Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

WOLLO UNIVERSITY

ወሎ ዩኒቨርሲቲ
ቁጥር /Ref.no/reg-1603/2015E.c

ቀን /Date/13/09/2015E.c

ለ ደቡብ ወሎ ዞን የሀይቅ ፖሊስ መምሪያ

ጉዳዩ፡- መረጃ ስለማሳወቅ፤

በግቢያችን በወሎ ዩኒቨርሲቲ በ ቀን 21/08/2015 ዓ.ም ቅዳሜ ከ ለሊቱ 7፡12 ሰአት ላይ በተከሰተዉ የግቢዉ ተማሪዎች
ባነሱት ፀብ ምክንያት የግቢያችን የሁለተኛ አመት በ (KIOT) ዲፓርትመንት የ ሜካትሮኒክስ ተማሪ የሆነዉ እና የተማሪዎች ምክትል
ፕሬዝደንት የሆነዉ ተማሪ ያሬድ አንተነህ ከ ላይብረሪ ወደ መኚታ ክፍሉ በመሄድ ላይ ሳለ በድንገተኛ በደረሰበት የማሪዎች ድብደባ
ምክንት በሰአቱ ክፉኛ በመጎዳቱ በዩኒቨርሲቲዉ የህክምና አርዳታ ሊደረግለት ስላልቻለ ንብረትነቱ የዩኒቨርሲቲዉ በሆነ መኪና ወደ
ኮምቦልቻ ጀነራል ሆስፒታል ተወስዶ የህክምና አርዳታ እንዲያገኝ ተደርጉል፡፡

ይህ ጉዳት ሲደርስም በቦታዉ የነበሩት የወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ፖሊሶች ቃላቸዉን ሰተዋል፡፡

ግልባጭ//

 ለ ሬጂስትራር
 ለ ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ፖሊስ
 ለ ደቡብ ወሎ ዞን የሀይቅ ፖሊስ መምሪያ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ

ሬጂስትራርና የወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ፖሊስ፡

You might also like