Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

“Your Kids Our Kids!” “ልጆችዎ ልጆቻችን ናቸው!


 +251 116-607203/04 +251-911-469878 3628 www.safari-academy.com Addis Ababa, Ethiopia

የ፳፻፲፮ ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአካባቢ ሳይንስ መለማመጃ 2 ለ፮ኛ ክፍል ምድብ ________
የተማሪው/ዋ ስም ቀን

ሀ. ከዚህ በታች ለቀረቡት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ስጡ።


1. የባላ ትንቧ (ተገንጣይ አየር ቧንቧ) (bronchi) ለምን ይጠቅማል?

2. የደረት ጡንቻዎቻችን እና የጎድን አጥንቶች ባይኖሩ ሊፈጠር የሚችለውን በ2 መስመር አስረዱ::

3. አካላዊ (physical) መንገድ መጣመርና ኬሚካዊ (chemical) መንገድ መጣመር ከድብልቅ አንፃር አስረዱ::

4. ታዳሽ ያልሆኑ የጉልበት ምንጮችን እንዴት መንከባከብ ይኖርብናል?

5. የአየር ሁኔታና የአየር ንብረት በጋራ ምን ምንን ያካትታሉ?

6. ምሥራቅ አፍሪካ የሚይዘውን የአየር ንብረት ክልሎችን ስም ዘርዝሩ::

7. የቆርቆሮ ማዕድን ያላቸው 2 የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራትን ጥቀሱ::

8. ዜሮሶል የሚባል የአፈር ዓይነት ያላቸው 2 የምሥራቅ አፍረካ ሀገራትን ስም ጥቀሱ::

የወላጅ/ የአሳዳጊ ፊርማ___________________

1 “ፈጣሪ የምንወዳቸውን ልጆቻችንን፣ ህዝባችንን እና ሀገራችንን ይጠብቅልን!”


የ፮ኛ ክፍል የአካባቢ ሳይንስትምህርት መለማመጃ ፪

ዝ.ን

You might also like