በሲኢፒ ጋይድላይን ላይ የድፓርትመንቶች አስተያየት

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

በሲኢፒ ጋይድላይን ላይ የድፓርትመንቶች፡ አካዳሚክ ኮሚሽንና ማኔጅመንት አስተያየት

ተ መገኛ/ማዉጫ ያነሱት ሀሳብ ድ/ርት ምርመራ



1 -ገጽ 14 የቴክኒካል ረዳት መምህራን ከፍተኛዉን ዉጤት ጤና ኤክ ስድሰት ዓመትና ከዚያ
-መስመር 355 የሚያስገኘዉ የስረ ልምድ ከስድስት ዓመት ወደ ሶስት በላይ የቴክንካል ረዳት
ዓመት ዝቀ እንድል መምህር ሆኖ የሚቆይ
እምብዛም ስለሆነ
2 -ገጽ 13-14 ሠንጠረዥ 1 እና 2 የትምህርት ደረጃ አንድ መመዘኘ ጤና ኤክ ምክረ ሀሳብ
-መስመር 331 ና ስለሆነ በሰብ ሄድንግ ቢገባ
357
3 -ገጽ 22 የዉጤት ማስገቢያ ጊዜ ኮሌጁ ዉስጥ ካለዉ የዳታ ቤዝ ጤና ኤክ ምክረ ሀሳብ
-መስመር 533 ጋር በተያያዘ የሚፈታ ስለሚመስል ልማዳዊ አሰራሩ
በስነዱ ባይካተት
4 -ገጽ 28 የመስክ ልምምድ በ “preceptorship” በሚሰራበት ጤና ኤክ ምክረ ሀሳብ
-መስመር 707-708 ወቅት ክፍያዉ በድርድር የሚለዉ ለብልሹ አሰራር
ክፍት ስለሚሆን በሌላ ቃል ቢሰተካካል
5 ገጽ 26 መ/ሩ በክረምት የዕረፍት ጊዜዉ በስራ አስፈላጊነት ጤና ኤክ መምህሩ የበሲኢፕ ተማሪን
-መስመር በሲኢፕ ስራ ቢሳተፍ የኤለቭናይዘሽን ጉዳይ ድጋሚ ይዞ ለመስክ ቢሰማራ እና
657-658 መታየት እንደለበ፤ መደበኛ ተማሪ ጋር
ቢሰመራ ያለዉ የአሰራር
ክፍተት መታየት እንዳለበት
6 በመመሪዉ ላይ ለማስተማር ዉል በሚገባበት ወቅት በሰርዓተ- ጤና ኤክ ማብራሪያ የሚፈልግ?
ያልተካተተ ትምህርቱ የተካተተዉ ሰዓት በሙሉ ተግባራዊ
እንዲሆን
7 -ገጽ 13 ና 15 Work commitment እንደት ይለካል? ፋሚሊ ሳብጀክቲቭ እንዳይሆን
-መስመር 332 ና 376 ሄልዝ፤ የሚዘዉ ዉጤት ቢቀነስ
ሚደዋይፈ ወይም ቢሻሻል?
ሪ፤
ላብራቶሪ
8 -ገጽ 13 ና 14 የሴቶች 2% የሚጨመረዉ መወገድ አለበት ፋሚሊ ማብራሪያ የሚፈልግ
-መስመር 331 እና ሁለት መ/ራን ተመሳሳይ ዉጤት ቢያመጡ በእጣ ሄልዝ እና
355 እንደሚለይ የተደነገገ ሲሆን ለ sex (2%) የሚለዉ ሚድዋይፈ
ሁለተኛ እድል አይሆንም ወይ? ር EP ላይ sex (2%) ሪ
የሚለዉ አሳማኝ አደለም፤ ግልፅ ይደረግ?
9 በመመሪዉ ላይ የድሞንስትሬሽን ሰዓት ክፍፍልን ለድግሪ ና ቴክኒካል ፋሚሊ ማብራሪያ የሚፈልግ
ያልተካተተ ረዳት እንደት እንደሆነ አልተገለጸም ሄልዝ
10 -ገጽ 22 ምዘናን በተመለከተ አንድ ሚድና አንድ ፋይናል ፋሚሊ ማብራሪያ የሚፈልግ
-መስመር 547 ተቀባይነት የለዉም ይላል ነገርግን ምዘና በክሬድት ሄልዝ
ሀወር ነዉ የሚወሰነዉ
11 -ገጽ 13 Thought the module in the last 2 years and ሚደዋይፈ በመመሪዉ ላይ ማስታረቅ
-መስመር 340 እና thought at least one course in the regular ሪ ይቻላል
343 program in the last five month የሚሉት ሀሳቦች
እርስበርሳቸዉ ይጣረሳሉ?
12 -ገጽ 21 ተማሪዎች ቁጥራቸዉ ከ 50 በታች ከሆኑ ተቀላቅልዉ ሚደዋይፈ ማብራሪያ የሚፈልግ
-መስመር 520-521 እንዲማሩ ይደረጋል ከተባለ በትምህርት ጥራት ለይ ሪ
ችግር አይፈጥርም ወይ? ከ 60-70 ባለዉ ቁጥርስ ቢሆኑ
ምን መፍትሄ አላችሁ?
13 -ገጽ 26 -ተማሪዎች ለመስክ ልምምድ ክፍያ ይከፍላሉ መ/ራን ሚደዋይፈ ማብራሪያ የሚፈልግ
-መስመር ተማሪዎችን ከመደበኛ ተማሪ ጋር ቀላቅልዉ ይዘዉ ሪ
657-658 ሲዎጡ በመደበኛ አበል ብቻ ይከፈላል የሚለዉ ሀሳብ
በደንበ ቢብራራልን? ተማሪዎች ከከፈሉ ለምን
ለመ/ሩስ ታሳቢ አልተደረገም?
-የግል ተማሪዎች መስክ ልምምድ በሚውጡበት ጊዜ
ለመ/ራን ተጨማሪ ጥቅማ-ጥቅም ለምን አይኖርም
ለምሳሌ የቤት ኪራይ? ፋርማሲ
14 -ገጽ 28 -አንድ መ/ር የ CEP ተማሪ እያስተማረ ከሆነ መስክ ሚደዋይፈ ድጋሜ መመሪያዉ ላይ
-መስመር ልምምድ አይወጣም የሚለዉ ሃሳብ መስተካከል ሪ ማየት ቢቻል
716-717 ይኖርበታል፣ የመ/ርን ጥቅማጥቅም የሚጋፋ ስለሚሆን
ኮርሱን እስካስተማረ እና ተማሪዎችን እስካልጎዳ ድረስ

1
ሃሳቡ አሳማኝ አደለም፤ ግለፅ ቢደረግ?
15 ከመመሪዉ ዉጭ -Regular private ተማሪ ለማስተማር በ HERQA ሚደዋይፈ ከዚህ በፊት ዲፕሎማ ሲደረግእንደነበረዉ ተመሪዎች
ከተፈተኑ በሁላ ልምን በሪጅስትራር በኩል

ለእያንዳንዱ ት/ት ክፍል 50 ተማሪ ተብሎ እያለ ለምን ሪ አይመደቡም?


ዩኒቨርስቲዎች እንደሚያደርጉት በመጀመሪያ አመት
ኮመን ኮርስ ወስደዉ 2 ኛ ሰሚስተር ለይ በዉጤታቸዉ
አንዳንድ ት/ት ክፍሎች ምንም ተማሪ ሳይቀበሉ መሰረት በሁሉም ት/ት ክፍል ለምን አይመደቡም?

አንዳንድ ት/ት ክፍል ከ 3 ክፍል በላይ እንዲቀበሉ አርባ ምንጭ ጤ/ሳ/ኮሌጅም ከፍተነ በሁላ ወደ ሁሉም
ት/ት ኪፈል እነደሚመድብ ይታዎቃል፤ ለምን ከሱስ
ልምድ አልተዎሰደም
ተደረገ? ከ 1 ት/ት ኪፍል ከሚገበዉ በላይ መቀበል ለት/ት
ጥራትም ተግዳሮት ቢኖረዉም የሌሎች ት/ት
ክፍሎችንም የመቀጠል አቅም ለመፍጠር ኮሌጁ ቀላል
የሆኑ አማራጮችን መከተል ይገበዋል

16 -ገጽ 27 ለተከታታይ ት/ት ክፍሉ መ/ራን በሚመለመልበት ጊዜ ፋርማሲ ማብራሪያ የሚፈልግ


-መስመር 674-681 አንድ መ/ር ኮርሱን በተደጋጋሚ ካላስተማረ ኮርሱን
ተወደድሮ ላያገኝ ነው ማለት?
17 ከመመሪዉ ዉጭ -በ 2015 ደረጀ IV የመንግስትና የግል ተማሪዎች በጋራ ፋርማሲ፤ ማብራሪያ የሚፈልግ
መስተማራችን ይታወቃል ነገር ግን የውልና ክፍያ ጉዳይ ኢመርጀን
እስካሁን ዝም የተበለበት ለምንድንነው? ክሊኒካል
ላቦራቶሪ
18 ከመመሪዉ ዉጭ ከፋርማሲ ተማሪዎች በሚገኝው ገቢ የሌላ ፋርማሲ ማብራሪያ የሚፈልግ
ዲፓርትሜንት ተማሪዎችን ወጭ ከመሸፈን ለክፍሉ
ተማሪዎች አንድ ላብራቶሪ ለምን አይሠራም?
20 -ገጽ 29 መ/ራን የግል ተማሪዎችን ፈተና ስንፈትን ክፍያ ፋርማሲ ማብራሪያ የሚፈልግ?
-መስመር የማይፈጸመው ለምንደነው?
718-723
21 -ገጽ 21 ኮሌጁ ከተማሪዎች የተገኘው ገቢ ከውጭ ቀሪ ነው ፋርማሲ ከመመሪዉ ዉጭ ና
-መስመር 504-505 ተብለው የተቀመጠው ምንያህል ግልጻኝንት አለው? ማብራሪያ የሚፈልግ
22 -ገጽ 28 ትርፍ ሰዓት ላይ የሚቆረጠዉ የስራ ግብር የመ/ራንን ክሊኒካል ማብራሪያ የሚፈልግ
-መስመር ጥቅም የሚጎዳ ነዉ
694-695
23 -ገጽ 28 የመ/ራን ክፍያ አሁን ሆሳዕና የክልል መቀመጫ ነዉ ላብራቶሪ ማብራሪያ የሚፈልግ
-መስመር እንዴት ይከፈላል?
705-706
24 በመመሪዉ ላይ የድሞንስትሬሽን አከፋፈል ተማሪ ቁጥር 50 ሲሆን ላብራቶሪ ማብራሪያ የሚፈልግ??
ያልተካተተ መ/ራን 4-5 ጊዜ እየገባን እናሰራለን እንደት ይከፈላል?
25 -ገጽ 26 የግል ተማሪዎችን ብቻ የሚያስተምር ኢለቨናይዝድ ላብራቶሪ ማብራሪያ የሚፈልግ
-መስመር አይደረግም ነገር ግን መ/ሩ አላስተምርም ቢልስ?
657-658 እና መመሪያዉ አያሳይም
በመመሪዉ ላይ
በከፊል ያልተካተተ
26 -ገጽ 17 ና 26 የቤት ኪራይ ተማሪዎች 500 ብር/ ወር ይከፍላሉ እኛ ላብራቶሪ ማብራሪያ የሚፈልግ
-መስመር 431 ለሁለት እንይዛልን ቢሉን ምንድን ነዉ የምንለዉ?
654-656
በመመሪዉ ላይ
በከፊል ያልተካተተ
27 -ገጽ 27 ተማሪዎች ክፍያ እየከፈልን ነዉ ግን ድሞንስትሬሽን ላብራቶሪ ማብራሪያ የሚፈልግ
-መስመር በእቃ አለመኖር ምክንያት እየሰራን አይደልም ቢሉ
668-672 ምንድን ነዉ መልሱ?
28 -ገጽ 27 የሚሰበሰበዉ ገቢ ለድሞንስትሬሽን ግብዓት እያመጣ ላብራቶሪ ማብራሪያ የሚፈልግ?
-መስመር አይደልም ፕሮግራሙ ሊዘጋ ይችላል?
668-672
29 -ገጽ 26 መመሪያዉ ከሌጅስሌሽን እንዳይጣረስ ለምሳሌ re- ላብራቶሪ ማብራሪያ የሚፈልግ?
-መስመር exam and tutorial payment?መመሪያዉ ላይ
635-636 አይከፈልም ይላል ነገርግን ሌጅስሌሽንላይ ይከፈላል
30 ከመመሪዉ ዉጭ የገዋንና ቤት ኪራይ ተጨማሪ ክፍያ ተማሪዎች ላይ ላብራቶሪ ማብራሪያ የሚፈልግ
ጫና አይፈጥርም ወይ? ተማሪ ላይመዘገብ ይችላል?
ዋቻሞ ዩኒቨርሲተም ቅርብ አለ
31 ከመመሪዉ ዉጭ የ ሲኢፒ ጋይድላይን ከ 2015 ዓ ም ጀምሮ መሆን ላብራቶሪ ማብራሪያ የሚፈልግ?
አለበት?
32 -ገጽ 21 የተማሪ ቁጥር ከ 50 በላይ የሚለዉ ትንሽ ዝቅ ቢልና ላብራቶሪ ማብራሪያ የሚፈልግ
-መስመር 520-521 ከ 30-40 ተማሪ ቢሆን
33 -ገጽ 21 የተማሪ ቁጥር ከ 50 በታች ሲሆን ተማሪዎች ክፍያ ላብራቶሪ ማብራሪያ የሚፈልግ
-መስመር 520-521 ይከፍላሉ መ/ሩ ምን ያገኛል?
34 በመመሪያዉ ላይ ድሞንስትሬሽን የድግሪ ተማሪዎችን ማን ያሰራል? ላብራቶሪ ማብራሪያ የሚፈልግ

2
ያልተካተተ ለምሳሌ ዩኒቨርሲቲ ድግሪ
ያሰራል?
35 -ገጽ 26 የመ/ራን ክፍያ ከ 2-4 ሳምንት ዉስጥ መከፈል ላብራቶሪ
-መስመር 659-660 እንዳለበት ያሳያል ነገር ግን ኮሌጁ ባይከፍል ምን
ይደረጋል?
36 -ገጽ 15 የመ/ራን መወዳደሪያ መስፈርት የሰዓት ልዩነት ስንት AC&Mgt 48 ልዩነት ካለዉ ዝቅተኛ
-መስመር 382-390 ሲሆን ነዉ ድጋሜ እድል የሚሰጠዉ? ለያዘዉ ቢሰጥ
37 -ገጽ 19 የሀገር ዉስጥ ኦፊሻል መለኪያ ቢሻሻል AC&Mgt 400-450 ብር ቢሆን
-መስመር 480
38 ገጽ 19 መስመር 480 ከሀገር ዉጭ ኦፊሻል መለኪያ ቢሻሻል AC&Mgt 800 ብር ቢሆን
39 -ገጽ 14 መ/ራን እኩል ዉጤት ቢያመጡ በእጣ ይላል ሴትና AC&Mgt
-መስመር 359 ወንድ ቢሆኑስ? ሲቪል ሰርቪስ መመሪያ ግን ለሴት
ይላል
40 በመመሪዉ ላይ ተማሪዎች ሲመለመሉ ለመ/ራን ፈተና ዝግጅት ክፍያ AC&Mgt
ያልተካተተ መመሪዉ አላስቀመጠም
41 በመመሪዉ ላይ የተከታተይ ተማሪዎች የሚለዉ የግል መደበኛ AC&Mgt
ያልተካተተ ተማሪዎች ተብሎ ቢቀየር
42 በመመሪዉ ላይ ለኮሌጁ የሚሰጥ የት/ት ኮታ በግልጽ በቀመጥ AC&Mgt
ያልተካተተ
43 -ገጽ 27 ተጋባዥ መ/ራን የሚጠሩበት ኮርስ ዝርዝር AC&Mgt
-መስመር 682-684 በመመሪያዉ ላይ ቢጠቀስ
እና በመመሪዉ ላይ
በከፊል ያልተካተተ
44 -ገጽ 14 መ/ራን ምልመላ ላይ ተዛማጅነት ያለዉ የሚለዉ AC&Mgt
-መስመር 364 የሚወዳደሩበት ኮርስ ሰኣትን የተማሩ ወይንም ከዚያ
ሰኣት በላይ የተማሩ ቢባል
45 በመመሪዉ ላይ የ ሲኢፒ ኮሚቴ አባለት ተለይተዉ በመመሪያዉ AC&Mgt
ያልተካተተ በቀመጡ

You might also like