Professional Documents
Culture Documents
We Are in The Community
We Are in The Community
ጅማ ዩኒቨርሲቲ
WE ARE IN THE COMMUNITY
+251 – 047- 111- 1458 378 ፋክስ 251-047-112-7971 ጅማ ኢትዮጵያ
E-Mail:Ero@ju.edu.et FAX Jimma Ethiopia
Date፡- 01/08/2010
ቀን፡-
የመዝገብ ቁጥር፡-
የጅማ ዩኒቨርሲቲ የ3ተኛ አመት የሲቪል ምህንድስና ተማሪ የሆነችው ተማሪ ሃና ጥላሁን አበበ የመታወቂያ ቁጥር
RU2092/18 በተደጋጋሚ በማንነቴ ፣ በብሄሬ፣ እና በምናገረዉ ቋንቋ ምክንያት በኦሮሚኛ ቋንቋ ተናጋሪ በሆኑ
የዩኒቨርስቲዉ ተማሪዎች፣ ሰራተኞች እናም በተለምዶ ስማቸዉ ኦነግ ሸኔ ተብለው በሚጠሩ ፅንፈኛ ሃይሎች በተደጋጋሚ
አፀያፊ ስድብ ፣ዛቻ፣ማስፈራሪያ እንዲሁም ድብደባ ከየካቲት 2008 ዓ.ም ጀምሮ በጅማ ዩኒቨርስቲ በኪቶ ፈርዲሳ
ቴክኖሎጂ ካምፓስ እና በጅማ ከተማ እንደደረሰባት በመግለፅ እንዲሁም ማስረጃ አስደግፋ አቤቱታ አቅርባለች ፡፡
በመሆኑም ዩኒቨርስቲዉ ተማሪዋ ያቀረበችውን ማስረጃ አጣርቶ የህግ ከለላ እንደሚያስፈልጋት አምኖበታል፡፡ ስለዚህም
ለተማሪ ሃና ጥላሁን አበበ የጅማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስፈላጊውን የደህንነት ጥበቃ እና የህግ ከለላ እንዲያደርግላት
በትህትና ይጠይቃል፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ ፡-
ለ ዩኒቨርስቲው ፅህፈት ቤት
ጅማ ፤ ኢትዮጵያ