኪራይ
ሠ. የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረት
ፋይናንስ ያደርጋል፡፡
ረ. ፕላስቲክና የፕላስቲክ ውጠየቶችን ማምረት አድራሻ
ሰ. የሳሙና እና የንጽህና መስጫ ምርቶች  ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች
ለመተካት ለሚሰሩ፣ ኦዳ ታዎር፣ ካዛንቺስ፣ አዲስ አበባ
ሸ. ቀለሞች፣ ቫርኒሽና ማስቲሽ ምርቶች
ቀ. የጨርቃጨርቅና አልባሳት ማምረቻ እና የመሳሰሉት ናቸው  የሥራ ዕድል በብዛት/በስፋት/ ለሚፈጥሩ 2 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር - 208
 ወደ ውጭ ሀገራት ምርቶችን በማምረትና የመላክ ሀገራዊ
2.2.2. የኮንስትራክሽን /የግንባታ/ ኢንዱስትሪዎች 3 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር - 301
ዓለማን የሚደግፉና የውጭ ምንዛሬን የሚያስገኙ፣
ሀ. ብሎኬት፣ቱቦና ጡብ ማምረቻ ለ. ኮንክሪት ፖል ማምረቻ  ዋስትና ለማቅረብ ባለመቻልና በተለያዩ ምክንያቶች የፋይናንስ ስልክ
ስልክ:: + 251 11 557 1337/07
ሐ. ባዞላ ማምረቻ መ. ቴራዞ ማምረቻ ድጋፍ ላላገኙ አነስተኛና መካከለኛ (Missing Middle)
ሠ. ሴራሚክ ማምረቻ ረ. ጅብሰም ማምረቻ ኢንተርፕራይዞች፣ እና ፋክስ: +251 115 57 1411
ሰ. የግንባታ ዕቃዎች ማምረቻ እና የመሳሰሉት  የመዋቅር ሽግግር (Transformation) የሚደግፉ
2.2.3. የእርሻ ፕሮጅክቶች
2. የሊዝ ፋይናንስ እና ጥቃቅን፣ አነስተኛና 1. መግቢያ
ሀ. የመስኖ ልማት ለ. ንብ ማነብ መሳሪያ ማምረቻ
መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ትርጉምና
ሐ. የወተት ምርቶች መ. የዶሮ እርባታ ማሽነሪዎች የኦሮሚያ ካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ አክስዮን ማህበር
ሠ. የአሣ እርባታ እና የመሳሰሉት ናቸው አገልግሎቶች የመንግስት የልማት ድርጅት (ፋይናንስ ተቀም) ነው፡፡
2.2.4. የእርሻ ውጤቶች ማቀነባበሪያዎች ኩባንያው የሚከተሉት ተልዕኮ ራዕይና እስቶች አሉት፡-
2.1. ትርጉም
ሀ. የወተት ተዋፅኦ ማቀነባበሪያ ለ. የእንስሳት መኖ ማቀነባባሪያ
1.1. ራዕይ
ሐ. የዶሮ ምርት ማቀነባበሪያ ሀ. ሊዝ ፋይናንስግ
መ. የቅመማ ቅመም፣ ከእፀዋት የሚገኙ መድኃኒቶችና ዘይቶች ሊዝ ፋይናንስግ ማለት ኩባንያው ለጥቃቅን፣ አነስተኛ እና በ2022 ዓ.ም በኢትዮጵያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ አገልግሎት
መጭመቂያና ማቀነባበሪያ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የካፒታል ዕቃዎችን ገዝቶ በዱቤ ግዥ ከምሰጡት ተቋማት መካከል ሞዴልና ተመራጭ ተቋም ሆኖ
ሠ. የዓሣ ምርት ማቀነባበሪያ ሥርዓት (Hire purchase lease) ሞዳሊቲ ለኪራይ የሚያቀርበው ማየት
ረ. የምግብ ዘይት መጭመቂያና ማቀነባበሪያ አገልግሎት ነው፡፡
ሰ. ምግብ ማቀነባበሪያ ሸ. የዱቄት ፋብርካ ለ. ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች 1.2. ተዕልኮ
ቀ. የዳቦ መስሪያና ማቀነባበሪያ እና የመሳሉት ናቸው የኦሮሚያ ካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ አክስዮን ማህበር ከተሰጠው
2.2.5.የሀገር ጉብኝት/የቱር ኢንዱስትሪዎች በተለያዩ ስራ ዘርፎች ላይ ለመሰማራት ፍላጎት፣ ሙያና
ተልዕኮ አንፃር ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ የመፈብረክ፣ ዕዉቀት ኖሯቸዉ ነገር ግን የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ዕጥረት
ለጉብኝት አገልግሎት የሚውሉ መገልግያ መሳሪያዎች እንደ የኮንስትራክሽን፣ የግብርና ሥራችን፣ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ላለባቸው ኢንተርፕራይዞች በተመጣጣኝ ዋጋ የካፒታል
ጀልባና መኪና የመሳሰሉት ናቸው፡፡ ወይም አግሮ ፕሮሴስንግ፣ የሀገር ጉብኝት፣ የማዕድን እና ቁፋሮ ዕቃዎችን በመግዛት የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ አገልግሎት
(Mining and Quarries) እና መስጠት ነው፡፡
2.2.6. የማዕድነት ልማት (Mining and Quarries)  አመልካቹ ለፕሮጅክቱ የሚበቃ መሰረተ ልማት ያሟላና መስሪያ 2.8. የፋይናንስ ዕቃዎች የመድህን ዋስትናና ጥገና
ቦታ ማቅረብ አለበት፡፡ የመስሪያ ቦታ ኪራይ ከሆነ  ተከራዩ የካፒታል ዕቃውን መጠበቅና መንከባከብ
ሀ. ዕብነበረድ ማምረቻ
በሚመለከተው አካል የተረጋገጠ ህግዊ ውል ማቅረብ ይኖርበታል፣
ለ. ወርቅና የከበሩ መዕድናት ማምረቻ
ይኖርበታል
ሐ. ጠጠር ማምረቻና እና የመሳሰሉት ናቸው  ተከራዩ ከኩባንያው ከሚሰጠው የፅሑፍ ስምምነትና
2.3. የሊዝ ፋይናንስ አገልግሎቶች  አመልካቹ ኩባንያው የሚጠይቀውን አሰፈላጊ ሰነዶች ተገቢ ዕውቅና ውጪ የካፒታል ዕቃውን ለሌላ ሥራ መጠቀም
የሆኑ ማስረጃዎችን እና ወቅታዊ የታክስ ክፍያ ኪሊራንስ አይችልም፣
ኩባንያው የሊዝ ፋይናንስ አግልሎት የሚሰጣቸው ጥቃቅን፣ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራዞች ሆነው በመንግስት  ተከራዩ የተከራየውን የካፒታል ዕቃ በተቀመጠለት የጊዜ
2.5. የካፒታል ዕቃ በኪራይ ለመውሰድ የአመልካቾች ሴለዳ መሰረት ተቀባይነት ባለው የሰርቪስ አገልግሎት
የኢኮኖሚ የትኩረት መስኮች ላይ የሚሰሩና የካፒታል ዕቃዎችን
መዋጮ መስጫ ማዕከል ማስደረግ ይኖርበታል
ለፕሮጄክቶቻቸው መጠቀም የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
ኩባንያው የካፒታል ዕቃዎችን እንጂ ተያያዥ ወጪዎችን ፋይናንስ
 ኩባንያው ለጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ  ተከራዩ ለተከራየው የካፒታል ዕቃ በኩባንያው ስም የመድን
አያደርግም፤ በሌላ በኩል አመልካቹ የሚያስፈልገውን አጠቃላይ
ኢንተርፕራይዞች ለማምረት የሚያገልግሉ የካፒታል ዋስትና ይገባለታል፤ የሊዝ ጊዜው እስከሚበቃ ድረስ የመድን
የሥራ ማስኬጃ ማለትም የደመዎዝ፣ የጥሬ ዕቃዎች የጥሬ ዕቃዎች
ዕቃዎችን ገዝቶ በኪራይ መልክ ያቀርባል፡፡ ዋስትና ውሉን በየጊዜው የአሪቦን ክፍያውን እየከፈለ ማደስ
ግዥ፣ የቢሮ ኪራይ፣ የቢሮ መገልገያዎችንና የመሳሰሉ ወጪዎች
አለበት፡፡
 የሚሰጠው የካፒታል ዕቃዎች የሊዝ ዋጋ መጠን አስፈላጊ አይሸፍንም፣
በሆኑባቸው ዕቃዎች ተከላና ሥልጠና ለሚያስፈልጉ ዕቃዎች 2.9. የሊዝ ኪራይ እና የወለድ ክፍያ ጊዜ
 ኩባንያው ከፍተኛው የካፒታል ዕቃዎች ኪራይ /የሊዝ/ ዋጋ 80
የትራንስፖርትና የስልጠና ድረስ ያሉ ወጪዎችን  የሊዝ ክፍያ ጊዜ የሚወሰነው በእያንዳንዱ ፕሮጀክት
በመቶ እና በተከራይ የሚያዋጣው አስፈላጊው የ20 በመቶ
ያጠቃልላል፡፡ የገንዘብ ፍሰት (Cash flow) እና በካፒታል ዕቃው
ይሆናል፣
 ከወጪ ለሚገቡ የካፒታል ዕቃዎች ዕቃው ከታዘዘበት ዕለት የአገልግሎት ዘመን መሰረት ሆኖ የሊዙ የቆይታ ጊዜ
 አመልካቹ የሚፈለግበትን የ20 በመቶ የገንዘብ መዋጮ ከስድስት ዓመት መብለጥ የለበት፡፡
አንስቶ እቃው ለተረከቡበት ጊዜ መሀከል ያለው ኩባንያው
የካፒታል ዕቃው ዋጋ ከተለየ በኃላ የካፒታል ዕቃ ውል
ለአስመጪው ለከፈለው ዋጋ ላይ የአገልግሎት ክፍያ  ለክፍያ የደረሰው የሰርቪስ አገልግሎት ዋጋ ከዋናው ኪራይ
ከመፈራረሙ በፊት ኩባንያው በከፈተው ዝግ የሂሳብ
ተደምሮ ከመደበኛው የወለድ መጠን ክፍያ በየወሩ ወይም ክፍያ ጋር በተቀመጠለት የክፍያ ሰሌዳ መሰረት መክፈል
አካውንት ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ የተከራዩ መዋጮ ገቢ ሳይደረግ
በየሦስት ወሩ እንደ ክፍያ መርሀግብር ጋር ይከፍላል፡፡ ይኖርበታል፡፡
የዕቃዉ ግዥ አይፈፀምም፡፡
2.4. ለካፒታል ዕቃዎች ኪራይ ተጠቃሚነት ብቁ 2.10. የከራይ መጠን
የሚያደርጉት መስፈርቶች 2.6. የአግልግሎ ት መጠን ክፍያዎች
 ተከራዩ የሊዝ አገልግሎት ክፍያን በተቀመጠለት የጊዜ መክፈያ  ለአንድ የካፒታል ዕቃ ተከራይ በአንድ ጊዜ ወይም በተለያየ
ኩባንያው የካፒታል ዕቃዎች በኪራይ ለማግኘት የሚፈልጉ አዲስ ጊዜያት የሊዝ ፋይናንስ አገልግሎት የሚሰጠው የገንዘብ
ደንበኞች መሟላት የሚጠበቅባቸው መስፈርቶች የሚከተሉት ማለትም በወሩ ወይም በየሶስት ወሩ መክፈል ይኖርበታል፣
መጠን ከ5 ሚሊየን ብር መብለጥ የለበትም፡፡ የጥቃቅን፣
ናቸው፡፡  ወቅታዊው የሊዝ ፋይናንስ አገልግሎት ክፍያ መጠን 15% አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሊዝ ፋይናንስግ
 አመልካቹ ለኪራይ ብቁ መሆንና የሚያቀርበው ፕሮጀክትም በመቶ በዓመት በዲክላይን የሂሳብ ስሌት ነው፡፡ አገልግሎት በሙሉ የሚሰጠው በዓይነት ብቻ ይሆናል፡፡
ኩባንያው መሰፈርት የሚያሟሉ እንዲሁም አዋጭነት 2.7. የካፒታል ዕቃዎች ግዥ ሥርዓት/ፕሮሲጀር  ለአንድ ካፒታል ዕቃ ተከራይ ሊሰጥ የሚችለው ዝቅተኛው
የተጠና መሆን አለበት፡፡  የካፒታል ዕቃዎች ጝዥ የሚፈፀመው አመልካቹ በሚያቀርበው የሊዝ ፋይናንስንግ አገልግሎት መጠን ሃምሳ ሺህ
 አመልካቹ የቅድሚያ ትኩረት በተሰጣቸው መስኮች ከላይ የካፒታል ዕቃው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን፣ የዋጋ ማቅረቢያ እና (50,000.00) ብር ነው፡፡
በተ.ቁ 2.2 ላይ የተጠቀሱት ላይ የሚሰራና የግብር ከፋይነት ምርጫ መሰረት ነው፡፡
2.11. የኩባንያው ቅ/ጽ/ቤቶች አድራሻ
መለያ ቁጥር፣የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ንግድ ፍቃዱ በይነመረብ  ኩባንያው ምንም እንኳ በአመልካቹ ምርጫ ላይ የምክር
አገልግሎት የሚሰጥ ቢሆንም በሚገዛው የካፒታል ዕቃ ላይ * ቡራዩ - 0112604444 * አምቦ - 0112609310
ላይ የተመዘገበ (Online Registration) ያለው መሆን
ለሚፈጠረው የጥራት ጉድለትና እንከን ኃላፊነት አይወስድም፣ * ሰበታ - 0113662727 * ወሊሶ - 0113664317
አለበት የጥራት ጉድለት እንከን ለዕቃው ኪራይ አለመክፈልም * ለገጣፎ - 0118932434 * ጂማ - 0478119161
 አመልካቹ በፕሮጅክቱ ላይ ያለው ዕውቀትና ግንዛቤ ምክንያት አይሆንም፡፡ * ቢሾፈቱ - 0118487031 * መቱ - 0471411993
ለመለካት የሚረዳ እስከ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የካፒታል * አዳማ - 0228119169 * ነቄምቴ
ነቄምቴ-- 0578619280
 ኩባንያው ግዥ የተፈፀመለትን የካፒታል ዕቃ አምራቹ ወይም
* ሻሻመኔ - 0462115171 * ጊምቢ - 0577712310
ዕቃ ኪራይ ለሚጠይቅ ፕሮጀክት በጥራት የተዘጋጀ የቢዝንስ ከአቅራቢው ወደ ተከራዩ መድረሱንና መተከሉን ይከታተላል፤
* አሰላ - 0228319044 * ፊቼ - 0111609178
ዕቅድ (Business Plan) ማቅረብ አለበት በመጨረሻም መስራቱን አረጋግጦ ለከተራዩ ያስረክባል፡፡ * ሐረማያ - 0258611493

You might also like