Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

WOLLO UNIVERSITY KOMBOLCHA INSTITUTE OF TECHNOLOGY

Student Affairs Director Office


ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
የተማሪዎች ጉዳይ ዳይሬክተር ጽ/ቤት

ቁጥር /Ref.no/reg-1603/2015E.c

ቀን /Date/13/09/2015E.c

ለ ደቡብ ወሎ ዞን የሁለተኛ ፖሊስ መምሪያ

ኮምቦልቻ

ጉዳዩ፡- መረጃ ስለማሳወቅ፤

በግቢያችን በወሎ ዩኒቨርሲቲ በ ቀን 21/08/2015 ዓ.ም ቅዳሜ ከ ለሊቱ 7፡12 ሰአት ላይ በተከሰተዉ የግቢዉ ተማሪዎች
ባነሱት ፀብ ምክንያት የግቢያችን የሁለተኛ አመት በ (KIOT) ዲፓርትመንት የ ሜካትሮኒክስ ተማሪ የሆነዉ እና የተማሪዎች ምክትል
ፕሬዝደንት የሆነዉ ተማሪ ያሬድ አንተነህ የመ/ቁ (2546/13) ከ ላይብረሪ ወደ መኚታ ክፍሉ በመሄድ ላይ ሳለ በድንገተኛ በደረሰበት
የማሪዎች ድብደባ ምክንት በሰአቱ ክፉኛ በመጎዳቱ በዩኒቨርሲቲዉ የህክምና አርዳታ ሊደረግለት ስላልቻለ ንብረትነቱ የዩኒቨርሲቲዉ
በሆነ መኪና ወደ ኮምቦልቻ ጀነራል ሆስፒታል ተወስዶ የህክምና አርዳታ እንዲያገኝ ተደርጉል፡፡

ይህ ጥቃት ሲደርስም በቦታዉ የነበሩት የወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ፖሊሶች ቃላቸዉን ሰተዋል፡፡

ግልባጭ//

 ለ ሬጂስትራር
 ለ ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ፖሊስ
 ለ ደቡብ ወሎ ዞን የሁለተኛ ፖሊስ መምሪያ
 ለ ያሬድ አንተነህ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ

ሬጂስትራርና የወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ፖሊስ፡

You might also like