Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 8

በ 2014 ዓ.

ም የግብር ዘመን ለሚቀርብ ዓመታዊ የድርጅቶች የሒሳብ መግለጫ (Financial Statement)


መቀበያ ቅጽ

1. የድርጅቱ ስም፡- ---------------------------------------------------------


2. የድርጅቱ አቋም፡- ኃላ/የተ/የግ/ማህበር (PLC)
የአክሲዮን ማ ህበር (Share Company)
የሽርክና ማህበር (Partnership)
የህብረት ሥራ ማህበራት (Cooperatives)
3. ሒሳቡ የቀረበበት ቀን ---------------------------------
4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር --------------------------------------------
5. አድራሻ፡- 4.1 ዞን ----------------------- 4.2 ከተማ/ወረዳ አስተዳደር ---------------------------
4.3 ቀበሌ -------------------- 4.4 ቀጠና ------------------- 4.5 ስ.ቁጥር ----------------
4.6 የሂሳብ ሠራተኛው ስም ……………………………. ስ.ቁጥር ……………………………..
6. የደረሰኝ ህትመትን በተመለከተ ሀ) የገቢ እና የወጪ ደረሰኝ ያሳተመ ለ) የገቢ እና የወጪ ደረሰኝ ያላሳተመ
ሐ) የተከፋኝ ሂሣብ ደረሰኝ ያሳተመ መ) የተከፋይ ሂሣብ ደረሰኝ ያላሳተመ
7. ሒሳቡ በማን እንደተሰራ ማረጋገጫ በተመለከተ ሀ) በቋሚ የድርጅቱ የሒሳብ ባለሙያ የተሰራ
ለ) በተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ የተሰራ ሐ) ከላይ ከተጠቀሱት ውጭ የተሰራ
8. ስለ ድርጅቱ የሂሣብ አያያዝን በተመለከተ ሀ) ጥሬ ገንዘብን መሠረት በአደረገ የተያዘ
ለ) ተሰብሳቢ እና ተከፋይ የሂሣብ አያያዝን መሠረት በአደረገ የተያዘ ሐ) በሌላ የሒሳብ አያያዝ ዘዴ የተያዘ
9. ስለቆጠራ (Inventory) ሪፖርት በተመለከተ
የቆጠራ ሪፖርት (Inventory Sheet) አብሮ ያቀረበ የቆጠራ ሪፖርት (Inventory Sheet) ከሂሣብ ጋር ያልተያያዘ
10. ስለ እርጅና ቅናሽ አሰራር በተመለከተ
የእርጅና ቅናሽ አሰራር የሚያሳይ ሠንጠረዥ አብሮ ያቀረበ የእርጅና ቅናሽ አሰራር የሚያሳይ ሰንጠረዥ አብሮ ያላቀረበ
11. የሲግታስ ቅጽ አሞላል በተመለከተ
በሲግታስ ቅጽ የሞላ በሲግታስ ቅጽ ያልሞላ
12. ከላይ በተራ ቁጥር 6 (ሀ)፣ ተራ ቁጥር 7 (ሀ) ወይም (ለ) እና በተራ ቁጥር 8 (ሀ) ወይም (ለ)ን ሳያሟላ በማናቸውም ሁኔታ የቀረበ የሒሳብ
ማስታወቂያ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
13. ከተራ ቁጥር 12 ከተገለጸው ውጭ ሌሎች የተጠቀሱ ቅድመ ሁኔታዎች ካልተሟሉ እንዲሟሉ በማድረግ ሒሳቡ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡

ስለ ድርጅቱ ስለ ገቢ ሰብሳቢ መ/ቤት


የሂሣብ አቅራቢ ስም፡- -------------------------------- የሂሣብ ተቀባይ ስም፡-------------------------------
ፊርማ፡- ----------------------------- ፊርማ፡- -------------------------
ቀን፡- -------------------------------- ቀን፡- -----------------------------
የንግድ ስራ ገቢ ግብር ማስታወቂያ ቅጽ
/ከአባሪ ቅጾች ጋር)
በኢትዮጵያ ገቢዎችና
(አንዱን ይምረጡ () ምልክት)
ጉምሩክ ባለስልጣን
የሰንጠረዥ ‹‹ሐ›› የንግድ ትርፍ ግብር የማዕድን ንግድ ስራ ገቢ ግብር

ክፍል 1፡- ስለ ግብር ከፋይ መለያ ዝርዝር መረጃ


1.የግብር ከፋዩ ስም(የድርጅቱ ስም ወይም ስም የአባት ስም እና 3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር 8.የግብር ዘመን Page 1 of
የአያት ስም) -----------

2a. ክልል 2b. ዞን/ክፍለ ከተማ 1. የግብር ሒሳብ ቁጥር የሰነድ ቁጥር (ለቢሮ አገልግሎት
ብቻ)
2c. ወረዳ 2d. ቀበሌ/ገበሬ ማህበር 2e. የቤት ቁጥር 5.የግብር ሰብሳቢ ጽ/ቤት ስም

6.ስልክ ቁጥር 7.ፋክስ ቁጥር

ክፍል 2፡- የገቢ ግብር ማስታወቂያ


1 የንግድ ስራ ገቢ/ሽያጭ/የአገልግሎት ገቢ (ዝርዝሩን አባሪ) ቁጥር 1 ላይ ይገለጹ) 5
2 ሌሎች ገቢዎች 10
3 ጠቅላላ ገቢ (ተራ ቁጥር 1+ተራ ቁጥር 2) 15
4 የተሸጡ ዕቃዎች ወይም (እና አገልግሎት ለመስጠት የወጣ ወጪ ዝርዝርን አባሪ ቁጥር 2 ላይ ይግለጽ) 20
5 ያልተጣራ ትርፍ (ተራ ቁጥር 3-ተራ ቁጥር 4) 25
ወጭዎች
6 የሽያጭና የማከፋፈያ ወጪ (ዝርዝሩን አባሪ ቁጥር 4 ላይ ይግለጹ) 30
7 የሰራተኛ ደመወዝ እና የጉልበት ወጪዎች 35
8 ሌሎች የሰራተኛ ወጪዎች 40
9 የጥገና ወጪዎች 45
10 ተቀናሽ የሚደረግ የኢንቨስትመንት /የካፒታል ተሳትፎ/ 50
11 ውጭ አገር የተከፈለ የቴክኒክ አገልግሎት ክፍያ 55
12 የስልክ፣ የውሃ እና መብራት ወጪዎች 60
13 የመጓጓዣ እና ተጓዳኝ ወጪዎች 65
14 የኪራይ ወጪዎች 70
15 የወሊድ ወጪዎች 75
16 የእርጅና ቅናሽ ወጪዎች /ለቋሚ ንብረቶች/ 80
17 የእርጅና ቅናሽ ወጪዎች ግዙፋዊ ህልዎት ለሌላቸው ሀብቶች 85
18 ተቀናሽ የሚሆን የንግድ ፈቃድና ሌሎች ክፍያዎች 90
19 ተቀናሽ የሚሆን እርዳታና ስጦታ 95
20 ሌሎች ወጪዎች (ዝርዝሩን አባሪ ቁጥር 5 ላይ ይግለጹ) 100
21 ጠቅላላ ወጪ (ከተራ ቁጥር 6 እስከ 20 የተዘረዘሩት ወጪዎች ድምር) 105
መከፈል ያለበት ግብር ስሌት
22 የተጣራ ትርፍ/ኪሳራ (ከታራ ቁጥር 5-ተራ ቁጥር 21) 110
23 ካለፈው የግብር ዘመናት ዞረ ኪሳራ /ዝርዝርን አባሪ ቁጥር 6 ላይ ይግለጹ) ኪሳራ የቅጹ አሞላል 115
24 ወደ አለፉት ግብር ዘመናት እንዲዘዋወር የተፈቀደ ኪሳራ 120
25 ግብር የሚከፈልበት የንግድ ስራ ገቢ (ከተራ ቁጥር 22-ተራ ቁጥር 23-ተራ ቁጥር 24) 125
26 መከፈል ያለበት የንግድ ትርፍ ግብር /የሰንጠረዥ ‹‹ሐ›› የግብር ተመን መሰረት የሚታሰብ/ 130
27 በውጭ አገር የተከፈለ ግብር /ዝርዝሩን አባሪ ቁጥር 7 ላይ ይግለጹ) 135
28 ቅድሚያ የግብር ክፍያ /በአስመጪነትና በተከፋይ ሒሳብ ላይ የተከፈለ/ 140
29 ጠቅላላ በቅድሚያ የተከፈለ ግብር (ተራ ቁጥር 27+ተራ ቁጥር 28) 145
30 በቀሪ መከፈል ያበት ግብር/ተመላሽ/ (ተራ ቁጥር 26 ተራ ቁጥር 29) 150
የግብር ከፋይ ወይም ሕጋዊ ወኪል ስም --------------------------------------------------- ማህተም (የግብር
ፊርማ ------------------------------------ ቀን ----------------------------- ከፋዩ)
ማህተም (የመ/ቤት) የግብር ባለስልጣን መ/ቤት ኃላፊ ስም ------------------------------------ ፊርማ -----------------------------
ቀን --------------------------------------------------

Ministry of Revenue page 1 of 3 as of 07/08/06) FIRA form 1301 (1/2006)

ክፍል 3፡- የንግድ ስራ ትርፍ ግብር ዝርዝር መረጃዎች የሚሞሉበት ቅጽ

የግብር ከፋይ ዝርዝር መረጃ


1.የግብር ከፋዩ ስም (የድርጅት ስም ወይም ስም የአባት ስምና የአያት ስም) 2.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር 3.የግብር ዘመን

አባሪ 1. የንግድ ስራ ገቢ/ሽያጭ/ የአገልግሎት ገቢ


ተ.ቁ ለ. የገቢ አይነት ሐ. የገንዘብ መጠን
1 የአገር ውስጥ ሽያጭ
2 የውጭ አገር ሽያጭ
3 የአገልግሎት ገቢ
4 ድምር /ድምሩን ቅጽ የንግድ ስራ ማስታወቂያ ቅጽ ቄጥር 1301 ተራ ቁጥር 1 ላይ ይግለጹ)
አባሪ 2. የተሸጠ እቃ ዋጋ /አገልግሎት ለመስጠት የወጣ ወጪ
ተ.ቁ ለ. የገቢ አይነት ሐ. የገንዘብ መጠን
1 በዓመቱ መጀመሪያ የነበረ የሚሸጥ እቃ ዋጋ
2 የግዢ ዋጋ /የተመረተ ምርት ዋጋ/ አገልግሎት ለመስጠት የወጣ ወጪ /ዝርዝሩን አባሪ-3 ላይ ይግለጹ)
3 ለሽያ የቀረበ ጠቅላላ ዋጋ /አገልግሎት ለመስጠት የወጣ ወጪ
4 በአመቱ መጨረሻ የተቆረጠ የዕቃ ዋጋ
5 የተሸጠ ዕቃ ዋጋ /አገልግሎት ለመስጠት የወጣ ወጪ/የንግድ ስራ ገቢ ማስታወቂያ ቅጽ ቁጥር 1301 ተራ ቁጥር 4 ላይ
ይግለጹ)

አባሪ 3. የተመረተ ምርት ዋጋ /አገልግሎት ለመስጠት የወጣ ወጪ


ተ.ቁ ለ. የገቢ አይነት ሐ. የገንዘብ መጠን
1 በዓመቱ መጀመሪያ የነበረ ያልተጠናቀቀ ምርት ዋጋ
2 ቀጥተኛ የጥሬ እቃ ዋጋ
3 ቀጥተኛ የጉልበት ዋጋ
4 ቀጥተኛ ያልሆነ የጥሬ እቃ ዋጋ
5 ቀጥተኛ ያልሆነ የጉልበት ዋጋ
6 የመብራት ፍጆታ
7 የእርጅና ቅናሽ
8 ሌሎች አቅርቦቶች /ነዳጅ ኬሚካል/
9 ለሰራተኞች የጥቅማ ጥቅም ወጪዎች
10 የጥገና ወጪዎች
11 ኢንሹራንስ ወጪዎች
12 የትራንስፖርት ወጪዎች /የጭነትና የመጓጓዠ ወጪዎች;
13 የሆቴል ወጪዎች
14 የኤክሳይዝ ታክስ
15 ሌሎች ወጪዎች
16 ከላይ ከቁጥር 4 እስከ 15 የተገለፁ ወጪዎች ድምር
17 ጠቅላላ የማምረቻ ዋጋ /አገልግሎት ለመስጠት የወጣ ወጪ (ተራ ቁጥር (1)+(2)+(3)+(16))
18 በአመቱ መጨረሻ የነበረ በመመረት ላይ ያለ ምርት ዋጋ
19 ጠቅላላ የተመረተ ምርት ዋጋ /አገልግሎት ለመስጠት የወጣ ወጪ (ተራ ቁጥር 17- ተራ ቁጥር 18)

አባሪ 4. የሽያጭና የማከፋፈያ ወጪ


ተ.ቁ ለ. የወጪው አይነት ሐ. የገንዘብ መጠን
1 ደመወዝ፣ የጉልበት ዋጋ እና ሌሎች የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅሞች
2 የጥገና ወጪ
3 የነዳጅ ወጪ
4 የጉዞ እና የትራንስፖርት ወጪዎች
5 የማስታወቂያ ወጪዎች
6 ኮሚሽን ወጪዎች
7 ኢንሹራንስ ወጪዎች
8 የትራንዚት
9 ሌሎች ወጪዎች
10 ድምር (ድምሩን የንግድ ስራ ገቢ ግብር ማስታወቂያ ቅጽ ቁጥር 6 ላይ ይገለጽ)
Ministry of Revenue page 2 of 3 (as of 07/08/06) FIRA form 1301 (1/2006)
የገቢ ግብር ማስታወቂያ ቅጽ አባሪ

የግብር ከፋይ ዝርዝር መረጃ


2. የግብር ከፋዩ ስም (የድርጅት ስም ወይም ስም የአባት ስምና የአያት ስም) 3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር 4. የግብር ዘመን

አባሪ -5 ሌሎች ወጪዎች


ሀ) ተ.ቁ ለ. የወጪ አይነት ሐ. የገንዘብ መጠን መ. አስተያየት

ድምር (ድምሩን የገቢ ግብር ማስታወቂያ ቅጽ ቁጥር 1301 ተራ ቁጥር 20


ላይ ይገለጽ)

አባሪ 6- ካለፉት የግብር ዘመናት የመጣ ኪሳራ


ለ ሰንጠረዥ ‹‹ሐ›› ንግድ ትርፍ በአንድ ግብር ዘመን ያጋጠመ ኪሳራ የሚካካሰው በሚቀጥሉት ሶስት የግብር ዘመናት ነው፡፡ ለማዕድን ገቢ ግብር
የአንድ የግብር ዘመን ኪሳራ የሚካካሰው በሚቀጥሉት አስር ግብር ዘመናት ነው፡፡

ሀ. የግብር ለ. የተገለፀ ሐ. የሚካካስ ኪሳራ መ. ለቀጣይ የግብር ዘመን ሰ. አስተያየት


ዘመን ትርፍ/ኪሳራ የሚተላለፍ ኪሳራ

ለግብር ዘመኑ እንዲካካስ ያሰሉትን ሒሳብ በንግድ ስራ ገቢ ግብር ማስታወቂያ ቅጽ ቁጥር 1301 ተራ
ቁጥር 23 ላይ ይግለጽ)

አባሪ -7 በውጭ አገር የተከፈለ ግብርን ስለማካካስ

ሀ. ለ. ገቢ የተገኘበት አገር ስም ሐ. ከውጭ አገር መ. ለውጭ አገር ሰ.አስተያየት


ተ.ቁ የተገኘው ገቢ መጠን የተከፈለ/መክፈል ያለበት ግብር

ድምር (ድምሩን የንግድ ስራ ገቢ ግብር ማስታወቂያ ቅጽ


ቁጥር 1301 ተራ ቁጥር 27 ላይ ይገለጽ
ክፍል -4- አባሪ ሆነው መቅረብ ያለባቸው የሂሳብ ሰነዶች

 የሀብትና እዳ መግለጫ  ያልተጣራ ትርፍ እና የሒሳብ አሰራር ዘዴ የሚያሳይ ሰነድ


 የትርፍና ኪሳራ መግለጫ  ጠቅላላ እና የአስተዳደር ወጪን የሚያሳይ ሰነድ
 የሀብትና ምንጭ አጠቃቀም መግለጫ  የሽያጭ እና የማከፋፈያ ወጪን መግለጫ
 የቋሚ ንብረት የእርጅና ቅናሽ ሰንጠረዥ  ከመጠባበቂያ ወጪ የተደረገውን እና የመጠባበቂያውን ሒሳብ የሚያሳይ ሰነድ
 የማምረቻ እና/ወይም የተሰሸጡ እቃዎች ዋጋ መግለጫ

ክፍል 5. ትክክለኛነት ማረጋገጫ


ከላይ የተገለፀው ማስታወቂያና የተሰጠው መረጃ የተሟላና ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡ ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ ማቅረብ በግብር ሕጎችም ሆነ በወንጀል መቀጫ ሕግ የሚያስቀጣ መሆኑን እገነዘባለሁ፡፡
የንግድ ባለቤት ወይም ሕጋዊ ወኪል ማህረም /የግብር ከፋዩ) ለቢሮ አገልግሎት ብቻ
ስም ------------------------------ ፊርማ ---------------- ቀን የተከፈለበት ቀን ደረሰኝ ቁጥር
------------
ማህተም የግብር ባለስልጣን መ/ቤት ኃላፊ የገንዘብ ልክ ቼክ ቁጥር
(መ/ቤት) ስም ------------------------------- ፊርማ --------------------- ቀን
---------------------- የገንዘብ ተቀባይ ፊርማ

Minstry of Revenue Page 3 of 3 as of 07/08/06) FIRA Form 1301 (1/2006


የሐብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አንዱን የግብር ዓይነት ይምረጡ፡ የሠንጠረዥ “ለ” የኪራይ ገቢ ግብር
የገቢዎች ሚኒስቴር 
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የሠንጠረዥ “ሐ” የንግድ ትርፍ ገቢ ግብር የማዕድን ሥራ ገቢ
ግብር 
ክፍል 1 – የግብር ከፋይ መለያ ዝርዝር መረጃ
1.የግብር ከፋዩ ስም (የድርጅት ስም ወይም ስም የአባት ስም እና የአያት ስም) 3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር 8. የሂሳብ መዝጊያ ቀን

2a. ክልል 2b. ዞን/ክፍለ ከተማ 4. የግብር ሂሳብ ቁጥር

2c. ወረዳ 2d. ቀበሌ/ገበሬ ማህበር 6. የቤት ቁጥር 5. የግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ስም

6. የስልክ ቁጥር 7. የፋክስ ቁጥር

ክፍል 2 - የንግድ ሃብት፣ እዳ እና ካፒታል መረጃ


መመሪያ፡- ይህንን ገጽ ከመሙላቱ በፊት ከዚህ ገጽ ጋር ያሉትን 3 - ገጽ አባሪዎች ይሞሉ፡፡ በዚህ ገጽ ርዕስ ስር የተዘረዘሩት የግብር ዓይነት የሠንጠረዥ
“ሐ” የንግድ ሥራ ግብር፣ የኪራይ ገቢ ግብር እና የማዕድን ንግድ ሥራ ገቢ ግብር ከሚለው አንዱን ብቻ መምረጥን አይርሱ፡፡
ሀብት
1 ገንዘብ 10
2 ተሰብሳቢ ሂሳብ /ከአባሪ 1 ተራ ቁጥር 7 ላይ ያለውን ድምር ይግለጹ/ 20
3 የማይሰበሰብ ዕዳ የተያዘ መጠባበቂያ
4 የተጣራ ተሰብሳቢ ሂሳብ /ከተራ ቁጥር 2 - ተራ ቁጥር 3/ 40
5 ቅድሚያ ክፍያዎች 50
6 ቆጠራ /ከአባሪ 2 ተራ ቁ. ላይ ያለውን ድምር ይግለጹ 60
7 ያላቂ ዕቃ ቆጠራ 70
8 ሌሎች ተንቀሳቃሽ ሀብቶች /በአባሪ ቁጥር 3 ላይ ያለውን ድምር ይግለፁ/ 80
9 ለባለአክሲዮኖች /ለባለ ሀብቶች/ የተሰጠ ብድር 90
10 ኮሞርጌጅና ከሪልእስቴት የሚሰበሰቡ 100
11 ሌሎች ኢንቨስትመንቶች /በአባሪ ቁጥር 4 ላይ ያለውን ድምር ይግለፁ/ 110
12 ሕንፃ፣ ማሻሻያ ወጪ እና መልሶ ለመገንባት የወጡ ወጪዎች 120
Annex 5A Column

13 ኮምፒውተር፣ ሶፍትዌር እና ተጓዳኝ እቃዎች 130


Transfer from

14 ማሽን፣ መገልገያ ዕቃ እና ሌሎች ዕቃዎች 140


f

15 ተሽከርካሪዎች 150
16 የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች ቋሚ ንብረቶች 160
17 ድምር /ከተራ ቁጥር 12 እስከ 16 ድምር/ 166
18 የተጠራቀመ የእርጅና ቅናሽ /አባሪ ቁጥር 5B ላይ ያለውን ድምር ይግለፁ/ 170
19 የተጣራ የቋሚ ንብረት ዋጋ /ከተራ ቁጥር 17 - ተራ ቁጥር 18/ 180
20 ግዙፋዊ ህልዎት የሌላቸው ሀብቶች /ዝርዝሩ አባሪ ቁጥር 6 A ኮለን /ረ/ ያለውን ድምር 190
ይግለፁ/
21 የተጠራቀመ የእርጅና ቅናሽ /ግዙፋዊ ህልዎት ለሌላቸው ሀበቶች/ አባሪ ቁጥር 6B ኮለን 200
/ረ/ ያለውን ድምር ይግለፁ/
22 የተጣራ የመዝገብ ዋጋ /ግዙፋዊ ህልዎት ለሌላቸው ሀብቶች/ ተራ ቁጥር 20 - ተራ ቁጥር 210
21/
23 ሌሎች ሀብቶች /አባሪ ቁጥር 7 ላይ ያለውን ድምር ይግለፁ/ 220
24 ጠቅላላ ሀብት /የተራ ቁጥር 1፣ ከ 4 እስከ 11፣ 19፣ 22 እና ተራ ቁጥር 23 ድምር ይግለፁ/ 230
ዕዳ
25 ተከፋይ ሂሳብ 240
26 ለወለድ የሚከፈል ዕዳ 250
27 ከአንድ አመት በታች ባለ ጊዜ ውስጥ የሚከፈል ብድር /ከአባሪ ቁጥር 8 ላይ ያለውን ድምር ይግለፁ/ 260
28 የግብርና የታክስ ዕዳ /ከአባሪ ቁጥር 9 ላይ ያለውን ድምር ይግለፁ/ 270
29 ሌሎች ተከፋይ ዕዳዎች /ከአባሪ ቁጥር 10 ላይ ያለውን ድምር ይግለፁ/ 280
30 ከባለ ሀብቶች የተወሰደ ብድር /ከአባሪ ቁጥር 11 ላይ ያለውን ድምር ይግለፁ/ 290
31 የረጅም ጊዜ ብድር /ከአባሪ ቁጥር 11 ላይ ያለውን ድምር ይግለፁ/ 300
32 ሌሎች የረጅም ጊዜ ብድሮች /ከአባሪ ቁጥር 12 ላይ ያለውን ድምር ይግለፁ/ 310
33 ጠቅላላ ዕዳ /ከተራ ቁጥር 25 እስከ 32 ድምር/ 320
Ministry of Revenue page 1 of 4 (as of 07/08//06) FIRA Form 1302(1/2006)
ቸ ቨካፒታል
34 ካፒታል 330
35 ሕጋዊ መጠባበቂያ 340
36 የተጠራቀመ ትርፍ/ኪሣራ 350
37 ጠቅላላ ካፒታል /ከተራ ቁጥር 34 እስከ 37 ድምር/ 360
38 ጠቅላላ ዕዳና ካፒታል /ተራ ቁጥር 33 + ተራ ቁጥር 37/ 370
የግብር ከፋዩ ወይም ሕጋዊ ወኪል ማህተም
ስም_________________________ ፊርማ ____________ ቀን _______________

ክፍል - 3 ለሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ዝርዝር መረጃዎች የሚሞላበት አባሪ ቅጽ


አባሪ - 1 ተሰብሳቢ ሂሳብ
ተ.ቁ የሂሳብ መግለጫ የዋጋ መጠን
1 የንግድ ሥራ ተሰብሳቢ ሂሳብ
2 የልዩ ልዩ ተሰብሳቢ ሂሳብ
3 ከሠራተኛ የሚሰበሰብ
4 ድምር /ድምሩን የሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ገፅ ተራ ቁጥር 2 ላይ ይገለፁ/
አባሪ - 2 ቆጠራ
ተ. የሂሳብ መግለጫ የዋጋ መጠን

1 ለሽያጭ የተገዛ ዕቃ ቆጠራ
ለማምረቻ ንግድ
2 የተጠናቀቀ ምርት
3 በመመረት ላይ ያለ ምርት
4 ጥሬ ዕቃ
5 የተረፈ ምርት እና የመሳሰሉት ዕቃዎች ቆጠራ
6 መለዋወጫ ማሸጊያና ሌሎች ዕቃዎች ቆጠራ
7 ድምር/ድምሩን ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 6 /ድምሩን የሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ተራ ቁጥር 6 ላይ ይግለፁ/
አባሪ - 3 ሌሎች ተንቀሳቃሽ ሀብቶች
ተ. የሂሳብ መግለጫ የዋጋ መጠን

ድምር /ድምሩን የሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ተራ ቁጥር 8 ላይ ይግለፁ /ተጨማሪ ቅፅ ከተጠቀሙ ድምሩን በዚህ አባሪ ላይ ያካቱ/
አባሪ - 4 ኢንቨስትመንት
ተ. የግብር ከፋይ ስም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የኢንቨስትመንት አይነት የዋጋ መጠን

ድምር/ድምሩን የሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ተራ ቁጥር 11 ላይ ይግለፁ/ተጨማሪ ቅጽ ከተጠቀሙ ድምሩን በዚህ ገጽ ያካቱ/
Ministry of Revenue page 2 of 4 (as of 07/08//06) FIRA Form 1302(1/2006)

በሀብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ዝርዝር መረጃዎች የሚሞሉበት አባሪ ቅጽ ሰለግብር ከፋይ መረጃ
1. የግብር ከፋይ ስም 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር 3. የሂሳብ መዝጊያ ቀን

አባሪ - 5 ቋሚ ንብረ-*ቶች
ሀ)ተ.ቁ ለ)መግለጫ ሐ)መነሻ ሂሳብ መ) በዘመኑ የተገዛ
ሠ)የተወገደ ረ)የመዝገብ ዋጋ
/የተዛወረ
A. የቋሚ ንብረት ዋጋ /የኮለን/ረ/ ድምሩን የሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ተራ ቁጥር 12-17 ላይ ይግለፁ/
1 ህንፃ ማሻሻያ ወጪ፣ እና መልሶ ለመገንባት የወጡ ወጪዎች
2 ኮምፒውተር ሶፍትዌር እና ተጓዳኝ ዕቃዎች
3 የማምረቻ መሳሪያ ማሽን መገልገያ ዕቃ እና ሌሎች ተጓዳኝ
ዕቃዎች
4 ተሽከርካሪዎች
5 የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች ቋሚ ንብረቶች
6 ድምር/ ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 5 ድምር/
B /የእርጅና ተቀናሽ/ ጠቅላላ የኮለን/ረ/ ድምሩን የሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ተራ ቁጥር 18 ላይ ይግለፁ/
7 ህንፃ የማሻሻያ እና መልስ ለመገንባት የወጡ መጪዎች
8 የማምረቻ መሣሪያ ማሽን እና መገልገያ ዕቃ እና ሌሎች
ዕቃዎች
9 ኮምፒውተር፣ የሶፍትዌር እና ተጓዳኝ እቃዎች
10 ተሽከርካሪዎች
11 የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች ቋሚ ንብረቶች
12 ድምር /ከላይ ከተራ ቁጥር 7 እስከ ተራ ቁጥር 11/
13 የተጣራ የቋሚ ንብረት ዋጋ /ከተራ ቁጥር 6-ተራ ቁ. 12/
6. ግዙፋዊ ህልዎት የሌላቸው ሃብቶች
ሀ)ተ.ቁ ለ)መግለጫ ሐ)መነሻ ሂሳብ መ) በዘመኑ የተዘጋ
ሠ)የተወገደ ረ)የመዝገብ ዋጋ
/የዞረ
A. ግዙፋዊ ህልዎት የሌላቸው ሃብቶች ዋጋ /የኮለን/ረ/ ድምር የሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ተራ ቁጥር 20 ላይ ይግለፁ/
1 መልካም ስም
2 ፓተንት
3 የመሬት ሊዝ ዋጋ
4 /ሌላ ካለ ይገለፅ/
5 ሌሎች ግዙፋዊ ህልዎት የሌላቸው ሀብቶች
6 ድምር/ ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 5/
B /የእርጅና ተቀናሽ/ ጠቅላላ የኮለን/ረ/ ድምር የሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ተራ ቁጥር 21 ላይ ይግለፅ/
7 መልካም ስም
8 ፓተንት
9 የመሬት ሊዝ ዋጋ
10
11 ሌሎች ግዙፋዊ ህልዎት የሌላቸው ሀብቶች
12 ድምር /ከላይ ከተራ ቁጥር 7 እስከ ተራ ቁጥር 11 ድምር/
13 የተጣራ ግዙፋዊ ህልዎት የሌላቸው ሀብቶች ዋጋ /ተራ
ቁጥር 12/
አባሪ 7 ሌሎች ሃብቶች
ሀ/ተ.ቁ ለ/ የሂሳብ መግለጫ ሐ/ የዋጋ መጠን

ድምር /ድምሩን የሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ተራ ቁጥር 23 ላይ ይግለፁ/


Ministry of Revenue page 3 of 4 (as of 07/08//06) FIRA Form 1302(1/2006)

በሀብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ዝርዝር መረጃዎች የሚሞሉበት አባሪ ቅጽ የግብር ከፋዩ ዝርዝር መረጃ
1. የግብር ከፋይ ስም 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር 3. ዘመን

አባሪ - 8 የአጭር ጊዜ ብድር - አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የሚከፈል


ሀ/ተ.ቁ ለ/ የአበዳሪ ስም ሐ/ የዋጋ መጠን

ድምር/ድምሩን የሃብትና ሂሳብ መግለጫ ተራ ቁጥር 27 ላይ ይግለፁ/


አባሪ 9. ለግብርና ታክስ የሚከፈል ዕዳ
ሀ/ተ.ቁ ለ/ ተከፋይ የግብርና የታክስ አይነት ሐ/ የዋጋ መጠን
1 ለሥራ ግብር የሚከፈል
2 ለንግድ ትርፍ ግብር የሚከፈል
3 ለኪራይ ገቢ ግብር የሚከፈል
4 ከተከፋይ ሂሳብ ላይ ለተቀነሰ ግብር የሚከፈል
5 ለተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈል
6 ለተርን ኦቨር ታክስ የሚከፈል
7 ለኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈል
8 ለዴቪደንድ ታክስ የሚከፈል
9 ለሌሎች ግብሮች የሚከፈል
10 ድምር/ድምሩን የሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ከተራ ቁጥር 28 ላይ ይግለፁ /ተጨማሪ ቅጽ ከተጠቀሙ
ድምሩን በዚህ ገጽ ላይ ያካቱ/
አባሪ 10 ሌሎች የረጅም ጊዜ ብደሮች
ተ.ቁ የሂሳብ መግለጫ የዋጋ መጠን

ድምር/ድምሩን የሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ተራ ቁጥር 29 ላይ ይግለፁ /ተጨማሪ ቅጽ ከተጠቀሙ ድምሩን በዚህ ገጽ ላይ ያካቱ/

አባሪ 11 የረጅም ጊዜ ብድር - ከአንድ አመት በላይ በሚወስድ ጊዜ የሚከፈል


ተ.ቁ የአበዳሪ ስም የዋጋ መጠን

ድምር/የድምሩን ሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ተራ ቁጥር 31 ላይ ይግለፁ /ተጨማሪ ቅጽ ከተጠቀሙ ድምሩን በዚህ ገጽ
ላይ ያካቱ/
አባሪ 12 ሌሎች የረጅም ጊዜ ብደሮች
ተ.ቁ የአበዳሪው ስም የዋጋ መጠን

ድምር/ድምሩን የሃብትና ዕዳ ሂሳብ መግለጫ ተ.ቁጥር 32 ላይ ይግለፁ /ተጨማሪ ቅጽ ከተጠቀሙ ድምሩን በዚህ ገጽ ላይ
ያካቱ/
ክፍል - 4 የትክክለኛነት ማረጋገጫ
ከላይ የተገለፀው ማስታወቂያ የተሰጠው መረጃ በሙሉ የተሟላና ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡ ትክከለኛ ያልሆነ መረጃ ለቢሮ አገልግሎት ብቻ
ማቅረብ በግብር ህጎችም ሆነ በወንጀለኛ መቅጫ ህግ የሚያስቀጣ መሆኑን እገነዘባለሁ፡፡ የተከፈለበት ቀን ደረሰኝ ቁጥር
የግብር ከፋይ/ሕጋዊ ወኪሉ የግብር ባለሥልጣን መ/ቤት ኃላፊ የገንዘቡ ልክ ቼክ ቁጥር
ስም--------------------------
ፊርማ ---------------------- ማህተም ስም --------------------------------
ቀን ፊርማ ----------------------- የገንዘብ ተቀባይ ፊርማ
ቀን ----------------------------
Ministry of Revenue page 4 of 4 (as of 07/08//06) FIRA Form 1302(1/2006)

You might also like